የኢትዮጵያ ትንሣኤ

ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ: ፕሬዝዳንት ንኩሩማ ሃዉልት H.I.M. Haile Selassie and bronze statue of Ghanaian President Kwame Nkrumahፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ነጻነት ለሃገሬ)

የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (ኦ.ኤ.ዩ.) የአፍሪካ ሕብረት (ኤ.ዩ. በየአፍሪካ አንድነትን የተካው) ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ከተማ የወርቅ ኢዩቤልዩውን በማክበር ላይ ነው። በሜይ 1963 አፍሪካ አንድነት ሲመሰረት፤የጋናው ፕሬዝዳንት ክዋሚ ንኩርማ የመዝጊያ ንግግሩን የደመደመበት በተለይ በእድገት ላይ ያለችውንና ተቀኚ የነበሩትን የአፍሪካ ሃገራት ወደ ነጻነት ለመራችው ኢትዮጵያ ለክብሯ በመረጠውና ባዘጋጀው ግጥሙ ነበር።

ሙሉውን አስነብበኝ …