ባራክ ዖባማ ለህዝባቸው ያሰሙት ዲስኩር DW Amharic January 21, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ዖባማ፤ በምዕተ ዓመቱ 15ኛ ዓመት መግቢያ ወር ላይ ትናንት ለህዝባቸው ባሰሙት ንግግር ፣ ዐበይት ያሏቸውን አገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች አንስተዋል። በሀገር ውስጥ ለኤኮኖሚው ዐቢይ ግምት ሲሰጡ፤