ቻድ እና ፀረ ቦኮ ሀራም ርምጃዋ DW Amharic January 20, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ካሜሩን አሸባሪው ቡድን ቦኮ ሀራም በናይጀሪያ አጠናክሮ የቀጠለው ጥቃት ዒላማ ከሆነች ሰንበት ብሏል። ቡድኑ ያን ያህል ጥበቃ የማይደረግበትን ሁለቱን ሀገራት የሚያዋስነውን ድንበር እየተሻገረ የእገታ እና የኃይል ተግባሩን አስፋፍቶዋል።