ቀደም ሲል በስዊድን ለቦንድ ሽያጭ ወያኔ ባዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ቦታ ላይ ኢትዮጵያውያን ተሰባስበው የሽያጩን ዝግጅት በተቃወሙበት ግዜ በስዊድን የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆነችው ወ ወይንሸት ታደሰ ድብደባ ደረሶብኛል በማለት ለፖሊስአመልከታ ክስ ለመመስረት ሙከራ አድርጋ ነበር ሆኖም የስዊድን ፖሊስ ሁኔታውን አጥንቶ ለክስ የተጠራችውን የስዊድን ኢትዮስዊድን ግብር ሃይል ሃላፊና አክቲቪስት ወ መቅደስ ወርቁና አቶ ሞላ የኢትዮጵያ ዴሞክራት መድረክ ምክትል […]

The post የሬድዋን የአሜሪካ ቅሌት በስዊድንም ተደገመ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

Moresh በማዕከላዊ እስር ቤት ውስጥ ቶርቸር (አካላዊ ስቃይ) የሚፈጸምባቸው ጩኸታቸው ይሰማኛል፡፡ የቃሊቲ ማጎሪያ ውስጥ የታሰሩ ተማሪዎች፣ ጋዜጠኞች፣ ፖለቲከኞች፣ የሃይማኖት መሪዎች፣ ንጹሃን ዜጎች፣ ስቃይ አሁንም ከፊቴ አለ፤ የሚሞቱት ሰዎች ሊረሱኝ አይችሉም፤ የእስር ቤቱ ጠረንና ሽታ ይከተለኛል፤ በአካል ደህና ብመስልም አእምሮዬ ግን አሁን ድረስ ሰላም የለውም” በማለት የስዊድን ጋዜጠኛ ማርቲን ሺብዬ በተለይለጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ተናገረ፡፡ አንድ ዓመት […]

The post ”የቃሊቲ ማጎሪያ ውስጥ የታሰሩ ተማሪዎች፣ ጋዜጠኞች፣ ፖለቲከኞች፣ የሃይማኖት መሪዎች፣ ንጹሃን ዜጎች፣ ስቃይ አሁንም ከፊቴ አለ፤ የሚሞቱት ሰዎች ሊረሱኝ አይችሉም” የስዊድን ጋዜጠኛ ማርቲን ሺብ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡

የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡

ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና

ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና

ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ

ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት

ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)

ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና

ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡

ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡

ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡

የዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅት(WHO) ዘመናዊ ሥልጣኔ ያጎናጸፈው ምቾት እስከምን ድረስ ለቅሥፈት እንደሚዳርግ ሲያስጠነቅቅም ሆነ ሲያሳስብ፤ «የሥልጣኔ በሽታዎች» ባላቸው የበሽታ ዓይነቶች ሳቢያ በያመቱ ምን ያህል ሰዎች እንደሚሞቱ በሚያወጣው መዘርዝር ጥናት ላይ ያሳያል።

የናይጀሪያው ፅንፈኛ ቡድን ቦኮ ሀራም የሽብር ተግባሩን ከሰሜናዊ ናይጀሪያ አልፎ አሁን ወደ ጎረቤት ሀገራት ማስፋፋት መጀመሩ ባካባቢው ትልቅ ስጋት ፈጠረ። በናይጀሪያ ስለቀጠለው የቡድኑ ጥቃት ትናንት የመከረው የተመድ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ቡድኑ ለጠቅላላ ምዕራብ እና ማዕከላይ አፍሪቃ ትልቅ አደጋ መደቀኑን አስታውቋል።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ዖባማ፤ በምዕተ ዓመቱ 15ኛ ዓመት መግቢያ ወር ላይ ትናንት ለህዝባቸው ባሰሙት ንግግር ፣ ዐበይት ያሏቸውን አገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች አንስተዋል። በሀገር ውስጥ ለኤኮኖሚው ዐቢይ ግምት ሲሰጡ፤

የኪየቭ ሞስኮዎች መወነጃጀል፤ የሞስኮ ዋሽግተን-ብራስልሶች መወጋገዝ፤ መበቃቀልም እንደናረ ነዉ።፤ በዚሕ መሐል የፈረሰዉ የሠላም ዉል ገቢር ይሆናል ብሎ ማሰብ አንዳዶች እንደሚሉት የዋሕነት ነዉ።ዩንግ ግን ሌላ ምርጫ የለም ባይ ናቸዉ።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠላም ማጣትዋ «አሳሰበኝ» ይልላታል።ዩናይትድ ስቴትስ የአል ቃኢዳ «አባላት» የምትላቸዉን ትገድልባታለች።ሳዑዲ አረቢያና ኢራን ይሻኮቱባታል ይባላል።አሸባሪዎች በቦምብ ያተራምሷታል፤የጎሳ ታጣቂዎች፤አማፂያን፤ እና ወታደሮች ይዋጉባታል።ደቡብ አረቢያዊቱ ሐገር እዉነት ዓለም ሊያተራምስ ይችላል እንደ ዩሱፍ ያሲን።

የመሰንበቻዉ ጫጫታ …. ሰሞኑን የሚሰማዉ ወሬ የኢትዮጲያን የዴሞክራሲያዊ ትንሳኤ እናይ ይሆናል ብለን ተስፋ ለምናደርግ የሰላማዊ ትግል ተስፈኞች ምኞታችንን የምድረ በዳ ጭኸት የሚያደርግ ነገር የመጣ አስመስሎታል….እዉነትም ያስፈራል ደግሞም ያሳዝናል፡፡ በተለይ ‘የሊብራል ዴሞክራሲ ተከታይ ነን’ እና ‘የግለሰብ መብት ቅድምያ ይሰጠዉ’ …. ‘የኢትዮጵያ አንድነት እና የሉዓላዊነት መከበር ለድርድር መቅረብ የለበትም’ በሚለዉ አቛም ጽናታቸዉ በይበልጥ የሚታወቁት ሁለቱ ፓርቲዎች አንድነትና […]

The post አንድነትና የስንብት ጉዞዉ….. -ከቶፋ ቆርቾ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ራዲዮ ፋና፣ ከምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር “አምስተኛ ሀገር አቀፍ አጠቃላይ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ለማካሄድ “የባለድርሻ አካላት ሚና” በሚል ርዕስ የተለያዩ ‹‹ባለድርሻ›› አካላት የተጠሩበት ውይይት በዛሬው ዕለት በሸራተን አዲስ ላሊበላ አዳራሽ እያካሄደ ይገኛል፡፡ የውይይት መሪው የራድዮ ፋናው አቶ ብሩክ ከበደ የነበሩ ሲሆን ኢሕአዴግ፣ ኢዴፓ፣ መድረክ እና ምርጫ ቦርድ የመነሻ ጽሁፎች አቅርበዋል፡፡ የራድዮ ፋናው […]

ፍኖተ ነጻነት አቶ በላይ ፍቃዱ፣ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን መምራት ከጀመሩ ሦስተኛ ወራቸውን ይዘዋል፡፡ ፓርቲው፣ ከኢህአዴግ በበለጠ የምርጫ ወንበር ተወዳዳሪዎችን አቅርቦ ወደ ምርጫ እንዲገባ ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ ነው፡፡ የርሳቸውን ወደ ፓርቲው አመራርነት መምጣት ተከትሎ ከፍተኛ የፖለቲካ ልምድ ያላቸው ሰዎች፣ ጋዜጠኞችና ሙያተኞች ፓርቲውን ተቀላቅለዋል፡፡ አሁን ከምርጫ ቦርድ በኩል ይህንን እንቅስቃሴ እና ስኬት ለመግታት ከፍተኛ ሴራ እየተሰራ […]

The post አቶ በላይ ፍቃዱ የአንድነት ፕሬዘዳንት የምርጫ ቦርድ ሀሳብ ምን እንደሆነ፣ ምርጫ ከመሳተፍ የሚታገዱ ከሆነ ፓርቲያቸው ምን ለማድረግ እንዳሰብ ከባልደረባችን ሰለሞን ስዩም ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ዜጎች የምርጫ ካርድ እንዲያወጡ ጥሪ አቅርቧል • ‹‹ምህዳሩ ካልተስተካከለ ምርጫው አንድ ቀን ሲቀረውም ቢሆን ከምርጫ ልንወጣ እንችላለን›› የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ‹‹በነፃነት ለፍትሓዊ ምርጫ›› ዘመቻው ነፃነትን የማስመለስ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ ትብብሩ ዛሬ ጥር 12/2007 ዓ.ም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ኢህአዴግና ምርጫ ቦርድ አፈና እና ጫና እያደረጉ ቢሆኑም ነፃነትን ለማስመለስ የያዘውን ግብ ለማሳካት ወደኋላ እንደማይል ገልፀዋል፡፡ ‹‹የኢህአዴግ […]

The post የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ነፃነትን የማስመለስ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በምስራቅ ጎጃም የምርጫ ካርድ ያልወሰዱ ዜጎች ስኳር እንዳይወስዱ ተከለከሉ ጥር ፲፪(አስራ ሁለት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በመጪው ግንቦት ከሚካሄደው ምርጫ ጋር በተያያዘ በመላ ትግራይ ክልል <>የተባሉ ተኳሽ ሚሊሻዎች ከፍተኛ የተኩስ ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ በለክልሉ ያሉ ወኪሎቻችን ዘግበዋል። ይህ የሚሊሻዎች ስልጠናው ፤ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሗላ በዓይነቱም ሆነ በሰልጣኞቸ ብዛት ለየት ያለ ሲሆን፤ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ […]

The post በመላ ትግራይ የምርጫ ኣስፈፃሚ ለተባሉ ሚሊሻዎች የተኩስ ልምምድ ስልጠና እየተሰጠ ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በዚህ በያዝንው 2007 ዓም ግንቦት ወር በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ ሊካሄድ እቅድ ተይዟል። ተፎካካሪ ፓርቲዎች፤ የምርጫ ታዛቢዎችን፣ እጩ ተወዳዳሪዎችንና በአጠቃላይ ሀገራዊ እቅድና ፖሊሲዎቻቸውን፤ እንዲሁም የምረጡኝ ዘመቻ መልእክቶቻቸውን በማሰናዳት ላይ ይገኛሉ።

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡

የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡

ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና

ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና

ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ

ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት

ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)

ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና

ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡

ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡

ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡

ጥር ፲፪(አስራ ሁለት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በመጪው ግንቦት ከሚካሄደው ምርጫ ጋር በተያያዘ በመላ ትግራይ ክልል  <<ምርጫ አስፈጻሚ>>የተባሉ ተኳሽ ሚሊሻዎች ከፍተኛ የተኩስ ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ በለክልሉ ያሉ ወኪሎቻችን ዘግበዋል። ይህ የሚሊሻዎች ስልጠናው ፤ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሗላ  በዓይነቱም ሆነ በሰልጣኞቸ ብዛት ለየት ያለ ሲሆን፤ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የህወሓት ኣባላት ብቻ  የተሳተፉበት መሆኑ ታውቋል። ሚሊሻዎቹ በኣፅቢ …

ጥር ፲፪(አስራ ሁለት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ልጅ በሆኑት  በዶክተር አሉላ ፓንክረስ የሚመራው  <፣ያንግ ላይቭስ>> ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ጥናት  ኢትዮጵያ ውስጥ  የትምህርት ደረጃና ጥራት ከክልል-ክልል እንደሚለያይ ጠቁሟል። ትምህርት ከጀመሩ ተማሪዎች መካከል  17 በመቶ ያህሉ በተለያዩ  ችግሮች እንደሚያቆሙ  ያመለከተው ጥናቱ፤ ከሚማሩት መካከልም 24 በመቶዎቹ  ወደተከታዩ ክፍል ማለፍ እየተሳናቸው እንደሚደግሙ  ይጠቁማል። ዋና …

ጥር ፲፪(አስራ ሁለት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፕሮፌሰር መስፍን ይህን ያሉት ሰማያዊ ፓርቱ እና በሰሜን አሜሪካ የሰማያዊ ፓርቲ ድጋፍ ኮሚቴ በመተባበር ያዘጋጁትን ውይይት ሲከፍቱ ነው። <<ሁላችንም ስንለወጥ ነው ለውጥ የሚመጣው ያሉት ፕሮፌሰር መስፍን፤ ከጣሊያን ጊዜ አንስቶ አሁን እስካለንበት ጊዜ ድረስ ባንዳው፣ፖሊሱ፣ባለስልጣኑ ሁሉ በመሸጦነት ማለፋቸውን በማውሳት፤ አንድ ትውልድ ይህን የመሸጦነት ባህል እየተባበረ ከሄደ ለውጥ …

ጥር ፲፪(አስራ ሁለት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከሐውልቱ  ስራ  አስተባባሪዎች መካከል  የጃኖ  ባንድ መስራች የሆነው አርቲስት አዲስ ገሰሰ  ለታዲያስ  አዲስ እንደገለጸው፤  የቦብ  ማርሌይ  ሐውልት  ከሶስት  ሳምንት  በሁዋላ  በገርጂ  ኢምፔሪያል ሆቴል ፊት ለፊት ይቆማል። በምርጫ 97 ዋዜማ የቦብ ማርለይ 60ኛ አመት በመስቀል አደባባይ  ሲከበር፤ በወቅቱ  የመዲናዋ  ከንቲባ  የነበሩት አቶ አርከበ  እቁባይ  በበአሉ የተገኙትን የቦብ …

ጥር ፲፪(አስራ ሁለት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ደብረጽዮን- ከአርቲስቶች ጋር  ባደረጉት ዝግ ስበሰባ የተናገሩት ነገር ተቀርጾ  በይፋ  በማህበራዊ  ሚዲያዎች የተለቀቀ ሲሆን፤ በንግግራቸው አርቲስቶችን ሲመክሩና፣ ሲያባብሉ እና  ሲገስጹ ተሰምተዋል። <<በፌስ ቡክ የሚነገረንን ነገር እንሰማለን፤አርቲስቶች ሆዳሞች እንደምትባሉ እናውቃለን!>> ያሉት ዶክተር ደብረጽዮን፤ <<መለስን ሳይቀር የሚሳደቡ አሉ፤ መለስን ብቻ ሳይሆን ሁላችንንም ሲሰድቡን አይተናል>> …

የኮንጎ ዴሚሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ካቢላ ዘመነ-ሥልጣናቸዉን ለማራዘም ማቀዳቸዉን በሚቃወሙ ሠልፈኞችና በፀጥታ አስከባሪዎች መካከል ትናንት የተጀመረዉ ግጭት ዛሬም እንደቀጠለ ነዉ።

ከአየር ንብረት ለዉጡ ጋ ተገናኝቶ ይሁን ግልፅ ባይሆንም በሰሜናዊ ንፍቀ ክበብ ሃገራት የክረምቱ የቅዝቃዜ ደረጃ መለዋወጥ ከጀመረባቸዉ ዓመታት ወዲህ ያልተጠበቁ ክስተቶች እየታዩ እንደሆነ ይነገራል። ከለዉጦቹ አንዱ ካለፉት ስምንት ዓመታት ወዲህ በመላዉ ዓለም የታየዉ ማር የሚሠሩት ንቦች ቁጥር እያነሰ የመሄዱ ጉዳይ ነዉ።

የኢትዮጵያን ቡና ወደ አዉሮጳ በብዛት በማስገባት ጀርመን ቀዳሚነቱን ይዛ ብትገኝም ፈረንሳይ ከዓመታዊ የቡና ፍጆታዋ ስድስት በመቶዉን የምታስገባዉ ከኢትዮጵያ መሆኑ ተሰምቷል። ሰሞኑን በፓሪስ ፈረንሳይ የኢትዮጵያን ቡና ፤ የኢትዮጵያን ባህልና የጥበብ ሥራዎችን የሚያስተዋዉቅ ዝግጅት በመካሄድ ላይ ይገኛል።

ካሜሩን አሸባሪው ቡድን ቦኮ ሀራም በናይጀሪያ አጠናክሮ የቀጠለው ጥቃት ዒላማ ከሆነች ሰንበት ብሏል። ቡድኑ ያን ያህል ጥበቃ የማይደረግበትን ሁለቱን ሀገራት የሚያዋስነውን ድንበር እየተሻገረ የእገታ እና የኃይል ተግባሩን አስፋፍቶዋል።

ከአስር ቀናት በፊት በፓሪስ ፈረንሳይ አክራሪ እስላማዊ አሸባሪዎች ጥቃት ፈፅመዉ 17 ሰዎችን ከገደሉ ወዲህ የአዉሮጳ መንግሥታት በሽብርተኝነትና አሸባሪዎች ላይ ጠንካራ ርምጃ ለመዉሰድ የሚያስችላቸዉን ስልት መንደፋቸዉን እያስታወቁ ነዉ።

ትናንት በምስራቅ ጀርመንዋ በድሬስደን ከተማ ፔጌዳ በተባለው ቡድን የተጠራው ና የፔጊዳ ተቃዋሚዎች ሊያካሂዱ ያቀዷቸው ሰልፎች መታገዳቸው እዚህ ጀርመን ማነጋገሩ ቀጥሏል ።እገዳው በጀርመን ሃሳብን በነፃ መግለፅን ተጋፍቷል የሚል ወቀሳ ተሰንዝሮበታል ።

አስራት አብርሃም ምርጫ ቦርድ አንድነትና መኢአድ ላይ የጠቅላላ ጉባኤ ጨዋታ ከጀመረ ቆዬ፤ እነዚህ ፓርቲዎች ባለፈው ዓመት ለመዋሃድ ተስማምተው ጠቅላላ ጉባኤ ለመጥራት ሲወስኑ ምርጫ ቦርድ ጣልቃ ገብቶ መኢአድ ከአሁን በፊት ያደረገው ጠቅላላ ጉባኤ ኮረም ስለማይሞላ እሱ ሳታስተካክሉ ለመዋሃድ አትችሉም ብሎ ውህደቱን እንዲሰናከል አደረገ። በወቅቱ ይሄ ውሳኔ ፖለቲካዊ መሆኑ በደንብ ልብ ያለ ወገን ለመኖሩ እጠራጠራለሁ፤ እኛም የመሰለን […]

The post የጠቅላላ ጉባኤ ጨዋታ – አስራት አብርሃም appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ምርጫ ቦርድን እንዳሻቸው የሚያስደንሱት የገዢው ቡድን ሹማምንት፣ በዘንድሮው ምርጫ እንደለመዱት በቀላሉ አታለውና አጭበርብረው ማለፍ እንደማይቻላቸው የተገነዘቡ ይመስላል፡፡ ለዚህም ነው፣ በቀደሙት ምርጫዎች ህወሓት/ኢህአዴግ ተቃዋሚዎች ምርጫ ጥለው ወጥተው በአለም እንዳያሳጡት፤ የተለያዩ የማባበያና የማግባቢያ መንገዶችን የማይሳተፉ ፓርቲዎች እንዲሰረዙ የሚያደርግ ድንጋጌ አስቀምጦ ነበር፡፡ የዘንድሮው ምርጫ ግን ከሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ለተላተመው ገዢው ቡድን ግዙፍ “ናዳ” ይዞ እንደመጣ ያፈጠጠ ሀቅ […]

አቶ በላይ ፍቃዱ፣ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን መምራት ከጀመሩ ሦስተኛ ወራቸውን ይዘዋል፡፡ ፓርቲው፣ ከኢህአዴግ በበለጠ የምርጫ ወንበር ተወዳዳሪዎችን አቅርቦ ወደ ምርጫ እንዲገባ ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ ነው፡፡ የርሳቸውን ወደ ፓርቲው አመራርነት መምጣት ተከትሎ ከፍተኛ የፖለቲካ ልምድ ያላቸው ሰዎች፣ ጋዜጠኞችና ሙያተኞች ፓርቲውን ተቀላቅለዋል፡፡ አሁን ከምርጫ ቦርድ በኩል ይህንን እንቅስቃሴ እና ስኬት ለመግታት ከፍተኛ ሴራ እየተሰራ እንደሆነ ይነገራል፡፡ […]

በእኛ በኢትዮጵያ ህዝቦች ዘንድ ለ23 ዓመታት ተመዝኖ ቀሎብናል – ይህ የጥቂት ሽፍታዎች ቡድን! የመንግስትነት ስም ሊመጥነው የማይችል የውንብድናና የማፍያ ተግባር በ’መንግስትነት’ ሽፋን ሲራመድም ቆይቷል – ላለፉት ሁለት አስርታት፡፡ ዛሬ፡- ይህን በገሃድ የሚታይ ጥሬ-ሀቅ ያልተገነዘበ አንድም ኢትዮጵያዊ አይገኝ፡፡ ይህንን የጥቂቶች ‹‹የምዝበራ ፖለቲካል-ኢኮኖሚ›› ለመሸፈን እና የተለየ ልባስ/ጭንብል ለማልበስ፤ እነዚህ መዝባሪዎች አያሌ ፎቆቻቸውን ከህዝብ በመዘበሩት የህዝብ አንጡራ-ሃብት አማካይነት […]

ምርጫ ቦርድ አንድነትና መኢአድ ላይ የጠቅላላ ጉባኤ ጨዋታ ከጀመረ ቆዬ፤ እነዚህ ፓርቲዎች ባለፈው ዓመት ለመዋሃድ ተስማምተው ጠቅላላ ጉባኤ ለመጥራት ሲወስኑ ምርጫ ቦርድ ጣልቃ ገብቶ መኢአድ ከአሁን በፊት ያደረገው ጠቅላላ ጉባኤ ኮረም ስለማይሞላ እሱ ሳታስተካክሉ ለመዋሃድ አትችሉም ብሎ ውህደቱን እንዲሰናከል አደረገ። በወቅቱ ይሄ ውሳኔ ፖለቲካዊ መሆኑ በደንብ ልብ ያለ ወገን ለመኖሩ እጠራጠራለሁ፤ እኛም የመሰለን የራሱ የፓርቲው […]

ባለፈው ቅዳሜ የተሰበሰበው የአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት ምርጫ ቦርድ በፃፈው ድብዳቤ ከተወያየ በኋላ ደብዳቤው ህገወጥ ነው ሲል አወገዘ። ምርጫ ቦርድ ደማቅ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በተካሄደ ማግስት ሌላ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሩ ብሎ ሲያበቃ፤ ሲጠራ ደግሞ አልታዘብም ማለቱ ያስታወሱት የጠቅላላ ጉባኤ አባላት አሁን ደግሞ ሌላ ለሶስተኛ ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሩ ማለቱ ህገወጥ ተግባር ነው በማለት ከእንግዲህ ጠቅላላ […]

ዶ/ር ንጋት አስፋው ክፍል 1 ዶ/ር ንጋት አስፋው ክፍል 2 አቶ አስራት ጣሴ

The post ቪድዮ- ዶ/ር ንጋት አስፋው እና አቶ አስራት ጣሴ ለአንድነት ፓርቲ የሰጡት ምስክርነት ከሚሊዮኖች ድምፅ ጋር ያደረጉት ቆይታ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በአንድነት ፓርቲ ውስጥ የተከሰተውን ሰርጎ የመግባት ሙከራ እና በገዢው ፓርቲ የተደረገውን የተለጣ…ፊ ፓርቲ ምስረታ እጅግ የምቃወመው ሲሆን የአንድነት አመራሮች በጠቅላላ ጉባዬው የተመረጡ እና በአቶ በላይ ፍቃዱ የሚመራው ካቢኔ እንጂ ጥቂት ግለሰቦች በገዢው ፓርቲ ድጋፍ ተሰባስበው አንድነትን የፈጠሩ ተለጣፊ አይደሉም::እኔ ውስከማውቀው ድረስ የአቶ በላይ ፍቃዱ ካቢኔ ሕጋዊ እና በጠቅላላ ጉባዬ የተመረጠ አመራር ነው:: የአንድነትን አመራሮች የምነግራቹ […]

The post ወያኔ አንድነትን ለማፍረስ ያቀደው ሴራ በሃብታሙ አያሌው አንደበት ከወህኔ ቤት appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

  ወያኔን የሚከዱ ወታደሮች በየቦታው እየተሰማ ባለበት ባሁኑ ሰዓት የሚመለመል ወታደር መጥፍቱ ምናልባትም ወያኔዎቹ ከፍተኛ የራስ ምታት ሳይሆንባቸው አይቀርም፡፡ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተደጋጋሚ የአዲስ ቅጥረኛ ወታደር ማስታወቂያ ቢያወጡም፣ አይደለም የሚመለመል ወታደር ቀርቶ የሚመዘገብ ጠፋ፡፡ እናም ይህንን ችግር ለመፍታት ወያኔ አዲስ ዘዴ ቀየሰ፡፡ ከከተማ እስከ ገጠር ቀበሌ፣ በብረታብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ስም አማላይ ማስታወቂያዎችን አስለጠፈ፡፡ ይህ በሀገር […]

The post ወያኔ የሚመለመል ወታደር አጣ! – ዳግማዊ አቤ ጉበኛ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

* በስደት የግፉአኑን መከራ ለመቅረፍ ምን እየሰራን ነው ? * የውዴታ ግዴታ የለብንምን? ሜሮንና አስቴር … ያን ሰሞን አርቲስት ሜሮን ጌትነት ” አትሂድ ” ባለችው የተዋጣለት ግጥሟ ታሸበሽብ ታረግድለት የነበረውን የኢህአዴግ አመራርና ስርአቱን በሰላ ብዕሯ መሸነቋቆጧ ከጫፍ እስከ ጫፍ የሃበሻ መነጋገሪያ ሆኖ ከርሟል ። የሜሮን ፋና ወጊ ፣ በጥበብ የተከሸነ ፣ ነፍስ አሽር ግጥም በድምጽ […]

The post የማለዳ ወግ… አርቲስት ሜሮንና አስቴር ተናገሩ ፣ እኛስ ! – ነቢዩ ሲራክ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ዛሬ ወደ ቢሮ እየመጣሁ በሬዲዮ ስለ አጭበርባሪ ልመናዎች እየሰማ ነበር፡፡ ራሳቸውን በሽተኛ አስመስለው ስለሚለምኑ ሰዎች፡፡ እጃቸውን አጣምመው፣ ሰውነታቸው አቁስለው፣ ዓይናቸውን  የጠፋ አስመስለው፤ ጀርባቸውን አጉብጠው ስለሚለምኑ ሰዎች፡፡ በአንዳንድ ሰዎች ላይ የሚታየው የጉዳት ምልክት ምንም ዓይነት ጥርጣሬን የማያመጣ ነው፡፡ 
በሰማነው ነገር ላይ እየተወያየን ስንመጣ መርካቶ ‹ቁስል ተራ› የሚባል ቦታ አለኮ አለኝ አንድ ሰው፤ ‹‹ምን የሚደረግበት›› ብዬ ጠየቅኩ፡፡ ‹‹ቁስል የሚሠራበት›› አለኝ፡፡ ‹‹እዚያ ትሄድና ገንዘብ ከፍለህ የምትፈልገውን ዓይነት ቁስል ይሠሩልሃል›› አለኝ፡፡ አይ መርካቶ! አለ ጸጋዬ ገብረ መድኅን፡፤ እስኪ የበለጠ የምታውቁ አካፍሉን፡፡   

በአምዶም ገብረስላሴ) በ2007 ዓ/ም የሚካሄድ ምርጫ ኣስፈፃሚ ምልሻዎች በመላ ትግራይ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። የህወሓት ኣባላት ብቻ የሚመለመሉበት የትግራይ ምልሻ ምርጫው ከ99.6% ወደ 100 % ከፍ ላማድረግ የሚረዱ ተኳሽ ሚልሻዎች ከፍተኛ የተኩስ ልምምድ እያደረጉ ይገኛሉ። ስልጠናው ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሗላ በዓይነቱ ለየት ያለና በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የህወሓት ኣባላት ብቻ ምልሻዎች የተክስ ልምምድ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። ህወሓት ምርጫው […]

The post ግድያ… በትግራይ! appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.