የወያኔ የስለላና የመረጃ ድርጅቶች

የወያኔ ብሔራዊ የስለላና የመረጃ ድርጅቶች የብሄራዊ የስለላና መረጃ አገልግሎት፤ በእንግሊዝኛ አጠራሩ፤ (National Intelligence Security Services ብለው የሚጠሩት የወያኔዎቹ የአፈና፤ የመጨቆኛና የግድያ ድርጅት፤ መረቡን ከዳር እስከዳር ዘርግቶ፤ ህዝቡን በአሸባሪነት አስፈራርቶ የሚቆጣጠር የስለላ ቢሮ ነው። የሀገሪቱን የቅርብ ፖለቲካ ታሪክ በሚከታተሉ ታዛቢዎች ዕምነት፤ ይህ የወያኔ ስለላ ድርጅት፤ አሁን ወያኔ ካዋቀራቸው ተቋማት ሁሉ እጅግ የበለጠ ኃይልና ሥልጣን እንዳለው ይገልጻሉ። […]