ምርጫ 2007፡- ምርጫ ቦርድ ከአንድነት፣ ሰማያዊና መኢአድ ጋር ውዝግብ ገብቷል
በዚህ በያዝንው 2007 ዓም ግንቦት ወር በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ ሊካሄድ እቅድ ተይዟል። ተፎካካሪ ፓርቲዎች፤ የምርጫ ታዛቢዎችን፣ እጩ ተወዳዳሪዎችንና በአጠቃላይ ሀገራዊ እቅድና ፖሊሲዎቻቸውን፤ እንዲሁም የምረጡኝ ዘመቻ መልእክቶቻቸውን በማሰናዳት ላይ ይገኛሉ።