ዓመታዊው የኤሌክትሮኒክስ ዐውደ-ርእይ DW Amharic January 21, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅት(WHO) ዘመናዊ ሥልጣኔ ያጎናጸፈው ምቾት እስከምን ድረስ ለቅሥፈት እንደሚዳርግ ሲያስጠነቅቅም ሆነ ሲያሳስብ፤ «የሥልጣኔ በሽታዎች» ባላቸው የበሽታ ዓይነቶች ሳቢያ በያመቱ ምን ያህል ሰዎች እንደሚሞቱ በሚያወጣው መዘርዝር ጥናት ላይ ያሳያል።