የአዉሮጳ ፀረ ሽብር እንቅስቃሴ DW Amharic January 20, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከአስር ቀናት በፊት በፓሪስ ፈረንሳይ አክራሪ እስላማዊ አሸባሪዎች ጥቃት ፈፅመዉ 17 ሰዎችን ከገደሉ ወዲህ የአዉሮጳ መንግሥታት በሽብርተኝነትና አሸባሪዎች ላይ ጠንካራ ርምጃ ለመዉሰድ የሚያስችላቸዉን ስልት መንደፋቸዉን እያስታወቁ ነዉ።