“እኔ መቼም የኦነግ አባል ሆኜ አላውቅም ” – አቶ በቀለ ገርባ (VOA) VOA Amharic August 5, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ዋና ጸሐፊ የነበሩት አቶ በቀለ ገርባ ከአራት ዓመታት በላይ ታሥረው ከቆዩ በኹዋላ በቅርቡ ተፈትተዋል። Listen