በጀርመን የፔጊዳ ንቅናቄና የሰልፉ እገዳ DW Amharic January 20, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ትናንት በምስራቅ ጀርመንዋ በድሬስደን ከተማ ፔጌዳ በተባለው ቡድን የተጠራው ና የፔጊዳ ተቃዋሚዎች ሊያካሂዱ ያቀዷቸው ሰልፎች መታገዳቸው እዚህ ጀርመን ማነጋገሩ ቀጥሏል ።እገዳው በጀርመን ሃሳብን በነፃ መግለፅን ተጋፍቷል የሚል ወቀሳ ተሰንዝሮበታል ።