የኢትዮጵያ ሥልጣኔ መነሻው፣ ጉዞውና መድረሻው (ጌታቸው ኃይሌ)
መግቢያ
የዓባይ ወንዝ ከምንጩ ላይ ትንሽ ነው፤ ከብዙ የኢትዮጵያ ታላላቅ ወንዞች አይበልጥም። ኢትዮጵያን ሲለቅ ግን ግዙፍ ሆኖ ነው። ምንም እንኳ”ዓባይ” ቃሉ አንስታይ ጾታ (“ትልቂት” ማለት) ቢሆንም ወንዙ በዚህ ስም የተጠራው ይኸንን ትልቅነቱን ለማመልከት ሳይሆን አይቀርም። (ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)