ሐምሌ ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለጹት ካለፈው ወር ጀምሮ ይጠበቅ የነበረው ዝናብ ባለመዝነቡ በርካታ የቀንድ ከብቶች ሲያልቁ፣ ነዋሪዎችም ቀያቸውን በመልቀቅ ምግብ ፍለጋ እየተሰደዱ ነው።ኢሳት ያነጋገራቸው ዜጎች እንደገለጹት፣ ነዋሪዎች የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ እንዲደርስላቸው ለመንግስት ጥያቄ ቢያቀርቡም፣ እስካሁን ከመንግስትም ሆነ ከሰብአዊ መብት ድርጅቶች የቀረበላቸው ነገር የለም። በርካታ አርብቶአደሮች ውሃና ምግብ እናገኛለን በሚል …

ሐምሌ ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከማእከላዊ እስታትስቲክስ የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው በተለይ በአዲስ አበባ እና በኦሮምያ የምግብ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። የምግብ ኢንዴክስ 13 ነጥብ 9 በመቶ ሲጨምር፣ በአዲስ አበባ 26 በመቶ፣ አፋር 16 በመቶ፣ አማራ 6.7 በመቶ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ 13.9 በመቶ፣ ኦሮምያ 21.2 በመተ እንዲሁም በትግራይ 5.5 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። ከፍተኛ ጭማሪ …

ሐምሌ ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት የእርሻ ወቅቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ አርሶአደሮች በመሬታቸው ላይ ለማረስ ሙከራ ሲያደርጉ፣ የሱዳን ባለሃብቶችና ታጣቂዎች ጥቃት እየፈጸሙባቸው ነው። አርሶ አደሮቹ “በገዛ አገራችን እርሻ እንዳናርስ በሱዳኖች እየተከለከልን ነው” ያሉ ሲሆን፣ በሱዳኖች በኩል የሚፈጸመውን በደል ለመሸከም እየከበዳቸው መምጣቱን ይገልጻሉ።ሱዳኖች መሬቱ የእነሱ መሆኑንና የኢትዮጵያ መንግስትም ማረጋጋጫ እንደሰጣቸው ይናገራሉ። የኢትዮጵያ …

ሐምሌ ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቀድሞ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ፣ የአዲስ አበባ ወጣቶች ም/ሰብሳቢ የነበረውና ከሶስት ሳምንት በፊት በሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ፣ ‹‹ሰዎችን ለግንቦት ሰባት በመመልመል ወደ ኤርትራ ትልክ ነበር›› የተባለው አቶ ፍቃዱ በቀለ ከታሰረበት ካሳንችስ ስድስተኛ ፖሊስ ጣቢያ በዋስ ተፈቷል፡፡ በተመሳሳይ ክስ ተጠርጥሮ ከ25 ቀናቶች በላይ ካሳንችስ ስድስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ የነበረው …

ሐምሌ ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኮሚሽኑ ባለፉት 5 አመታት ፣ 5 ቢሊዮን 300 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የተዘረፈ መሬት ማስመለሱን ገልጿል። 27 የመኖሪያና የንግድ ቤቶችንና 22 መኪኖችን ማስመለሱንም ገልጿል። ኮሚሽኑ ሙስናን ለመዋጋት ጥረት ቢደረገም ሙስና አሁንም በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን አስታውቋል። 90 ሺ የመንግስት ባለስልጣናት ሃብታቸውን ማስመዝገባቸውን ኮሚሽኑ ቢገልጽም፣ መቼ ይፋ እንደሚያደርግ ወይም እስካሁን …

በሳውዲ ምዕራባዊ የሀሪቱ ክፍል የአሲር ግዛት 15 ያህም ሲገደሉ 7 ያህል መቁሰላቸውን የሳወዲ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር አስታውቋል ። ከሞቱት 15 ነዋሪዎች መካከል 12 ያህሉ ልዩ ኮማንዶ የጸጥታ ኋላፊዎች ሲሆኑ 3 ያህሉ ደግሞ የጸጥታ ክፍሉ ሲቪል ሰራተኞች መሆናቸው የጠቆመው የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መግለጫ ከቆሰሉት ሰባቱ አንዱ መትረፋቸው አጠራጣሪ መሆኑንም በቃል አቀባዩ በሜጀር ጀኔራል መንሱር አልቱርኪ በኩል […]

የህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ የብሔራዊ መረጃ ስብሰባ ያደረገ መሆኑን መረጃዎቻችን በርግጠኝነት ተናግረዋል ” የአርበኞች ግንቦት 7 የስለላ መረብ እንዴት ከዉስጣችን ሊገባ ቻለ? የሚለዉ ትልቅ መነጋገሪያ የነበረ ሲሆን ” በተለይ የኤርትራዉ የጸጥታ ሐይል ሐላፊ መያዝ ክፉኛ አስደንግጧል! እነዚህንና መሰል የተዛመዱ ጉዳዮችን ሰብሮ መግባት በሚያስችል መልኩ ልንበለጥ የቻልነዉ በምን መልኩ ነዉ? በገንዘብ አቅም? ወይስ እርስ በእርሳችን ባለመተማመን? […]

አፋር መስተዳደር በተከሰተው ድርቅ በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ከብቶች በማለቅ ላይ መሆናቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፤ የአካባቢው ባለሥልጣናትም ተገቢና ፈጣን ምላሽ አልሰጡም፤ እንደውም ድርቁን ለመደባበቅ ይሞክራሉ ሲሉ አማረዋል። የፌዴራልና የክልል መንግሥት ግን ችግሩን ለመቋቋም በመስራት ላይ እንደሚገኙ ገልጸዋል። አፋር መስተዳደር በተከሰተ ድርቅ …

ድርቅ በአፋር መከሰቱ – ዶይቸ ቬለ Read more »

በማደራጀት በማስተባበር እና በመቀስቀስ ተግባራዊ ስራ ላይ እንዋል::(ምንሊክ ሳልሳዊ) በሃገራችን የድህረገጾች ተደራሽነት እጅግ አናሳ ነው::ከጽሁፍ ስራ በተጨማሪ በትብብር ወደ መሬት መውረድ ያለብን ጊዜ ላይ መሆናችንን አንዘንጋ::የግድ በተቃዋሚ ድርጅት ስር መታቀፍ አሊያም በበርካታ ሰዎች በተከበበ ማህበር ስር መጠለል ሳያስፈልግ ሁለት ሶስት …

በማደራጀት በማስተባበር እና በመቀስቀስ ተግባራዊ ስራ ላይ እንዋል::(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሰባት ሚሊዮን ብር በላይ መዝብረዋል ተብለው በሙስና ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸው የባንኩ ሁለት ሠራተኞችና ዘመዶቻቸው እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ፡፡ የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ባለፈው ዓመት ነሐሴ 27 ቀን 2006 ዓ.ም. ያቀረበውን ክስ የሚመረምረው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት …

ከንግድ ባንክ ከሰባት ሚሊዮን ብር በላይ በመመዝበር የተጠረጠሩ ሠራተኞችና ዘመዶቻቸው ተከላከሉ ተባሉ Read more »

ታሪካዊና እጅግ በጣም አስደማሚ የሆነ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ከ 80 – 100, 000 የሚቆጠሩ የጋሞ ብሔር ተወላጆችና ሌሎች ነዋሪዎች በተገኙበት ዛሬ በውቧ አርባ ምንጭ ከተማ በደማቅ መልክ ተደረገ፡፡ በሰልፉ አያሌ መልዕክቶች ከመሰማታቸውም በላይ ስለ ጋሞ ብሔር ጀግንነትና ከሌሎች የኢትዮጵያ ብሔር ልጆች ጋር ተከባብሮና ተፋቅሮ ስለመኖሩ ተወድሷል፡፡ ስለ አንድነቱም ተዚሟል፡፡ ሕገ መንግስቱ ይከበር፣ ጥገኞችና ሰርጎ ገቦች […]

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በ2007 ዓ.ም. የግብር ሥርዓቱን ተከትለው ባልሠሩ የልኳንዳ ቤቶች የግምት ታክስ እንዲከፍሉ እንደሚደረግና በቫት ሥርዓቱም እንደሚጠየቁ አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ሐምሌ 28 ቀን 2007 ዓ.ም. የዕቅድ አፈጻጸምና ተግዳሮቶችን ባለድርሻ ከሆኑ የታክስ ከፋዩ ተወካዮች ጋር በገመገመበት ወቅት፣ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር …

ልኳንዳ ነጋዴዎች የግምት ታክስና የቫት ቅጣት ሊጣልባቸው ነው Read more »

ዳግም ድርቅ በድብቅ…! በሀገራችን ከፍተኛ የሆነ ድርቅ መከሰቱ ተነገረ እነሆ ዳግም በሀገራችን ምድር ድረቅ ተከሰቶ ከብቶች በየመንገደዳቸው እየሞቱ እንደሆነ ከአይን እማኞች እየሰማን በፎቶገራፈም እያየን ነው፡፡ ይህ ሰዕል በሀገራችን አፋር አካባቢ የተነሳ ፎቶገራፍ ነው፡፡ ድርቁ በተለያየ የሀገራችን ክፍልም መከሰቱን ሰምተናል፡፡ ይሔንን ጉዳይ እስከ አሁን የመንግስት ሹማምንትም አልነገሩንም…. እነርሱቴ በተለያዩ ድግሳ ድገሶች ተጠምደው እንዲህ ያለውን ሰቆቃ መሰሚያም […]

ዜና መድረክ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ /መድረክ/ በ2007 ዓ ም በተካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሂደትና ከምርጫው ጋር በተያያዘ በአባላቱ ላይ በተፈጸሙት ግድያዎችና የገዥው ፓርቲ ካድሬዎችና ባለሥልጣናት እየፈጸሙና እስከ አሁንም እያባባሱ ባሉት ዘርፈብዙ የማዋከብና የማሰቃየት ተግባራት ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ለማሳለፍ …

ዜና መድረክ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ልዩና አስቸኳይ ጉባኤ ለሁለት ቀናት ያካሄዳል፡፡ Read more »

ከሳሽ ሲከሰስ – ካለፈው የቀጠለ (ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ ቢኖር ነበር እኛ ኢትዮጵያን ሙስሞች እንዲህ ብለን እንከስ እንበር!) 7ኛ. ተከሳሽ የኢ.ፌዲ.ሪ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር የሽብር ቡድኑ የስልጠናና የምልመላ ክፍል በመሆን ሰርቷል፡፡ የህዝብን ሃብትና ጊዜ ለእኩይ ዓላማው በመጠቀም የሽብር ቡድኑን ዓላማ ለማስፈፀም …

ከሳሽ ሲከሰስ – ካለፈው የቀጠለ – ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ ቢኖር Read more »

ሕዝብ ጨዋነቱን ነገር ግን እጅጉን መቆጣቱን የገለፀበት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ፡ታሪካዊና እጅግ በጣም አስደማሚ የሆነ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ከ 80 – 100, 000 የሚቆጠሩ የጋሞ ብሔር ተወላጆችና ሌሎች ነዋሪዎች በተገኙበት ሐምሌ 29/2007 ዓ.ም በውቧ አርባ ምንጭ ከተማ በደማቅ መልክ ተደረገ፡፡ በሰልፉ …

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ የጋሞ ብሔር ተወላጆችና ሌሎች ነዋሪዎች በተገኙበት አርባ ምንጭ ከተማ በደማቅ መልክ ተደረገ፡፡ Read more »

አስተዳዳሪው ለጥያቄዎቻቸው በሳምንት ውስጥ ምላሽ ካልሰጡ ችግሩ እንደሚባባስ አሳስበዋል ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤው ጥያቄ በማንሣቱ በአለቃው ተበትኗል፤ ምክትል ሊቀ መንበሩንም አግደዋል የክፍለ ከተማው ፖሊስ አስተዳደሩን ከሰበካ ጉባኤውና ከምእመናኑ ጋር እንደሚያወያይ ተጠቁሟል (ሰንደቅ፤ ፲ኛ ዓመት ቁጥር ፭፻፲፯፤ ሐምሌ ፳፱ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም.) በመንፈሳዊ እና ልማታዊ እንቅስቃሴዎች ግንባር ቀደም ተሳታፊዎች ነን ያሉ የደብረ ሲና እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን …

(Amdom Gebresla) ህወሓት የሚመራው መንግስት በትግራይ ህዝብ፣ ሙሁራን፣ ተማሪዎች፣ የፖለቲካ ኣክቲቪስቶች፣ የህወሓት ኣባሎች ሳይቀሩ ከፍተኛ ተቃውሞ እየደረሰው ይገኛል። ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሗላ ህወሓት የነበረት ግርማ ሞገስ ያጥች ስትሆን በጦርነቱ ምክንያት ለሁለት የተከፈለችው ህወሓት ጠበንጃዋ ኣንግባ ሁሉንም የተለየ ሃሳብ የያዘ ሰው የተለያዩ ቅጥያ እያሰጠች ድራሹን ስታጠፋው ነበር። የትግራይ ህዝብ ከህወሓት ጋር የነበረው ቁርኝት ከፍተኛ ከመኖሩና ሙሉ ድጋፍ […]

የኢሕአዴግ ብሄራዊ ምክር ቤት ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ይሰበሰባል። ኢሕአዴጎች የ2007 ምርጫ በአለም ዙሪያ መሳቂያ እንዳደረጋቸው ፣ ከምርጫውም የተነሳ ሌጂቲማሲ እንዳጡ የተረዱት ይመስለኛል። “በሰላማዊ መንገድ መፍትሄ ማምጣት አይቻልም” በሚል ዜጎች ወደ አመጽና ወደ ትጥቅ ትግል እየሄዱ እንደሆነ ፣ ላይ ላዩን ባያምኑም፣ ዉስጥ ዉስጡን ግን ጠንቅቀው ሳያወቁ እንደማይቀር ነው። በርግጠኝነት መናገር የምንችለው ነገር አለ። እርሱም ገዢዎች እያሰሩ፣ […]

ሐምሌ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ላለፉት 20 ቀናት ሲጓተት የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ በአርባምንጭ የተካሄደ ሲሆን፣ ህዝቡ መንግስት አይካፈፍለን በማለት ቁጣውን ሲገልጽ ተሰምቷል። ጎታና ቱፋ ታድላ የተባለ ጸሃፊ የጋሞን ህዝብ የሚያንቋሽሽ መጽሃፍ ማዘጋጀቱን ተከትሎ፣ የአካባቢው ህዝብ መንግስት ጋሞን ከጎፋ ህዝብ ጋር ለማጋጨት ሆን ብሎ የተሸረበው ሴራ ነው በማለት ሲቃወመው ቆይቷል። “የአሜሪካው …

ሐምሌ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን ብአዴን በባህርዳር ባካሄደው 11ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ክልሉን የገጠሙትን ፈተናዎች አቅርቧል። ጉባኤው በዝግ የተካሄደ ሲሆን፣ አንዳንድ የጉባኤው ተሳታፊዎች ድርጅቱ የገጠመውን ፈተና በዝርዝር አቅርበዋል። ዝምታን የመረጠው ህዝብ በስርዓቱ ደስተኛ እንዳልሆነ በርካታ አመላካች ነገሮች መኖራቸው የተብራራ ሲሆን፣ “ህዝብ አኩርፏል፣ ምን እናድርግለት ?” የሚል ጥያቄም ተነስቷል። በእየአመቱ በመቶ ሺዎች …

ሐምሌ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያንን አባላትን በቀላሉ ለመያዝ እንዲመች በሚል ስሌት የዲያስፖራ ቀን በኣል የተዘጋጀ ሲሆን፣ በበአሉ ላይ ለሚገኙ የዲያስፖራ አባላት የተለያዩ ጥቅማ-ጥቅሞች እንደሚያገኙ ቃል ተገብቶላቸዋል። ከሰሜን አሜሪካ የመጡ የኦሮሞ ተወላጆች ለዘጋቢያችን እንደተናገሩት “በበዓሉ ላይ ከተገኙ በመረጡት አካባቢ ለመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ወዲያውኑ ከሊዝ …

ሐምሌ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በዘመነ ካሴ የክስ መዝገብ ከ2ኛ እስከ 5ኛ ለተከሰሱት 2ኛ ተከሳሽ አቶ አሸናፊ አካሉ ፣3ኛ ተከሳሽ አቶ ደናሁን ቤዛ ፣4ኛ ተከሳሽ አቶ ምንዳዬ ጥላሁን እና 5ኛ ተከሳሽ አቶ አንሙት የኔዋስ የመከላከያ ምስክር ሆነው አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ለዛሬ ሀምሌ 29 ቀን 2007 ዓ.ም. ፍርድ ቤት እንዲያቀርብ የፍርድ ቤት …

ሐምሌ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲው በድምጻችን ይሰማ የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላት ላይ የተላለፈውን የፍርድ ውሳኔ አውግዟል። “ስርዓቱ ለመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴው እውቅና ሰጥቶ ሲደራደር” ከቆየ በሁዋላ ፣ አሸባሪ ብሎ መክሰሱ፣ ‹‹ሽብር›› የሚባለው ክስ ስርዓቱ ያልፈለገውን የሚያስርበት ፍርድ ቤቱና ህጉም የአገዛዙ ዋነኛ መሳሪያ ሆነው መቀጠላቸውን ያመላክታል ብሎአል። በኮሚቴው ላይ የተወሰደው እርምጃ የሙስሊሙ …

ሐምሌ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአገሪቱ ደቡባዊ ምዕራብ ጀዛን ከተማ ውስጥ በአንድ ሳውድ አረቢያዊ ዜጋ ላይ ዝርፊያና ግድያ ፈፅመዋል ተብለው የተከሰሱት ሁለቱ ኢትዮጵያዊያን ፣ አረጋዊ አልዶ ኃ/ማሪያም እና ሃዲሽ ዘላለም ናቸው። ሁለቱ ኢትዮጵያውያን አንገታቸውን ተቀልተው የሞት ፍርድ ተፈፅሞባቸዋል ሲል የሳዑዲ አረቢያ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስቴሩን ጠቅሶ ታይምስ ላይቭ ዘግቧል። በሌላ ወንጀል …

ሐምሌ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በዓለም አቀፍ ደረጃ መጥፋቱ የሚነገርለት የሥጋ ደዌ ሕመም በአዲስ መልክ በኢትዮጽያ ማገርሸቱ አስደንጋጭ መሆኑን የኢትዮጽያ የቆዳና የአባላዘር በሽታዎች ሕክምና ማህበር በሂልተን ሆቴል ሰሞኑን ባካሄደው ስብሰባ ላይ ይፋ አደረገ፡፡ በሽታው በዓለም አቀፍ ደረጃ መጥፋቱ የተረጋገጠው ከ15 ዓመታት በፊት መሆኑ የተነገረ ሲሆን ፣ በአሁኑ ወቅት ግን በኢትዮጵያ በዓመት …

የሀይማኖት መብታችን የሚከበረው በነፃነት ትግል ነው! ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ለስልጣን ለሚያሰጋው ድርጅትና ተቋም ለራሱ ስልጣን የሚበጀውን ሌላ ድርጅትና ተቋም በመፍጠር እንዲሁም ኢትዮጵያውያንን በቋንቋ ልዩነት ከፋፍሎ ሲገዛ ቆይቷል፡፡ ለመምህራን ማህበር ለመምህራን ሳይሆን ለእሱ የሚመች ማህበር፣ …

የሀይማኖት መብታችን የሚከበረው በነፃነት ትግል ነው! ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ Read more »

ድምፃችን ይሰማ  #‎Ethiopia #‎EthioMuslims‬ ‪#‎EthioMuslimsPeacefulStruggle‬ ትግላችንን የበለጠ ተደራጅተን እንቀጥላለን! ነገ ሐሙስ ሐምሌ 30/2007 የመጀመሪያውን የግንዛቤ ማዳበሪያ እና ለተጠናከረ የትግል ሂደት ግብዓት የሚሆን ውይይት እናደርጋለን! ረቡእ ሐምሌ 29/2007 አምባገነኑ የኢትዮጵያ መንግስት ለሙስሊሙ ህብረተሰብ ያለው ንቀት ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ ቁልጭ አድርጎ …

ትግላችንን የበለጠ ተደራጅተን እንቀጥላለን! ድምፃችን ይሰማ Read more »

ፕሬዝዳንት ኢሳይያስን ከስልጣን ለማውረድ አሲረዋል በሚል አስራ አምስት ባለስልጣናት ወህኒ አስገብተው የነበሩት የኤርትራው የፀጥታ ሹም ወዲ ካሳ ተራቸው ደርሶ ወህኒ ወርደዋል። ከአስመራ እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የጸታው ሹም ለበርካታ ዓመታት የኤርትራን መረጃ ሙሉ በሙሉ ለኢትዮጵያ ሲያቀብሉ ኖረዋል። በኤርትሪያ የወያኔ ተቃዋሚ …

በአንዳርጋቸው ጽጌ መታፈን የተጠረጠሩት የኤርትራው የጸጥታ ሹም ለወያኔ ሚስጥር አቀብለዋል በሚል ተጠርጥረው ታሰሩ Read more »

ዜና ዲያስፖራ ከወደ አዲስ አበባ በቅርቡ ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ የሚመራዉ መንግስት በአለም አቀፍ ዙሪያ የሚገኙ ዲያስፖራዎችን በተለይም በሰዉ ሐገር ለፍተዉ ነዋየ ሐብት ያካበቱ የራሱ ደጋፊዎችን ወደ ሐገር ቤ/ት በመጥራት የዲያስፖራ እለት በሚል ብሂል ለ 5 ቀናት አክብሯል። እነዚሁ የወያኔ ጀሌዎች ወይም ዲያስፖራ ተብዬዎች ለያንዳዳቸዉ ካሉበት ሐገር ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ የደርሶ መልስ ቲኬታቸዉን ግማሽ ክፍያ […]

የወያኔ ብሔራዊ የስለላና የመረጃ ድርጅቶች የብሄራዊ የስለላና መረጃ አገልግሎት፤ በእንግሊዝኛ አጠራሩ፤ (National Intelligence Security Services ብለው የሚጠሩት የወያኔዎቹ የአፈና፤ የመጨቆኛና የግድያ ድርጅት፤ መረቡን ከዳር እስከዳር ዘርግቶ፤ ህዝቡን በአሸባሪነት አስፈራርቶ የሚቆጣጠር የስለላ ቢሮ ነው። የሀገሪቱን የቅርብ ፖለቲካ ታሪክ በሚከታተሉ ታዛቢዎች ዕምነት፤ ይህ የወያኔ ስለላ ድርጅት፤ አሁን ወያኔ ካዋቀራቸው ተቋማት ሁሉ እጅግ የበለጠ ኃይልና ሥልጣን እንዳለው ይገልጻሉ። […]

የህወሓት አገዛዝ የሚዘውረው የይስሙላ ፍርድ ቤት ዛሬ ሀምሌ 27 ቀን 2007 ዓ.ም. በሙስሊም ወገኖቻችን መሪዎች ላይ ፍርደገምድል ውሳኔ ሰጥቷል። በዚህ ውሳኔ መሠረትም የእምነት መብቶቻቸው እንዲከበሩላቸው በሰላማዊ በሆነ መንገድ የጠየቁ ወገኖቻችን መሪዎች እስከ 22 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ወስኗል። ሙስሊም ወገኖቻችን ጥያቄዎቻቸው ሰላማዊ በሆነ መንገድ ሲያቀርቡ ቆይተዋል። ሥርዓቱ ያደረገውን ተደጋጋሚ ትንኮሳዎችን ተቋቁመው “ድምፃችን ይሰማ!” የሚል […]

የወያኔ መንግስት 3 ሊትር ዘይት በ72 ብር አቀርባለው ቢልም ከእጥረቱ በተጨማሪ ደረጃውን ያልጠበቀና ለምግብነት የማይውል መሆኑን ዘይቱን ያገኙ ሰዎች እየተናገሩ ነው። ከግለሰብ ሱቅ የ1 ሊትር ዘይት በ75 ብር እየተሸጠ ቢሆንም ይህም ከኮሌትሮል ነፃ ያልሆነ እና ለጤና ጠንቅ ነው።ይህ የተበላሸ ዘይት በጉምሩክ በኩል ከወያኔ ባለስልጣናት ጋር በሼር የሚነግዱ ነጋዴዎች እንዳስገቡት ለማወቅ ተችሏል።ይህን ዘይት መጠቀም ለጤንነት ጠንቅ […]

‹‹ቤተሰቦቼ አሸባሪ ተብለው ቤት የሚያከራያቸው አጥተዋል፤ ልጆቼ በረንዳ ላይ ወድቀዋል፤ ቤተሰባችን ተበትኗል›› ም/ኢንስፔክተር ሙልዬ ማናዬ ረታ (7ኛ ተከሳሽ) በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በዘመነ ካሴ የክስ መዝገብ ከ2ኛ እስከ 5ኛ ለተከሰሱት አቶ አሸናፊ አካሉ (2ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ደናሁን ቤዛ (3ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ምንዳዬ ጥላሁን (4ኛ ተከሳሽ) እና አቶ አንሙት የኔዋስ (5ኛ ተከሳሽ) ዋስ እንዲሆኑ ለዛሬ ሀምሌ 29/2007 […]

አደር ባዮች የዓላማ ፅናት ስለሌላቸው ፅኑዎችን ይረግማሉ፡፡ – ምንሊክ ሳልሳዊ – ወያኔ ስልጣኑን ለማስረዘም ከሚጠቀምባቸው ስልቶች አንዱ በጥቅም የታሰሩ ሃሳብ የለሽ የሆኑ አደር ባዮችን መፈልፈል ነው። አድር ባይነት በየዘመን መለወጫው እንደልክፍት ብቅ ይላል፡፡ አብዛኞቹ አድር-ባዮች ሰብዕናን ባወጣው ዋጋ የሚሸጡ ናቸው፡፡ …

አደር ባዮች የዓላማ ፅናት ስለሌላቸው ፅኑዎችን ይረግማሉ፡፡ – ምንሊክ ሳልሳዊ Read more »

እነዚህ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንዳማንም ኢትዮጵያዊ በአከባቢያቸው ከሚቀርቧቸው አብሯቸው ከሚማሩ ከሚሰሩ ጓደኞቻቸው ማናችንም እንደምንዝናናው በገሃድ የምናያቸው ድንቅ ውብ ኢትዮጵያውያን አሻባሪ ያላቸው አካል ጫካ መግባት የአሻባሪነት ተቃራኒ መስሎት ይመሥለኛል። ግን ይህ በሰላም ባደጉበት በኖሩበት ሀገር አሸባሪ የተባሉት ወጣቶች ብዙ ወዳጅና ጓደኛ አብሮ አደግ ጀግና እንዳላቸው የተዘነጋ ይመስላል ። ምክነያቱም እነሱ በገሃድ እኔ ኢትዮጵያዊ እንደኢትዮጵያዊነቴ ለመብቴ ለነፃናቴ […]

ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ ቢኖር ነበር እኛም እንዲህ ብለን እንከስ ንበር! የፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 የተመለከተውን በመተላለፍ የተከፈተ ክስ የቀ/ቁ/ 001/2006 የወ/መ/ቁ. 01/0001/06 ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ በመላው ዓለም ከሳሽ ….. ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች (የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ) ተከሳሾች… 1/ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት …

ከሳሽ ሲከሰስ : የፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 የተመለከተውን በመተላለፍ የተከፈተ ክስ Read more »

ህወሓት መራሹ መንግስት የሚሊዬኖች ወኪሎች የሆኑት ውድ የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ወደ ዝዋይና ሸዋሮቢት ማረሚያ ቤቶች ሊያዛውራቸው ነው:: በአሁኑ ሰዓት ለመንግስት መዋቅር ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለ BBN RADIO በላኩት መግለጫ እንዳስታወቁት ህወሓት መራሹ መንግስት ውድ የህዝበ ሙስሊሙን ወኪሎች ያስተላለፈባቸው …

ህወሓት መራሹ መንግስት የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ወደ ዝዋይና ሸዋሮቢት ማረሚያ ቤቶች ሊያዛውራቸው ነው:: Read more »

ኦሮሞ ጥናት ማህበር ትናንት እና ከትናንት በስቲያ በዋሽንግተን ሀዋርድ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ ስብሰባውን አካሄደ። ከተያዩ ሃገራት የሄዱ የኦሮሞ እና ኦሮሞ ያልሆኑ ምሁራን በዚሁ ስብሰባ ላይ ጥናታዊ ጽሑፎቻቸውን አቅርበዋል። ጥናቶቹ በኦሮሞ ህዝብ ባህል፣ አኗኗር፣ እንዲሁም፣ በማህበራዊ፣ ኤኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ …

የኦሮሞ ጥናት ማህበር ዓመታዊ ስብሰባ በዋሽንግተን Read more »

ኤርትራ በርካታ ዜጎችዋ ሃገርዋን እየለቀቁ ለአስከፊ ስደት የሚዳርጉበትን ሁኔታ የተመድ የፀጥታ ምክር ቤት እንዲያጣራ ጥሪ አቀረበች። የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤቱ ጉዳዩን አጣርቶ ተገቢውን ፍርድ እንዲያሰጥ የኤርትራ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይፋ ባደረገዉ መግለጫ ጠይቋል። Listen

ኢሳት ዜና (ሃምሌ 28 2007 አ ም ) በተለያዩ የአገልግሎት ክፍሎች በተለያዩ የሀላፊነት ደረጃዎች ላይ ሲያገለግሉ የነበሩ 6 ዲፕሎማቶች ስርአቱን በመክዳት እንደወጡ መቅረታቸው ታወቀ ። የአገልግሎት ጊዜያቸውን በማጠናቀቅና በተለያዩ ምክንያቶች ለኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር እስከ ሀምሌ 1 2007 ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቦላቸው ለጥሪው ምላሽ በመንፈግ ስርአቱን የከዱ ዲፕሎማቶች ከአሜሪካ አፍሪካና ህንድ መሆኑን የውጪ ጉዳይ ምንጮች …

በሽብር ወንጀል ተከሰዉ ትላንት ቅጣት የተጣለባቸዉ የሙስልም ማህበረሰብ ችግሮች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ጠበቃ፣ ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ በሰጡት ቃለምልልስ የፍርድ ቤቱ ዉሳኔ ግራ አጋብቶናል ይላሉ። Listen

ህወሓት የሚመራው መንግስት በትግራይ ህዝብ፣ ሙሁራን፣ ተማሪዎች፣ የፖለቲካ ኣክቲቪስቶች፣ የህወሓት ኣባሎች ሳይቀሩ ከፍተኛ ተቃውሞ እየደረሰው ይገኛል። ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሗላ ህወሓት የነበረት ግርማ ሞገስ ያጥች ስትሆን በጦርነቱ ምክንያት ለሁለት የተከፈለችው ህወሓት ጠበንጃዋ ኣንግባ ሁሉንም የተለየ ሃሳብ የያዘ ሰው የተለያዩ ቅጥያ እያሰጠች …

የህወሓት ሁለቱ ኣንጃዎች ፍጥጫ – Amdom Gebreslasie Read more »

ሐምሌ ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አቶ አቡበክር አህመድን ጨምሮ በ18 የድምጻችን ይሰማ የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላት ላይ የተላለፈውን የፍርድ ውሳኔ “ድራማ ነው” በማለት ያጣጣለው ድምጻችን ይሰማ ፣የተሰጠው ፖለቲካዊ ፍርድ “ትግሉን የበለጠ እንድንቀጥልበት ያደርገናል” ሲል ገልጿል። የፍርዱን ኢ-ፍትሃዊነት የመንግስት ባለስልጣናትና ድራማውን የተወኑት አቃቢ ህግጋት እና ዳኞች ሳይቀር ያውቁታል የሚለው ድምጻችን ይሰማ፣ ውሳኔው …

ሐምሌ ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዘጋቢዎቻችን እንዳሉት በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ከዝናብ እጥረት ጋር ተያይዞ ድርቅ ተከስቷል።በሰሜን ሸዋ፣በዋግ ህምራና በወሎ በርካታ ቦታዎች ዝናብ ባለመዝነቡ ድርቅ ገብቷል፡፡ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ጉዳዩን በዝግ ስብሰባዎች ቢወያዩበትም ፣ መረጃው ወደ አደባባይ እንዳይወጣ ጥረት እያደረጉ ነው። በዋግ ህምራ አካባቢ ለሶስተኛ ጊዜ እርሻ እየተገለበጠ በመታረስ ላይ መሆኑን ከአካባቢው የሚወጡ …

ሐምሌ ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፍትህ ሚኒስትሩ አቶ ጌታቸው አምባዩ በቅርቡ በተካሄደው የፌደራል እና ክልል የፍትህ ምክክር መድረክ ላይ ፣ አቃቢ ህግ ክስ ሲመሰርት ከክሱ መግለጫ ጋር ስለ ተያዙ ኤግዚቢቶች ስለማይጠቅስ ፣ ንብረቶቹ በፖሊስ ጣቢያዎች ለረዢም ጊዜ ያለጥንቃቄ በመቆየታቸው በሚደርስባቸው የአያያዝ ጉድለት እንደሚበላሹ እና በፖሊስ አባላትም ያለአግባብ እንደሚዘረፉ ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሩ ይህን …