የንቦች ሳዉና DW Amharic January 20, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከአየር ንብረት ለዉጡ ጋ ተገናኝቶ ይሁን ግልፅ ባይሆንም በሰሜናዊ ንፍቀ ክበብ ሃገራት የክረምቱ የቅዝቃዜ ደረጃ መለዋወጥ ከጀመረባቸዉ ዓመታት ወዲህ ያልተጠበቁ ክስተቶች እየታዩ እንደሆነ ይነገራል። ከለዉጦቹ አንዱ ካለፉት ስምንት ዓመታት ወዲህ በመላዉ ዓለም የታየዉ ማር የሚሠሩት ንቦች ቁጥር እያነሰ የመሄዱ ጉዳይ ነዉ።