በቻይና ደንደስ… እኛ እንወደስ

አቤ ቶክቻው

ከመጀመሪ በፊትበተለያየ ግዜ በተለያየ መልኩ ተግቼ እንድፅፍ ያገዛችሁኝ እና፤አይዞህ ከጎንህ ነንያላችሁኝ ወዳጆቼ በርካታ ናችሁ። እኔም የወዳጆቼን አጋርነት ባየሁ ግዜ ደስ ብሎኛል። እናም በድጋሚአለንልህ!” እንዳላችሁኝ አንድዬ አለሁ ይበላችሁ ብዬ ወደዛሬው ወግ አሳልጣለሁ