ሶርያ እና የአውሮጳ ህብረት ውሳኔ DW Amharic May 28, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ትናንት በብራስልስ ባካሄዱት ምክክር ላይ ህብረቱ በሶርያ ላይ የጣለው የኤኮኖሚ ማዕቀብ እንዲቀጥል ተስማሙ። ይሁንና፣ ሚንስትሮቹ ህብረቱ በሶርያ ላይ ያሰረፈውን እና የፊታችን ቅዳሜ የሚያበቃውን የጦር መሣሪያ ማዕቀብ ማራዘም ሳይሳካላቸው ቀርቶዋል።