ኪንሻ-የተቃዉሞ ሠልፍ፤ ግጭትና ግድያ DW Amharic January 20, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኮንጎ ዴሚሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ካቢላ ዘመነ-ሥልጣናቸዉን ለማራዘም ማቀዳቸዉን በሚቃወሙ ሠልፈኞችና በፀጥታ አስከባሪዎች መካከል ትናንት የተጀመረዉ ግጭት ዛሬም እንደቀጠለ ነዉ።