የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል ሰባት አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) … ኢዴኃቅ አዲሱ የኢህአዴግ መሪዎች በሀገራችን ላይ የተከተሉትንና ሥራዬ ብለው የተያያዙትን የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማኅበራዊ ቅኝቶች አደገኝነት ጠንቅቆ የተረዳ በመሆኑ እነኛ አደገኛ ውጥኖች በተግባር እንዳይተረጎሙ ከጥንስሱ …

የኢትዮጵያ ህዝብ፤ ከዚኽ ወዴት? (ክፍል 7 – አያልሰው ደሴ) Read more »

ገራዶ የልጅ ተክሌን ጽሑፍ እንደ ወትሮው ሁሉ ዛሬም አነበብኩት። እንደ ወትሮው ሁሉ ዛሬም ተቃወምኩት። በጽሑፉ ውስጥ እንደ ወትሮው ሁሉ ስሜት ከምክንያት ልቆ አየሁበት። ብዙ የመጻፊያ ሰዓት ስለሌለኝ ጽሑፌን ያለመግቢያና ሀተታ በመደምደሚያ ብቻ አጠር አድርጌ እቋጫለሁ።

ይሄይስ አዕምሮ ([email protected]) በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያን ለዘመናት ጨንፍሮ ከያዛት ድህነት ለማላቀቅ የኢህአዴግ መንግሥት የትራንስፎርሜሽን ዐዋጅ በቅርቡ ማወጁ የሚታወቅ ነው። ጥሩ መመኘት ጥሩ ነው። ዐዋጁ እንደስካሁኖቹ የግብር ይውጣና የማሞኛ ዐዋጆች ሆኖ የማይቀር ከሆነ ሀገርና ህዝብ ለሽዎች ዓመታት ተዘፍቀውበት ከነበሩበት …

የትራንስፎርሜሽኑ መዘዝ Read more »

ሠላማዊት ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ በአሜሪካው ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው ስለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ሲጠየቁ በየመድረኩ ከሚለዋወጡት ምላሽ አንዱን መለሱ። ”ይቅርታ አልጠየኩም የሚል ሰው በሕጋችን መሠረት ይቅርታው ተነስቶ ውሳኔው ተፈፃሚ ይሆናል አሉ” (ቃል በቃል ስለመጥቀሴ ርግጠኛ አይደለሁም)። የትኛው ሕግ ይህን እንደሚል ግን አንቀጽ …

ስለወ/ት ብርቱካን ጠ/ሚ መለስ የማይደፍሩት ሐቅ Read more »

Ethiopia Zare (ሐሙስ መስከረም 20 ቀን 2003 ዓ.ም. September 30, 2010)፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ”ስታር አሊያንስ” የተሰኘውን ዓለም አቀፍ የአየር መንገዶች ሕብረት በሚቀጥሉት 12 ወራት ለመቀላቀል ረቡዕ መስከረም 19 ቀን 2003 ዓ.ም. ተፈራረመ። አየር መንገዱ ከግብፅ እና ከደቡብ አፍሪካ ቀጥሎ …

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስታር አሊያንስ አባል ሆነ Read more »

ታደሰ ብሩ መግቢያ “የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የግብርናም የኢንዱስትሪም ሳይሆን የመፈክር ኢኮኖሚ” ነው እያልኩ ስቀልድ ኖሬአለሁ። አሁን አሁን ግን ምፀቱና ቀልዱ ቀርቶ የምር “የመፈክር ኢኮኖሚ የሚባል ነገር ይኖር ይሆን?” እያልኩ ማሰላሰል ጀምሬአለሁ። ይኸ ጉዳይ በአንድ ጋዜጣ በቀልድ መልክ መነሳቱ ነገሩ ሌሎችንም ሰዎች …

ጯኺ መፈክሮች እና ውጤቶቻቸው Read more »

በአህመድ አባጊሣ ልባቸውን የናጠ ግን እንደ እባብ ያስቀጠቀጣቸው ግጥም በውቧ የባህር ዳር ከተማ ቀደም ባለው እና አስከፊውን የደርግ ሥርዓት መንግሎ ለመጣል በተደረገው እልህ አስጨራሽ ትግል ግንባር ቀደም ሚና ስለተጫወቱ እንደ ሙሉዓለም እጅጉ ያሉ ታጋዮች በአንድ አለብላቢ ምላስ ባለው ካድሬ አማካይነት …

ድርጅታዊ መበስበስ፣ ጥገኝነት እና አድርባይነትን መዋጋት ያቃተው የኢህአዴግ የ”መተካካት” ድራማ Read more »

ግርማ ካሣ ([email protected]) ሐምሌ 27 ቀን 1981 ዓ.ም. ነበር። በአደባባዩ የሰፈረው በመቶ ሺ የሚቆጠር ሕዝብ የተለያዩ መፈክሮችን ይዞ ”እምቢ አምባገነንነትን! እምቢ የአንድ ፓርቲ ሥርዓትን! እምቢ የሰብዓዊ መብት ረገጣን” እያለ ይጮሃል። ታንኮችንና መትረየሶች የተደቀኑባቸው የወታደር መኪናዎችን በማሰማራት፣ የአገሪቱ 27ኛው ክፍለ ጦር …

ብርቱካን ሚደቅሳ ከነማንዴላና አንሳ ሱንኪ ምድብ ልትገባ ነው Read more »

ግርማ ካሣ ([email protected]) ሐምሌ 27 ቀን 1981 ዓ.ም. ነበር። በአደባባዩ የሰፈረው በመቶ ሺ የሚቆጠር ሕዝብ የተለያዩ መፈክሮችን ይዞ ”እምቢ አምባገነንነትን! እምቢ የአንድ ፓርቲ ሥርዓትን! እምቢ የሰብዓዊ መብት ረገጣን” እያለ ይጮሃል። ታንኮችንና መትረየሶች የተደቀኑባቸው የወታደር መኪናዎችን በማሰማራት፣ የአገሪቱ 27ኛው ክፍለ ጦር …

ብርቱካን ሚደቅሳ ከነማንዴላና አን ሳንሱኪ ምድብ ልትገባ ነው Read more »

ነፃነት ዘገዬ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ጉዳይ ይሁነኝ ብሎ ለሚከታተል የውስጥም ሆነ የውጭ ታዛቢ በየዕለቱ አዳዲስ አስገራሚ ነገር አያጣም። ”ቀን የሰጠው ቅል …” እንዲሉ ጊዜ የሰጠው ሞልፋጣ ሁሉ ባልተገራ ስድ አንደበቱ ህዝብን ባገኘው አጋጣሚና መድረክ እየተነሳ ሲሳደብ መስማት ደግሞ የዘመናችን ፍሽን ሆኖ …

ይድረስ ለዕጩ ’ጠቅላይ ሚንስትራችን’ ኃይሌ ገ/ሥላሴ (ነፃነት ዘገዬ) Read more »

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል ስድስት አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ሐ-፩፦ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ቅንጅት (ኢዴኃቅ) …፣ በተጨማሪም ከዚኽ በላይ እንዳየነው ኢዴኃቅ እንደኢትዮጵያዊ ድርጅቶች ስብስብ ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ላይ የተያያዘውን የጥፋት አቅጣጫ ለማስቀየርና ለሀገር አንድነትና ለህዝባዊ …

… ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? (ክፍል ስድስት – አያልሰው ደሴ) Read more »

የተስፋዬ ገብረአብ የመጽሐፍ-ሂሱ ሂስ ዘውገ ፋንታ መግቢያ ደራሲው ተስፋዬ ገብረአብ፣ ስየ አብርሃ ስለጻፈው “ዝባዝንኬ” መጽሐፍ ባቀረበው “የመጽሐፍ ሂስ” ሌላ ሂስ መጻፍ ለማይቀርብ ምግብ እጅ ማስታጠብ ይሆናል። የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ተስፋዬ ገብረአብ ስለ ስየ መጽሐፍ ማሾፉን ለመቃወም ወይም ስየን ለመደገፍ አይደለም። …

“የስየ አብርሃ ሚስጥሮች” (ዘውገ ፋንታ) Read more »

ሲሳይ አጌና – ከአዲስ አበባ ቀጣዩ ቀልድ ከዚህ ጽሁፍ ይልቅ “በውሸት ደዌ ለምትሰቃዩ – እነሆ ዕውነቱ!..” በሚል ርእስ ቀደም ሲል ነሀሴ ላይ ለለቀቅኩት ፅሁፍ ይበልጥ የሚስማማ ይመስለኛል፤ ሆኖም ቀልዱን አንድም በወቅቱ ላስታውሰው ባለመቻሌ፤ በሌላ በኩል ይህ ጽሁፍ ምንም እንኳን በዋናነትበአለም …

28 ቢሊዮን 469 ዶላሩ የት ገባ? 384 ቢሊዮን ብሩ ማለቴ ነው! Read more »

ቫንኩቨር፣ ካናዳ — በየአመቱ የሚከበረው የጸደንያ ማሪያም ንግስ አቡነ ሉቃስ፣ አቡነ ዩሀንስ፣ አቡነ ሚካኤል (ከካልጋሪ)፣ ሁለቱ አባ ገ/ስላሴዎችና የቫንኩቨር ቅድስት ድንግል ማሪያም ደብር አባት መልአከ ጸሃይ አፍወርቅና አምስት መቶ የሚጠጉ ምእመናን በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ መከበሩ ተገለጸ። ይሄው ከ1999 ጀምሮ በንግስ …

የጸደንያ ማሪያም ንግስ በቫንኩቨር ደምቆ ተከበረ Read more »

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አምስት (ከክፍል አራት የቀጠለ) አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ሐ-፩፦ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ቅንጅት (ኢዴኃቅ) በአገራችን የተደራጀ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ታሪክ የተለያዩ ፖለቲካዊ አመለካከቶችና ፍልሥፍናዎችን የሚከተሉ፣ አልፎም ተፃራሪ አስተሳሰቦችን የያዙና በተመሳሳይ …

… ከዚኽ ወዴት? (ክፍል አምስት – አያልሰው ደሴ) Read more »

አዜብ ጌታቸው ከጥቂት ቀናት በፊት ልጅ ተክሌ ከካናዳ “ያጣነው ጥምረት አይደለም ድፍረት ነው” በሚል ርዕስ የአፋራ ህዝብ ፓርቲ፣ ግንቦት ሰባት እና የኢትዮጵያ ህዝብ የአንድነትን የፍትህ ንቅናቄ ጥምረት መመስረታቸውን አስመልክተው ያቀረቡልንን ጽሑፍ ያነበብኩት በጽሞና ነው። በርካታ ነጥቦችን የዳሰሰ ማለፊያ ጽሑፍ ነው። …

ምነው ልጅ ተክሌ ጥምረትን ጠመዱ – ውህደትን ወደዱ? Read more »

መንደርደሪያ ልጅ ተክሌ ” ያጣነው ጥምረት አይደለም፤ ድፍረት ነው” በሚል ርእስ በጻፈው ተገርሜም አዝኘም አልወጣ ስላለኝ ጥቂት ማለት ፈለኩ። በተደጋጋሚ ሙከራዎች ስላልተሳኩ ትብብር፣ ህብረት፣ ግንባር፣ ቅንጅት እና መሰል ቃላት ሁሉ የቫንኩቨሩን ልጅ ያንገሸገሹት ይመስላል።  ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ጥምረትን በተመለከተ ጥቂት ነጥቦች ታደሰ ብሩ መንደርደሪያ:- ልጅ ተክሌ “ያጣነው ጥምረት አይደለም፤ ድፍረት ነው” በሚል ርእስ በጻፈው ተገርሜም አዝኘም አልወጣ ስላለኝ ጥቂት ማለት ፈለኩ። በተደጋጋሚ ሙከራዎች ስላልተሳኩ ትብብር፣ ህብረት፣ ግንባር፣ ቅንጅት እና መሰል ቃላት ሁሉ የቫንኩቨሩን ልጅ ያንገሸገሹት ይመስላል።  (… …

ማስታወሻ ለልጅ ተክሌ (ታደሰ ብሩ) Read more »

አዲሱ ዓመት…………..አልልም ይልቁንም፤ አዲሱ አመት ያበጠ የሚፈነዳበት፤ የከረረ የሚበጠስበት፤ የጠገቡ የሚራብበት፤ የበደሉ የሚክሱበት፤ እውነት የምታሸንፍበት፤ የሀገር ሀብት የዘረፉ የሚዳኙበት፤ በስልጣን የባለጉ የሚቀጡበት፤ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት፤ ህዝብ የሚከበርበት፤ በግፍ የታሰሩ ነጻ የሚወጡበት ይሁንልን ብል ይሻላል። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

አሥራደው – ከፈረንሣይ አዲሱ ዓመት … አልልም ይልቁንም፤ አዲሱ አመት ያበጠ የሚፈነዳበት፤ የከረረ የሚበጠስበት፤ የጠገቡ የሚራብበት፤ የበደሉ የሚክሱበት፤ እውነት የምታሸንፍበት፤ የሀገር ሀብት የዘረፉ የሚዳኙበት፤ በስልጣን የባለጉ የሚቀጡበት፤ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት፤ ህዝብ የሚከበርበት፤ በግፍ የታሰሩ ነጻ የሚወጡበት ይሁንልን ብል ይሻላል። (… …

ሳያዩ የሚያምኑ፤ ሳይሰሙ የሚያወሩ፤ ሳይናገሩ የሚኖሩ ብጹአን ናቸው ርሃብን ይቸራሉና! (አሥራደው) Read more »

ሳያዩ የሚያምኑ፤ ሳይሰሙ የሚያወሩ፤ ሳይናገሩ የሚኖሩ ብጹአን ናቸው ርሃብን ይቸራሉና! አሥራደው – ከፈረንሣይ አዲሱ ዓመት … አልልም ይልቁንም፤ አዲሱ አመት ያበጠ የሚፈነዳበት፤ የከረረ የሚበጠስበት፤ የጠገቡ የሚራብበት፤ የበደሉ የሚክሱበት፤ እውነት የምታሸንፍበት፤ የሀገር ሀብት የዘረፉ የሚዳኙበት፤ በስልጣን የባለጉ የሚቀጡበት፤ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት፤ …

ሳያዩ የሚያምኑ፤ ሳይሰሙ የሚያወሩ፤ … (አሥራደው) Read more »

ታምሩ ገዳ ከለንደን (ነጻ አስተያየት) የለንደን ከተማ ላለፉት ስድስት ሣምንታት በይዘቱ እና በዓይነቱ ታላቅ ትኩረት የሳበ መንፈሳዊ አገልግሎትን በማስተናገድ ተጠምዳ ሰንብታለች።

ከታምራት ታረቀኝ አቶ ግራማ ካሣ ማንን እንደሚሞግቱ ለምንስ እንደሚሟገቱ የሚያውቁ አይመስልም። በሌሎች የሚሰጡ አስተያየቶችን በቅጡ አንብበው ጭብጡን ተረድተው ሊጽፉ ቀርቶ ከራሳቸው ሃሳብ ጋርም በወጥነት የሚዘልቁ ላለመሆናቸው አንድ ሁለት ጽሑፎቻቸውን ማየት ብቻ ይበቃል። በቀናት ልዩነት የሚጽፉት ቀርቶ በአንድ ቀን የሚጽፉዋቸው ሳይቀር …

ይድረስ ለአቶ ግራማ ካሣ – ታምራት ታረቀኝ Read more »

ክፍል አንድ (ማስተዋል አዳነ) ጊዜው በአገራችን ክረምት ሊገባ ጥቂት ጊዜያት የቀሩበት ወቅት ነበር፤ የአሁኑ ክረምት። ወደአገር ቤት ለመሄድ የወሰንኩት ቤተሰብ፣ ጓደኛና ዘመድ ለመጠየቅና በአጠቃላይ የአገራችን የኑሮ ሁኔታ በጣም ስለናፈቀኝ፤ ይህንን ደግሞ ከተወሰነ አመት የትምህርት ቆይታ በኋላ ተመልሼ ማየት አለብኝ የሚል …

“ነብይ በአገሩ አይከበርም” … እውነት!? (ማስተዋል አዳነ) Read more »

ከአያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ክፍል ሦስት (ከክፍል ሁለት የቀጠለ) ሐ) አገር ወዳድና ህዝባዊ (ዴሞክራሲያዊ) ኃይሎች፤ ከፍ ሲል በ’ለ’ ስር ለማሳየት እንደተሞከረው ለሀገራችንና ለህዝቧ አዎንታዊ ለውጥን ለማስገኘት በልዩ ልዩ መልክ የሚጋገለውና በጥቅሉ ”ተቃዋሚ ክፍል” የተባለው ወገን ሥልጣን ላይ ካለው ገዥ ክፍል …

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? (አያልሰው ደሴ) Read more »

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል ሦስት (ከክፍል ሁለት የቀጠለ) ከአያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ሐ) አገር ወዳድና ህዝባዊ (ዴሞክራሲያዊ) ኃይሎች፤ ከፍ ሲል በ’ለ’ ስር ለማሳየት እንደተሞከረው ለሀገራችንና ለህዝቧ አዎንታዊ ለውጥን ለማስገኘት በልዩ ልዩ መልክ የሚጋገለውና …

… ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? (ክፍል ሦስት) – አያልሰው ደሴ Read more »

መክብብ ማሞ [email protected] ታሪካዊው ‹‹ምርጫ›› በኢትዮጵያ ከተደረገና ህወሃት/ኢህአዴግ ራሱ ጥያቄውን አውጥቶ፣ ፈተናውን ካረመና በውጤቱ A+ ማግኘቱን ከነገረን ወዲህ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳይ ላይ እንቅስቃሴ በሚያደርጉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች መንደር ‹‹የአሁኑ ጊዜ ተከፋፍለን የምንጨቃጨቅበት ሳይሆን የአንድነት ነው›› በማለት ተባብሮ የመሥራት ጥያቄና ሃሳብ …

ኢትዮጵያን የአማራ ያደረጋት ማነው? Read more »

ምድረ ቺካጎ (ግርማ ካሣ) [email protected] ነሐሴ 27 ቀን 2002 ዓ.ም. አዲስ አበባ ጊዮርጊስ አካባቢ ነው። ሰዎች በአንድ ቦታ ተከማችተዋል። ግርግር ነገር ይታያል። በመንገድ የሚያልፉ አንድ አባት በመኪና ውስጥ አብረዋቸው ያሉትን «ምንድን ነው የተፈጠረው?» ይሉና ይጠይቃሉ። ሹፌራቸው መኪናውን ቀስ አድርጎ እንዲያቆም …

የጊዮርጊሱ ግርግር – መልካም አዲስ ዓመት! Read more »

በቫንኩቨር ካናዳ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደው የኢትዮጵያ የክረምት ፌስቲቫል ከአሁን ቀደም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በፖለቲካ በሀይማኖትና በተለያዩ የማህበራዊ ችግሮች ምክንያት ተራርቆ የነበረው ነዋሪ በሙሉ በአንድ ላይ በመሰባሰብ በደማቅ ሁኔታ መከበሩ ታወቀ። በፌስቲቫሉ ላይ የቫንኩቨር ነዋሪዎችን ጨምሮ ከአምስት ሺህ በላይ ከሲያትልና ከካልጋሪ …

በቫንኩቨር የኢትዮጵያዊያን የክርምት ፌስቲቫል ደምቃ ዋለች Read more »

በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ካናዳዊያንና አሜሪካዊያን ተገኝተው ነበር “ብርቱካን መፈታት አለባት” የካናዳ ፓርላማ ተመራጭ ሚስተር ፒተር ጁሊያን በቫንኩቨር ካናዳ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደው የኢትዮጵያ የክረምት ፌስቲቫል ከአሁን ቀደም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በፖለቲካ በሀይማኖትና በተለያዩ የማህበራዊ ችግሮች ምክንያት ተራርቆ የነበረው ነዋሪ በሙሉ በአንድ …

ቫንኩቨር በመጀመሪያው የኢትዮጵያዊያን የበጋ ፌስቲቫል ደምቃ ዋለች Read more »

ሲሳይ አጌና – ከአዲስ አበባ ከአምስት አመት በፊት 1997 ኢትዩጵያ ዲሞክራሲን አማጠች፤ የተስፋ ብርሃንም ተንቦገቦገ፤ ኢትዮጵያ ሚያዚያ 30 የጀመራትን ምጥ ግንቦት 7/97 ተገላገለች። ዲሞክራሲ ተወለደ። ግንቦት 7 አመሻሹላይ ህጻኑ ዲሞክራሲ ህመም ጀመረው፤ በማግስቱም ህመሙ ጸናበት፤ ህጻኑ አንዴ እየተሻለው ሌላ ጊዜ …

በውሸት ደዌ ለምትሰቃዩ – እነሆ እውነቱን! የአፍሪካም ጭራ ነን (ሲሳይ አጌና) Read more »

ልጅ ተክሌ ከአምስተርዳም ስፖርትና ፖለቲካ፦ ከቫንኩቨር እስከ አምስተርዳም መቼም ሰዊትዘርላንድና ኮለን ተጫውተው ሰዊትዘርላንድ ዋንጫ በላ። በዝግጅቱም ላይ በአስር ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ተገኝተው ነበር። ከጣሊያን እስከ ኖርዌይ እስከ እንግሊዝ የመጡ ቡድኖች ተጫውተው … የሚል ጽሁፍ አትጠብቁም። ከዚያም ጠልቀን መሄድ አለብን። ፈርዶብኝ …

በአምስተርዳም እንዳየነው፤ የተሳካ የስፖርት ፌስቲቫል፤ ያልተሳካ የባህል ትእይንት Read more »

ካናዳዎችና አውሮፓዎችም ከእጣው ተጋርተዋል ከጁላይ 29 እስከ ጁላይ 31 በአምስተርዳም በተካሄደው 8ኛው የኢትዮጵያዊያን አውሮፓውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ላይ እንዲወጣ ታስቦ ለኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (በምህጻረ ቃሉ “ኢሳት”) መርጃ የተዘጋጀ ቶምቦላ ቅዳሜ ጁላይ 31 ቀን ከምሽቱ 8 ሰዓት አካባቢ አያሌ የኢሳት ደጋፊዎችና …

የ”ኢሳት” ቶምቦላ ወጣ Read more »

በዛሬው ዕለት ገበያ ላይ የዋለው ሁለት ሺህ ቅጂ በአንድ ሰዓት ውስጥ አለቀ Ethiopia Zare (ዓርብ ሐምሌ 16 ቀን 2002 ዓ.ም. July 23, 2010)፦ በጋዜጠኛና ፀሐፊ ገነት አየለ የተዘጋጀው ”የሌተና ኰሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ትዝታዎች (ቁጥር 2)” መጽሐፍ ነገ ቅዳሜ ሐምሌ 17 …

የሌ/ኰ መንግሥቱ ኃይለማሪያም መጽሐፍ በኦፊሴል ነገ ገበያ ላይ ይውላል Read more »

አንዱ ፈንጂ በኢትዮጵያዊያን ሬስቶራንት ውስጥ ፈንድቷል Ethiopia Zare (እሁድ ሐምሌ 4 ቀን 2002 ዓ.ም. July 11, 2010)፦ በዩጋናዳዋ መናገሻ ካምፓላ ራግቢ ክለብ በተባለ ቦታና የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ውድድርን ለመከታተል በአንድ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት ውስጥ በተሰባሰቡ ሰዎች መሀል በፈነዱ ሁለት ፈንጂዎች ምክንያት …

በዩጋንዳ-ካምፓላ ሁለት ፈንጂዎች ፈንድተው ከ64 በላይ ሰዎች ሞቱ Read more »

ቅዳሜ ጁላይ 3 ቀን 2010 ዓ.ም. በምእራብ ካናዳዋ ውብ ከተማ ቫንኩቨር በተካሄደ የኢሳት የማስተዋወቂያና የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ከሚጠበቀው በላይ ድጋፍ ማግኘታቸውንና የተሳካ ዝግጅት ማድረጋቸውን የዝግጅቱ አስተባባሪዎች ገለጹ።

Ethiopia Zare (ማክሰኞ ሰኔ 29 ቀን 2002 ዓ.ም. July 06, 2010)፦ በጥቂት ሀገር ወዳዶች የጋራ ጥረትና ስብስብ ተቋቁሞ በኢትዮጵያና በሌሎች የዓለም ክፍሎች መሠራጨት የጀመረውን የኢትዮጵያ ሳይተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ለመርዳት በስዊድን መዲና ስቶክሆልም ከተማ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ።

ከዋሽንግተን ዲሲና ከቫንኩቨር ድረስ ኢትዮጵያዊያን እየገቡ ነው ተክለሚካኤል አበበ-ከቶሮንቶ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠርኸ ከጁን 26 እስከ ጁን 27 በሚካሄደው የጂ 20 ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ይመጣል ተብሎ የሚጠበቀውን አቶ መለስ ዜናዊና ተከታዮቹን ለመቃወም ከፍተኛ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንና ከሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ከተሞች አያሌ …

ኢትዮጵያዊያን በቶሮንቶ መለስን ተቃውመው ለመሰለፍ እየተሰናዱ ነው Read more »

Ethiopia Zare (ሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2002 ዓ.ም. June 21, 2010)፦ በአዲስ አበባ ከአራት ኪሎ ጀምሮ እስከ ሁለተኛ ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ ያሉ ቤቶች እንዲፈርሱ ተወስኖ፤ መሬቱ ለግል ባለሀብቶች መሸጡ ታወቀ። ተፈናቃዮቹ ከአቅማቸው በላይ ገንዘብ ከፍለው ኮንደሚንየም ቤቶች ውስጥ እንዲገቡ ተጠየቁ።