Amharic ጀርመንና የተራቀቀችበት ሥነ-ቴክኒክ፣ DW Amharic May 29, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከኢንዱስትሪው አብዮት በኋላ በሚያስደንቅ ፍጥነት ፣ በሥነ ቴክኒክ መጥቀው ከተገኙት ጥቂት አገሮች መካከል አንዷ ጀርመን ናት። እስከ 2ኛው የዓለም ጦርነት ፍጻሜ ድረስ ምናልባትም ቀዳሚዊ ጀርመን ነበረች ማለት ይቻላል ። እርግጥ፤ በ 20ኛው