ሰበር ዜና … በሳውዲ አሲር በአጥፍቶ ጠፊ 15 ተገደሉ፣ 7 ቆሰሉ !
በሳውዲ ምዕራባዊ የሀሪቱ ክፍል የአሲር ግዛት 15 ያህም ሲገደሉ 7 ያህል መቁሰላቸውን የሳወዲ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር አስታውቋል ። ከሞቱት 15 ነዋሪዎች መካከል 12 ያህሉ ልዩ ኮማንዶ የጸጥታ ኋላፊዎች ሲሆኑ 3 ያህሉ ደግሞ የጸጥታ ክፍሉ ሲቪል ሰራተኞች መሆናቸው የጠቆመው የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መግለጫ ከቆሰሉት ሰባቱ አንዱ መትረፋቸው አጠራጣሪ መሆኑንም በቃል አቀባዩ በሜጀር ጀኔራል መንሱር አልቱርኪ በኩል […]![]()