"ወንድ ልጅ በልቡ እንጂ በአይኑ አያለቅስም" (አሥራደው) Ethiopia Zare August 11, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አሥራደው (ከፈረንሣይ) «ኧረ ጎበዝ! እህም ነው! ጎበዝዬ! እህም ነው! የጎበዝ ወዲጅ ታስታውቃለች፤ አፋፍ ላይ ቆማ በለው ትላለች፤