የኤርትራና የካናዳ ዲፕሎማሲያዊ ውዝግብ DW Amharic May 30, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኤርትራ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር መግለጫ ተደጋጋሚ ማስፈራራትና በደል ይፈፀምባቸዋል ያላቸዉ በካናዳ የኤርትራ ማሕበረሰብ አባላት የሚደርስባቸዉን ችግር መቋቋም እንደሚችሉ የኤርትራ መንግሥት እርግጠኛ ነዉ ቢልም ካናዳ የሚኖሩ ኤርትራውያን ግን በእርምጃው መደሰታቸውን አስታውቀዋል