የአፍሪቃ አገራት ሙሉ በሙሉ ከቅኝ ገዥዎችና ከነጭ ዘረኞች አገዛዝና ጭቆና መላቀቃቸውና አፍሪቃውያንም መቀራረባቸው ትልቁ የ 50 ዓመት ፍሬ ቢሆንም በአንፃሩ…

ክንፉ አሰፋ
በሰሞኑ ቀልድ ልጀምር። የአፈሪካ ህብረት ድርጅት 50ኛ አመቱን በያዝነው ሳምንት በአዲስ አበባ ሲያከብር በነበረው የሻምፓኝ ስነ-ስርዓት ላይ አ

ዘ ሄግ ኔዘርላንድስ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት መሪዎች በአዲስ አበባ ባለፈው ሰኞ ጉባኤአቸው

በሚኪያስ በቀለ (LLB)(ማስገንዘቢያ፤ በዚህ ጽሑፍ ላይ የተገለጹት ቀኖች፣ ወሮች እና ዓመተ ምኅረቶች በሙሉ በኢትዮጵያ የቀን አቆጣጠር ናቸው፡፡)እንደ መግቢ

Ethiopia Zare (ዓርብ ግንቦት 23 ቀን 2005 ዓ.ም. May 31, 2013)፦ አልጀዚራ በ”ኢንሳይድ ሰቶሪ” ዝግጅቱ የዓባይን ግድብ እንዲሁም ግንቦት 20 ቀን 2005 ዓ.ም. የወንዙን ተፈጥሯዊ

ችግሩ ግን በልማዱ ፌደራል የሚባለዉ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግሥት የሚቆጣጠረዉ ፖሊስ የሚፈፅመዉ-መስራት ካለበት መቃረኑ ወይም እንዲሰራ የሚገባዉን መስ

በርካታ ወጣቶች ዕድሉንና አጋጣሚውን ባለማግኘታቸው ብቻ ከእነችሎታቸው ተደብቀው ይገኛሉ ትላለች የዛሬዋ የወጣቶች ዓለም እንግዳ። በመድረክ፣ ፊልምና ሬ

በሚኪያስ በቀለ (LLB)(ካለፈው የቀጠለ) (ማስገንዘቢያ፤ በዚህ ጽሑፍ ላይ የተገለጹት ቀኖች፣ ወሮች እና ዓመተ ምኅረቶች በሙሉ በኢትዮጵያ የቀን አቆጣጠር ና…

ግርማ ሞገስ
ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ እሁድ ግንቦት 25 ቀን 2005 ይደረጋል የሚል ዜና ዘሃበሻ ድረ ገጽ ላይ ሐሙስ ምሽት ተመለከትኩት። አንድነት ፓር…

click here to read in pdf click here to read H.H. Abune Mateyas’s Speechየዘንድሮው የርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ሲከፈት ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊ…

ቶሮንቶ የሚገኙትን የኤርትራ ጠቅላይ ቆንሲል በአንድ ሣምንት ጊዜ ውሰጥ ከሃገር እንዲወጡ በማዘዝ የካናዳ መንግሥት የወሰደውን እርምጃ የኤርትራ መንግሥት …

በአፍሪቃ ኅብረት የሃምሣ ዓመታት ታሪክ ውስጥ “ከቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉሥ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የበለጠ አስተዋፅዖ ያደረገ መሪ የለም” ሲሉ አንጋፋው ዲፕሎ…

በያዝነው የአውሮፓዊያን ዓመት ከደቡብ ሱዳን እየተሰደዱ ወደ አጎራባች ሃገሮች የገቡት ደቡብ ሱዳናዊያን ቁጥር ከ19 ሺህ እንደሚበልጥ የተለያዩ መገናኛ ብዙ

ግርማ ካሳ
ዜጎች ሃሳባቸውን በነፃነት የመግለጽ፣ የመሰባሰብ፣ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ሙሉ መብት አላቸው። ይሄንን መብት በመጠቀም አገር ቤት የሚንቀሳቀ

በሶሪያ ተደራራቢ ውዝግቦች ናቸው የተከሰቱት። በፈላጭ ቆራጩ አገዛዝና በተቃውሞው ወገን መካከል ፣ የእርስ በርሱ ጦርነት ከተጀመረ ከ ሁለት ዓመት በላይ ሆ

የኤርትራ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር መግለጫ ተደጋጋሚ ማስፈራራትና በደል ይፈፀምባቸዋል ያላቸዉ በካናዳ የኤርትራ ማሕበረሰብ አባላት የሚደርስባቸዉን ችግር መ

ርድ ቤቱ ፤ የጋዜጠኛ ተመሥገን ምሥክሮች የሆኑት ፕሮፌሰር መሥፍን ወ/ማርያምና ዶ/ር ያሬድ ለገሠ ለምሥክርነት ሊቀርቡ አይገባም በማለት ያመለከተውን ነው ው…

click here for pdf አንድ አባት ነበሩ፡፡ ይህ ሕዝብ እግዚአብሔርን ቢያየው ኖሮ ያምንበት ነበር፤ በእምነቱም ይጸና ነበር ብለው ያስባሉ፡፡ ስለዚህም እግዚአብ

በአገኘሁ አሰግድአዎ! ዛሬ ዛሬ አፍንጫ ሲመታ ዓይን አያለቅስም፡፡ አፍንጫ ሲመታ አፍንጫ ብቻ ነው የተመታው፡፡ የአፍንጫ መመታት ለዓይን ጉዳዩ አይደለም፡

የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (ኦ ኤ ዩ) የአፍሪካ ሕብረት (ኤ ዩ በየአፍሪካ አንድነትን የተካው) ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ከተማ የወርቅ ኢዩቤልዩውን በማክበር ላይ ነው፡፡ በሜይ 1963 አፍሪካ አንድነት ሲመሰረት፤የጋናው ፕሬዜዳንት ክዋሚ ንኩርማ የመዝጊያ ንግግሩን የደመደመበት በተለይ በእድገት ላይ ያለችውንና ተቀኚ የነበሩትን የአፍሪካ ሃገራት ወደ ነጻነት ለመራችው ኢትዮጵያ ለክብሯ በመረጠውና ባዘጋጀው ግጥሙ ነበር፡፡ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን […]

ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)
ኢትዮጵያን በቁጥጥሩ ስር ያዋላት የትግራይ ዱር አራዊት ቡድን ዛሬ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየጫነ ያለውን የአፓርታይድ አይነት

የአፍሪቃ ኅብረት (አንድነት ድርጅት) 50ኛ ዓመቱን ባከበረበት የሳምንት ማለቂያ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በጆሐንስበርግ መዳረሻ፤ ሁከት ያገረሸበትና የጥላቻ እር…

የኢትዮ ምኅዳር ጋዜጣ አምደኛ የሆነዉ ሙሉቀን ተስፋሁን ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዉስጥ በፖሊስ መታሠሩን ከአዲስ አበባ ዘጋቢያችን በላከዉ ዘገባ አመልከተ።

ከኢንዱስትሪው አብዮት በኋላ በሚያስደንቅ ፍጥነት ፣ በሥነ ቴክኒክ መጥቀው ከተገኙት ጥቂት አገሮች መካከል አንዷ ጀርመን ናት። እስከ 2ኛው የዓለም ጦርነት …

ይኸነው አንተሁነኝ
ለአንዲት ሀገር ሕዝብ መሰረታዊ ሕይወት መስተካከልና በተረጋጋ ሁኔታ መቀጠል፤ የሰላም መኖር አሌ የሚባል ጉዳይ አይደለም። ያሰቡትን

ዝነኛውና የማይጠገበው ድምጻዊ (ዶ/ር) ጥላሁን ገሠሠ፤ ሲያንጎራጉር፤ እንዲህ ብሎ ነበር፤ “ጩኸቴን ብትሰሙኝ ፤ ይኸው አቤት አቤት እላለሁ በደል ደርሦብኝ እጮሃለሁ ብያለሁ” እያለ ያንጎራጎረውን እኔም አቤት አቤት የ ( የመሪ ያለህ!!! ) በዪ እኔም እጮሀለሁ። ምንም እንኳን ሰለኮነሬል ጎሹም ሆነ ሰለ ዶክተር ታዬ ታላቅ ሰራና አገር ወዳድነታቸው አገር የሚያወቀው ያደባባይ ሚሰጥር ቢሆንም ቅሉ፤ ሰሞኑን ግን የተለያዩ […]

ያሬድ አይቼህ
የፓልቶክ ክፍሎች የኋይል ሚዛን በዚህ ወር (ሜይ) ድብልቅልቁ ወቷል። ላለፉት 7 ዓመታት የበላይ ሆኖ ይመራ የነበረው የኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች…

click here for pdf ሴትዮዋ ባሏ ሞቶ ዐርባውን ታወጣለች፡፡ እንዳጋጣሚ የባሏ ዐርባና የቅዱስ ገብርኤል በዓል ይገጥማል፡፡ እርሷም ሁለቱንም እደግሳለሁ ብላ

click here for pdf ሴትዮዋ ባሏ ሞቶ ዐርባውን ታወጣለች፡፡ እንዳጋጣሚ የባሏ ዐርባና የቅዱስ ገብርኤል በዓል ይገጥማል፡፡ እርሷም ሁለቱንም እደግሳለሁ ብላ

ዶ/ር ፍቅሬ ቶለሣ ጂግሳ
ይድረስ ለተከበሩ ዶ/ር በያና ሱባ፣ የኦሮሞ ዲሞክራሲ ግንባር አመራር አባል በአሉበት።ይህን ደብዳቤ እንድጽፍልዎት ያነሳሱኝ ምክን…

ገዢዉ ፓርቲ ኢሕአዲግ በሚቆጣረቻዉ መገናኛ ዘዴዎች አማካይነት ባለፉት ሐያ-ሁለት ዓመታት ኢትዮጵያ ዉስጥ የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መመሥረቱን፥ ፍትሕና ርት

ካንሰር በየዓመቱ የ50 ሺህ ሰዎችን ህይወት እንደሚቀጥፍ መረጃዎች ያመለክታሉ። የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚሉት ከ50 ዓመት እድሜ በላይ የሚገኙ ሰዎች አስቀድ

በአሁኑ ጊዜ ወደ ጀርመን የሚመጡ የውጭ ዜጎች ከጀርመናውያን የተሻለ የትምህርት ደረጃ እንዳላቸው በቅርቡ የተካሄደ አንድ ጥናት አስታውቋል ። ይሁንና ጥና

በሶማሊያና በኬንያ መንግሥታት መካካል አለመግባባት ተፈጥሯል የሚለዉን ዘገባ የሶማሊያዉ ፕሬዝዳት በቀጥታ ማመን አልፈለጉም። የሶማሊያ ፕሬዝዳት ሐሰን

የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ትናንት በብራስልስ ባካሄዱት ምክክር ላይ ህብረቱ በሶርያ ላይ የጣለው የኤኮኖሚ ማዕቀብ እንዲቀጥል…

አቤ ቶኪቻው
“የዘመናት ብሶት የወለደው ጀግናው የኢህአዴግ ሰራዊት ከዚህ በፊት ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን የሬድዮ ጣቢያ ለሰፊው ህዝብ ጥቅም ተቆጣጥሮታ

ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ)
ግንቦት 20 በየአመቱ ሲመጣ፤ በብዙዎች ህሊና ውስጥ የተለያዩ ስሜቶች ይመላለሳሉ – ለሚያስደስተው ደስታ፤ ለሚያዝነውም ሃዘን።…

ይነጋል በላቸው
እቲ ናይ ቀደም ሰላም ዘመን ክምለስ፤
ሰላም ኢልና ንዝመር ብሃደ መንፈስ። …(ከኤርትራው ተወላጅ ድምጻዊ ርዕሶም ገ/እግዚአብሔር የዘፈን ግ