ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ነሐሴ 15, 2015
ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
// // <meta http-equiv=”refresh” content=”0; URL=/hirut.kidane.16?fref=ufi&amp;_fb_noscript=1″ />// አደጋው በአማራ ውሃ ስራዎች ና ኮንስትራክሽን ድርጅት ተነስቱ ወደ ደሴ በመጓዝ ላይ እያለ በተለምዶ ኮብራ እየተባለ የሚጠራው መኪና እና አንድ ሞተር ሳይክል ተጋጭተው የተፈጠረ ነው። አደጋው የተከሰተውም ሞተረኛው የጭንቅላት መከላከያ ሄልሜት ይወድቅበትና እያሽከረከረ ሄልሜቱን ለማድረግ በሚሞክርበት ወቅት ነው ከመኪናው ጋር የተጋጨው። የመኪናው ሹፌር ወርዶ ሲመለከትም ሞተረኛው የገዛ ጓደኛው […]![]()
(የትነበርክ ታደለ) ትናንት ምሽት የኮሚኒኬሽን ሚኒስትሩ ከጋዜጠኞች ጋር ያደረጉትን የጥያቄና መልስ ቆይታ የተከታተለ ሰው እንደ ተለመደው የሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ብዥ እንደሚልበት የታወቀ ነው። ጋዜጠኞቹ ራሳቸውን እየጨመቁና እየተሽቆጠቆጡ ለሚያቀብሏቸው ጥያቄዎች ሚንስትሩ ለራሳቸው ብቻ በሚመች መልክ ብቻ ሳይሆን ራሳቸውን ብቻ በሚያሳምን መልኩ ምላሽ ሰጥተው ዞር ብለዋል። ይደንቃል! አሁን አለም በሀገራችን ውስጥ የተከሰተውን ድርቅና ረሀብ በደምብ አብላልቶ እያወራው […]![]()
የወያኔ ጉጅሌ አገዛዝ 7 መቶ አለቆች 5 ሻምበሎች 8 ሻለቆች 13 ኮሎኔሎች በድምሩ 33 የወያኔ መከላከያ ሰራዊት አባላት ከሰሜን እዝ እና ከደቡብ ምስራቅ እዝ ታስረው የነበሩበት መኮንኖች ተግዘው አዲስ አበባ ቃሊቲ አለም በቃኝ ካለፍርድ መወርወራቸው በወታደራዊ ደህንነት መምሪያ ከፍተኛ መኮንን የሆኑና እስረኞቹ ተግዘው ወደ አለም በቃኝ ሲወርዱ የተመለከቱ የአይን እማኝ ለምንሊክ ሳልሳዊ ገልጸዋል። የአይን እማኙ […]![]()
ደብዳቤው የእንግሊዝ የአሜሪካና የአውሮፓ ፓርላማ እንደራሴዎች የፈረሙበትና አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እንዲፈቱ የሚጠይቅ መሆኑን የአውሮፓ ህብረት ቃል አቀባይ ለዶቼቬለ አስታውቀዋል ።
ሰላሳ ሶስት መኮንኖች ከየታሰሩበት እዝ ተግዘው አለም በቃኝ ተወረወሩ:: (ስም ዝርዝር ተያይዟል::) ……… #Ethiopia #EPRDF #EthiopianArmy #MinilikSalsawi #Unity #Change …. Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) …. የወያኔ ጉጅሌ አገዛዝ 7 መቶአለቆች 5 ሻምበሎች 8 ሻለቆች 13 ኮሎኔሎች በድምሩ 33 የወያኔ መከላከያ …
ሰላሳ ሶስት መኮንኖች ከየታሰሩበት እዝ ተግዘው አለም በቃኝ ተወረወሩ:: (ስም ዝርዝር ተያይዟል::) Read more »
በአገሪቱ የዝናም እጥረት ከተከሰተ ጀምሮ በተለይ በቆላማ አካባቢዎች የእንሰስሳት መኖ አቅርቦት ሥራ እየተካሄደ መሆኑን የግብርና ሚንስቴር አስታወቀ።
ኢሳት ዜና ፦ ሃኪን ቲም ሰብዓዊ መብትን ከሚያፍኑ መንግስታት ጋር አብሮ መስራቱ ይፋ ከሆነ በኋላ፣ ከዚህ ዕኩይ ተግባሩ ይታቀብ ዘንድ በተደጋጋሚ ጊዜ ማሳሰቢያ ቢደርሰውም ፣ አሁንም ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ያለውን ግንኙነት አላቋረጠም ሲል ሂውማን ራይትስ ወች በሪፖርቱ ገልጿል። የጣልያኑ መረብ ጠላፊ ድርጅት ሃኪን ቲም ለተለያዩ መንግስታት የመገናኛ መረብ መጥለፊያ ቴክኖሎጂዎችን በመሸጥና ስልጠና በመስጠት ጭምር አምባገነን […]![]()
በጥበቡ በለጠ በዓሉ ግርማ ኢትዮጵያን ከ1966- 1983 ዓ.ም ለአስራ ሰባት ዓመታት በመራት የደርግ መንግሥት ውስጥ ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ኮ/ል ፍሰሃ ደስታ በቅርቡ አንድ መግለጫ የሚመስል ጉዳይ ተናግረው ነበር። የተናገሩት በጓደኛቸው የመጽሐፍ ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ በጋዜጠኞች ተጠይቀው ነው። ጥያቄው በዘመነ ደርግ …
ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የለውጥ ሃይሎች በአንድነት መቆም ችላ የማይባል ነው:: #Ethiopia #Unity #Change #Freedom #Tolerance #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ተንሰራፍቶ የሚገኘው የሕወሓት አምባገነን ቡድናዊ አገዛዝ በሕዝብ ላይ የሚፈጽመው የፖለቲካና የኢኮኖሚ በደል ገደቡት አልፎ …
ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የለውጥ ሃይሎች በአንድነት መቆም ችላ የማይባል ነው:: Read more »
የመከላከያው ዩሐንስ ገ/መስቀል አከራካሪ በነበረው የዛሬ ሶስት ዓመቱ ሹመት የሜጀር ጀነራልነት ማዕረጋቸውን ትከሻቸው ላይ ከመደርደራቸው ቀደም ብሎ በኮሎኔልነት ማዕረግ በምስራቅ ጎዴ ተመድበው ሲሰሩ ቆይተዋል፡፡በጅጅጋ ቆይታቸው ወቅትም ተራ የጫት ነጋዴ የነበረችውን ሐዋን በፍቅር ማርከው ልጅ ለመውለድ በቅተዋል፡፡ ኮሎኔሉ ከሐዋ ጋር ከመተዋወቃቸው ቀደም ብሎ ግን ትዳር መስርተው የአባትነት ወግ ደርሷቸውም ነበር፡፡ተራ የጫት ነጋዴ የነበረችው ሐዋ ከኮሎኔሉ ከተጣመረች […]![]()
ነኅሴ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነሃሴ 7 ፣ 2007 በደቡብ ወሎ ዞን በለጋምቦ ወረዳ የተነሳውን የህዝብ ተቃውሞ ተከትሎ ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ አድማ በታኝ ፖሊስ በአካባቢው የሰፈረ ሲሆን፣ ውጥረቱ አሁንም ድረስ መኖሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል። ዩኒቨርስቲው ይገነባበታል ተብሎ በሚታሰበው ቦታ አካባቢ ዛሬም ግጭት እንደነበር የአይን እማኞች ተናግረዋል። በትናንቱ ግጭት የወረዳውን አስተዳዳሪ ጨምሮ፣ …
ነኅሴ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን በማንዱራ ወረዳ ቴዎድሮስ ስሜነህ የተባለ ሰው በፌደራል ፖሊስ አባላት ተደብድቦ ተገድሏል። ቴዎድሮስ ከትናንት በስቲያ በፌደራል ፖሊስ አባላት ከቤቱ ተይዞ ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ሲደበደብ አርፍዷል። ድብደባውን ተከትሎም ህይወቱ ወዲያውኑ ማለፉን ፣ የቀብሩ ስነስርዓት ትናንት መፈጸሙን ለማወቅ ተችሎአል። ቴዎድሮስ የተቃዋሚ ሃይሎች አባል ነህ ተብሎ …
ነኅሴ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሃኪን ቲም ሰብዓዊ መብትን ከሚያፍኑ መንግስታት ጋር አብሮ መስራቱ ይፋ ከሆነ በሁዋላ፣ ከዚህ ዕኩይ ተግባሩ ይታቀብ ዘንድ በተደጋጋሚ ጊዜ ማሳሰቢያ ቢደርሰውም ፣ አሁንም ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ያለውን ግንኙነት አላቋረጠም ሲል ሂውማን ራይትስ ወች በሪፖርቱ ገልጿል። የጣልያኑ የመረጃ መረብ ጠላፊ ድርጅት ሃኪን ቲም ለተለያዩ መንግስታት የመገናኛ መረብ መጥለፊያ …
ነኅሴ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢትዮጵያዊው ከአዲስ አበባ ተነስቶስ ስዊዲን ስቶኮልም አየር ማረፊያ መድረሻውን ባደረገው ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሆነው አውሮፕላን ውስጥ በዕቃ መጫኛ ውስጥ ለስምንት ሰዓታት ተደብቆ ስዊድን አራንዳ አየር ማረፊያ ገብቷል። የስዊድን ፖሊስ እንዳስታወቀው አውሮፕላኑ ጣሊያን ሮም ላይ አርፎ ነበር። የአየሩ ሁኔታ በጣም ቀዝቃዛ የነበረ ቢሆንም የጤንነቱ ሁኔታ ግን በጥሩ …
ነኅሴ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአመታት በፊት ተጀምሮ በማዝገም ላይ ያለው የባህርዳር ሞጣ ደጀን መንገድ አሁንም በንግድ እንቅስቃሴያቸው ላይ ከፍተኛ ችግር እየፈጠረባቸው መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ በትራንስፖት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የስምሪት ተተኪ የስራ ሂደት ውስጥ የሚገኙ ባለሙያ እንደተናገሩት መንገዱ በተደጋጋሚ በመበላሸቱ እና ለረዢም ጊዜ ባለመሰራቱ ህብረተሰቡ መቸገሩን ገልጸው፤ለመንገድ ስራ …
ነኅሴ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከምርጫው ማግስት ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፖሊስ ተይዘው ነሃሴ 6 ቀን 2007 ዓ.ም. እያንዳንዳቸው በ15 ሺህ ብር ዋስ እንዲወጡ ተጠይቀው የነበሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ፣ ዋስትናቸው በአቃቤ ህግና በፖሊስ መታገዱን የፓርቲው የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተባባሪዎች ገልጸዋል፡፡ ፖሊስ በአመራሮቹ ላይ ላቀረበው ክስ ማስረጃ ማቅረብ ባለመቻሉ የአማራ ክልል ጠቅላይ …
ነኅሴ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአለም ላይ የሚታየውን የአየር መዛባት ተከትሎ ከፍተኛ የሆነ የምግብ እጥረት ሊያጋጥም እንደሚችል የአሜሪካ እና የእንግሊዝ መንግስታት እየገለጹ ነው። በምግብ እጥረቱ ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገራትና ሌሎች ድሃ አገሮች ክፉኛ ሊጎዱ ይችላል ብለዋል። ከዚህ ቀደም ተከስቶ ከነበረው የምግብ እጥረት በባሰ ሁኔታ በያዝነውና በመጪው አመት ሊከሰት እንደሚችል ያስጠነቀቁት መንግስታቱ፣ …
ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
ኢሳት ዜና (ነሐሴ 8, 2007) ከኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ ወጣት ከሀገር በመሰደድ ላይ መሆኑ ስጋት እንዳሳደረበት መንግስት አስታወቀ። የወጣቶቹን ስደት ለመቆጣጠር ጠንካራ የተባሉ ደንቦችና መመሪያዎች ተግባራዊ ቢያደርጉም፣ ከዚህም በፊት ስደት በማይታወቅባቸው ገጠራማ አካባቢዎች ቁጥሩ ከፍተኛ ወጣት በመሰደድ ላይ እንደሚገኝ በመንግስት የተቋቋመው የህገወጥ የሰዎች ዝውውር ተከላካይ ብሄራዊ ምክር ቤት ሰሞኑን ይፋ አድርጓል። በድንበር በኩል ከሚደረጉ ስደተኞች …
ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንግድ የሆነው የኢትዮጵያ አውሮፕላን ውስጥ የእቃ ማስቀመጫ ካርጎ ውስጥ በመደበቅ ማንነቱ ያልታወቀ አንድ ሰው ከኢትዮዽያ በመነሳት ያለምንም ችግር ስዊድን ገባ ሰውየው ኢትዮጳዊ ይሁን አይሁን የስዊድን መንግስት የተናገረው ነገር የለም የስዊድን ሚዲያዎች በግርምት ዜናውን በመዘገን ላይ ናቸው Man found in the trunk of Arlanda A man found in the trunk of a […]![]()
በፍንዳታው የሟቾች ቁጥር ከዚህም ከፍ እንደሚል የተገመተ ሲሆን 500 ሰዎችም ጉዳት ደርሶባቸዋል። የቻይና ዜና አገልግሎትን ጠቅሶ ቢቢሲ እንደዘገበው፥ ፍንዳታዎቹ የተከሰቱት ሩሃይ ሎጂስቲክስ በተባለ አደገኛ የሆኑ ኬሚካሎችን በያዘ መጋዘን ላይ ነው። ፍንዳታው የፈጠረው የእሳት አደጋ በርካታ ህንጻዎችንና ተሽከርካሪዎችን ከጥቅም ውጪ አድርጓል። ሁለተኛው ፍንዳታ ከመጀመሪያው የበለጠ ከባድ እንደነበር የተነገረ ሲሆን፥ በሬክተር ስኬል 2 ነጥብ 9 የተመዘገበው የመሬት […]![]()
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ከምርጫው ማግስት ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፖሊስ ተይዘው ነሃሴ 6/2007 ዓ.ም እያንዳንዳቸው በ15 ሺህ ብር ዋስ እንዲወጡ ተጠይቀው የነበሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ዋስትናቸው በአቃቤ ህግና በፖሊስ መታገዱን የፓርቲው የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተባባሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ፖሊስ በአመራሮቹ ላይ ላቀረበው ክስ ማስረጃ ማቅረብ ባለመቻሉ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት ነሃሴ 6/2007 […]![]()
የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አዛዦች በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በከፍተኛ ስብሰባ ላይ መጠመዳቸውን ከቦታው ያገኘነው መረጃ አስታወቀ።በአዲስ አበባ ከተማ ከሃምሌ 25 ቀን 2007 ዓ/ም ጀምሮ በከፍተኛ የመከላከያ ሰራዊት አዛዦች ሳሞራ የኑስና ሲራጅ ፈርጌሳ ስብሰባ መካሄዱና በስብሰባው እንደመወያያ ርእስ ሁኖ የቀረበውም አዲስ ሰራዊት ቢጨመርም አብዛኛው የሚፈርስና የሚበታተን በመሆኑ አሁንም የሰራዊቱ ይዘት አነስተኛ ነው። እናንተ ምን እያደረጋችሁ ነው? […]![]()
ከወራት በፊት በም/ጠ/ሚኒስቴር ደመቀ መኮነን የመሰረት ድንጋዩ የተቀመጠው የመቅደላ ዩኒቨርስቲ ግንባታው ሳይጀመር የእርስ በእርስ ግጭት አስነስቷል። በመካነሰላም ወረዳ የሚገኙ ነዋሪዎች የዩኒቨርስቲ ግንባታው እድል ለእኛ ወረዳ ሊሰጥ ይገባል፣እኛ ከሁሉም ወረዳዎች ለዞኑ መናገሻ ከተማና ለወሎ ዩኒቨርስቲ በከፍተኛ እርቀት ላይ ስለምንገኝ የዩኒቨርስቲ የመገንባቱ እድል ለእኛ ሊሰጥ ይገባል፣………… ወዘተ የሚሉ መከራከሪያዎችን በመያዝ አቤቱታና ቅሬታቸውን ለመንግስት ሀላፊዎች ሲያቀርቡ ቆይተዋል። ይህን […]![]()
ኢትዮጵያ በኑሮ ደረጃ ስሌት ከ38 የአፍሪካ አገሮች 32ኛ ደረጃ ያዘች ኢሳት ዜና (ነሓሴ 7, 2007) ከአፍሪካ የተሻለ የማህበራዊና የኢኮኖሚ አገልግሎት እንዲሁም የዜጎች አጠቃላይ የኑሮ ደረጃቸው በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ ተብለው ከተቀመጡት 38 የአህጉሪቱ ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ በ32ኛ ደረጃ ላይ መገኘቷን አንድ አለም አቀፍ ተቋም ይፋ ባደረገው አመታዊ ረፖርት ገለጸ። ሃገሪቱ ለዜጎቻቸው የሚያቀርቡት የጤና፣ የትምህርት፣ ኢኮኖሚያዊና፣ …
በአገራችን በሰሜን ምስራቅ እና በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ መጠኑ እየጨመረ መጥቷል፡፡ ጉዳዩ ይበልጥ አሳሳቢ የሚያደርገው ተመሳሳይ ድርቅ በመጪው አመት 2008 ዓ.ም በጥቅምት እና በህዳር ወር ሊከሰት እንደሚችል ባለሙያዎች እየጠቆሙ ይገኛል፡፡ ይሁን እንጂ ገዥው መንግሰት አሁንም የችግሩን አሳሳቢነት ወደ-ጎን በማድረግ ፤የስራዓቱ ደጋፊ እና አቀንቃኝ ከሆኑ ዲያስፖራ ጋር “አስረሽ ሚቺው” እያለ ከበሮ እየደለቀ ይገኛል፡፡ ሆኖም በአገራችን በተለይ […]![]()
ነኅሴ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዛሬ፣ ነሃሴ 7 ፣ 2007 እኩለ ቀን ላይ በደቡብ ወሎ ዞን በለጋምቦ ወረዳ የተነሳውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ፣ ፖሊሶች በወሰዱት እርምጃ እስካሁን ባለው መረጃ 2 ሰዎች ሲገደሉ፣ ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ሰዎች ቆስለዋል። ረብሻው እስከ አመሻሽ ቀጥሎ ከደሴ የተነሱ የፌደራል ፖሊስ አባላት ወደ አካባቢው ደርሰው ጥበቃ እያደረጉ ነው። …
ነኅሴ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከገንዘብ ዝውውር ጋር በተያያዘ ትናንት ነሃሴ 6፣ 2007 ዓም በሃድያ ዞን በሆሳእና ከተማ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በርካታ ሰዎች ክፉኛ ተደብድበው ሆስፒታል የገቡ ሲሆን፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ደግሞ መታሰራቸውን የአይን እማኖች ገልጸዋል። በርካታ ወጣቶች አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ መደብደባቸውን የሚገልጹት ነዋሪዎች፣ ሆስፒታል የተኙት አመሻሹ ላይ ወደ እስር ቤት …
ነኅሴ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ገንዘብ የፈሰሰበት የዲስፖራ ክብረበዓል ትላንት በአዲስአበባ ሚሊኒየም አዳራሽ በታላቅ ፌሽታ ተጀምሯል፡፡ ዝግጅቱ በተለያዩ ክንውኖች ለተከታታይ አምስት ቀናት ይቆያል ተብሎአል፡፡ ዲያስፖራ በልማት ለማሳተፍ በሚል ሽፋን የዲስፖራውን ህብረተሰብ ለመያዝ እንዲመች ታስቦ በተዘጋጀው በዚህ በዓል ላይ በግምት 2ሺ ገደማ የዲያስፖራ አባላትና በሀገር ውስጥ …
ነኅሴ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት በደቡብ ክልል በጋሞጎፋ ዞን ከዝናብ እጥረት ጋር በተያያዘ በተነሳው ድርቅ በርካታ ገበሬዎች ለችግር የታገለጡ ሲሆን፣ ይህም ሳያንስ የዞኑ ካድሬዎች አርሶአዳሪው ህዝብ ማዳበሪያ በብድር በግድ እንዲወስድ እያስገገደዱት መሆኑ ችግሩን አባብሶታል። የዝናብ መጠኑ መዋዠቅ ገብሬውን በስጋት ላይ የጣለው መሆኑን የሚናገሩት ነዋሪዎች፣ በአንዳንድ አካባቢዎች ዝናብ ጭራሽ …
ነኅሴ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ኢትዮጵያዊያን ሰደተኞች ለሕገወጥ አሸጋጋሪዎች የሚከፍሉት ከ150 እስከ 200 ዶላር ስለሌላቸው፣ ከ600 ኪሎሜትር በላይ ለሁለት ሳምንታት አንዲት የፕላስቲክ ኮዳ ውሃ ብቻ ይዘው በእግራቸው ድንበር አቋርጠው በፑትላንድ ራስገዝ የቦሳሶ የወደብ ዳርቻዎች ይደርሳሉ። የመን ያለው የፀጥታ ሁኔታ አደገኛ በመሆኑ በሌሎች ሕገወጥ አጋቾች እጅ የሚወድቁት ስደተኞች፣ ለአጋቾች የሚከፍሉት ገንዘብ የሌላቸው …
ኢሳት ዜና (ነሐሴ 7, 2007 ዓም) በህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ውስጥ የተፈጠረው አለመግባባት መቋጫ እንዳላገኘ በሚገለጽበት በአሁኑ ወቅት የህወሃት አመራሮች በዋሽንግተን ዲሲ ከትግራይ ተወላጆች ጋር ተወያይተዋል። ባለፈው እሁድ ለትግራይ ተወላጆች ብቻ በሚል በተደረገው ጥሪ መሰረት ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተካሄደው ስብሰባ የመሩት ከኢትዮጵያ የመጡት ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነማሪያምና አቶ ዳንኤል አሰፋ የተባሉ የህወሃት አመራር …
የአሜሪካ ድምፅ ከምሽቱ አንድ ሰዓት የአማርኛ ዜና
ከሓምሌ ወር 2007 ዓ/ም ጀምሮ መብራት በተደጋጋሚ በመቆራረጡና በመጥፋቱ ምክንያት ባለ ድርጅቶች ለኪሳራ መጋለጣቸው ተገለፀ።ምንጮቻችን እንደገለፁት በአዲስ አበባ ከተማ ካለፈው ሓምሌ ወር 2007 ዓ/ም ጀምሮ መብራት በተደጋጋሚ በመቆራረጡና በመጥፋቱ ምክንያት። በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰሩ የተለያዩ ድርጅቶች ለኪሳራ መጋለጣቸውን የገለፀው መረጃው መንግስት መፍትሄ እንዲሰጥበት በማለት ባለድርጅቶቹ ለሚመለከታቸው አካላት ጥያቄ ቢያቀርቡም። ችግሩን አይቶ መፍትሄ የሚሰጥ አካል ባለመገኘቱ ምሬታቸውን […]![]()
በኢትዮጵያ በርካታ አካባቢዎች የዝናብ ስርጭቱ በእጅጉ ዘግይቶ በመጀመሩ፤ በከብት እርባታ የሚተዳደሩ የአፋርና ኢሳ አካባቢዎች መጎዳታቸውን የማህበረሰቦቹ ተወካዮች ገለጹ። በድርቁ የተነሳ በአንዳንድ አካባቢዎች የሰዎች ህይወት መጥፋቱንና በርካታ እንስሳት መሞታቸውን፤ የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ከአፋርና ኢሳ ማህበረሰቦች መሪዎች ካገኘው መረጃ ለመረዳት ተችሏል። የፌዴራልና …
የክረምት ዝናብ ዘግይቶ መጀመሩ አሳሳቢ ሆኗል፤ በአፋርና ኢሳ አካባቢዎች ለ5 ወራት የዝናብ እጥረት ተከስቷል Read more »
ጠባብ ቡድናዊ አመለካከት አገራዊ እና ሕዝባዊ እሴቶችን ስለሚያፈራርስ ለአገርና ሕዝብ አደጋ ነው:: #Ethiopia #Unity #Freedom #Change #MinilikSalsawi #Ethiopianism Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ላለፉት 40 ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ጎልቶ የሚታየው ትልቁ ችግር፣ ለዘመናት በኢትዮጵያዊነት ማዕቀፍ ውስጥ የሚታወቁትን መልካም እሴቶች …
ጠባብ ቡድናዊ አመለካከት አገራዊ እና ሕዝባዊ እሴቶችን ስለሚያፈራርስ ለአገርና ሕዝብ አደጋ ነው:: Read more »
ታገሉ! ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ /ከዝዋይ እስር ቤት/ #Ethiopia : ስለሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ፍርድም ሀሳቡን ሰንዝሯል ቦሌ አካባቢ ብርዱ ጠንከር ያለ ነበር፡፡ ከቦሌ ብራስ ወደሚሊኒየም አዳራሽ በሚወስደው ቀጭን መንገድ ላይ ወንዱም ሴቱም በፍጥነት ይራመዳል፡፡ ከታክሲ በሁለቱም አቅጣጫዎች የወረዱ ሰዎች …
ታገሉ! ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ /ከዝዋይ እስር ቤት/ : ስለሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ፍርድም ሀሳቡን ሰንዝሯል Read more »
በቦረና ክልል በኖኖ-አሎ ቀበሌ በሚኖሩ ዜጎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ ሲሉ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ቡድን ሀላፊ ተናገሩበቦረና ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን በኖኖ-አሎ ቀበሌ በሚኖሩ ዜጎች ላይ ባካባቢው የመንግሥት ባለሥልጣናትና ጥቂት ተባባሪዎቻቸው ብሄር-ተኮር ጥቃት ደርሶባቸዋል ሲል ሰ መ ጉ የተሰኘው የሰብዓዊ …
ከየመን አየር ማረፊያ ትራንዚት ላይ በወያኔ ደህንነቶች የታፈነው ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ እስከዛሬ በማይታወቅ ቦታ ታስሮ ከፍተኛ ቶርች እየተፈጸመበት ሲሆን ባለፈው ሊጠይቁት የሄዱት የእንግሊዝ አምባሳደር እንዳሉት አንዳርጋቸው ካለሁበት ሁኔታ ይልቅ ሞትን እመርጣለሁ እንዳላቸው የሃገራቸው ጋዜጣ አምባሳደሩን ጠቅሶ ማውጣቱ ይታወሳል:: http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=102550 ከዚህ …
ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ ቃሊቲ “ዋይት ሃውስ” እስር ቤት ተዘዋወረ:: ሁለት ነብሰ ገዳይ ወንጀለኞች አብረውት ታስረዋል:: Read more »
የመለስ ዜናዊ ግፍ = የገብረመድህን አርዓያ ምስክርነት! ስለ ሀውዜን ጭፍጨፋና ስለ ሌሎች የህወሓት ሚስጥሮች በቀዳሚነት እየተናገሩ ከሚገኙት መካከል ገብረመድህን አርዓያ የተባሉ የቀድሞ የህወሓት አመራር ይገኙበታል፡፡ አቶ ገብረ መድህን እንደሚሉት የሀውዜን ጭፍጨፋ ሚስጥር የሚጀምረው የህወሓት ሰራዊት ከትግራይ ውጭ መዋጋት እንደማይፈልግ አቋን …
ብክነቱን በአውራነት በማጋለጣቸው የታገዱት ተቆጣጣሪ የከፈሉትን መሥዋዕትነት አድንቋል የብር 110 ሚሊዮን ጭማሪ ሲደረግ ሀገረ ስብከቱ አያውቀውም፤ ሊቀ ጳጳሱም አልፈቀዱትም የብር 103 ሚ. ጠቅላላ በጀት በሚመደብበት ተቋም በብር 110 ሚ. አለመወሰኑ አነጋጋሪ ነው ግለሰቦችን በመጥቀም ራሱን ያበለጸገው አለቃው፣ አድባራትን ባለዕዳ በማድረግ ይታወቃል * * * የደብሩ ዋና ጸሐፊ በሀገረ ስብከቱ በዋና …![]()
አርበኞች ግንቦት ሰባትን በ አሸባሪነት በምዕራባዊያን ዘንድ ለማስፈረጅ ያደረገው ከንቱ ውትወታ ያልሰመረለትና በተቃራኒው ጫናው የበረታበት ወያኔ የነጽነት ኮከቡን አንዳርጋቸው ጽጌ ሰውሮ ካስቀመጠበት ያፈና እስር ቤት ወደ ቃሊቲ ተዛውሮ መታየቱ ታወቀ። ከየመን አየር ማረፊያ ትራንዚት ላይ በወያኔ ደህንነቶች የታፈነው ታጋይ አንዳርጋቸው …
በምህራብ ዞን የሚገኙ የእስታፍ ሰራተኞች ወታደራዊ ሚስጥር አባክነዋል በሚል ለ8 ቀናት በስብሰባ ላይ ተጠምደው መሰንበታቸው ታወቀ።በምእራብ እዝ፤ በባህርዳር መኮድ በተባለው ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ የሚገኙ የስርዓቱ የሰራዊት አባላት ወታደራዊ ምስጢር አባክናችኋል በሚል ሰበብ ለ 8 ቀናት ስብሰባ ላይ መቀመጣቸው የገለጸው መረጃው ነገር ግን በተካሄደው ስብሰባ ምንም አይነት ፍንጭ እንዳልተገኘና አመራሮቹ በራሳቸው ጥርጣሬ ብቻ ለ6 ሰው በቁጥጥር ስር […]![]()
ዓለምአቀፍ ጉዞ ላይ ሳሉ ከየመን ዋና ከተማ ሰንዓ አይሮፕላን ጣቢያ ተጠልፈው ወደ ኢትዮጵያ የተወሰዱትና አሁን እሥር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የግንቦት ሰባት ዋና ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እንዲለቀቁ ለማድረግ እየጣረ መሆኑን ሪፕሪቭ የሚባለው ድርጅት ዳይሬክተር አስታውቀዋል፡፡ የሞት ፍርደኞችን ለማገዝና ለመደገፍ የሚሠራው …
ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስ !እየመጡ ነው ! አቡነ መቃሪዮስ <<ልጆቼን ለማበረታታት ወደ በረሃ እደምወርድ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ ::>> ማለታቸውን ሰማን ::እኛም የዩንቨርስቲ ተማሪዎችን ከቅድስተ ማሪያም ቤተክርስቲያን በማስወጣት ለአግአዚ ክፍለጦር ካስረከቡት…ቢዮንሴ ለምትባል እራቁት ዳንሰኛ እና ዘፋኝ ታቦት አስወጥተው እሷንም በቤተ መቅደሱ ውስጥ ካንሸራሸሩት ሀውልት ከቆመላቸው አቡነ ጳውሎስና ለገፍዓን ጥብቅና ይቆሙ ይመስል የሚመለከታቸውን የቁልቢ ገብርኤል ያመት ንግስ ትተው የግብረ […]![]()
ነኅሴ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የተቃውሞው ሰልፍ መንስኤ ከገንዘብ ምንዛሬ ጋር የተያያዘ ሲሆን፣ ዛሬ ከቀኑ 8 ሰአት ተኩል ላይ በተፈጠረው ተቃውሞ ቁጥራቸው በውል ያልተወቀ ሰዎች ተደብድበው ሆስፒታል ገብተዋል። በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ የአካባቢው ተወላጆች በነጋዴዎች በኩል የሚልኩትን ገንዘብ ለማስቀረት ከፌደራል የመጡ ፖሊሶች እርምጃ መውሰዳቸው፣ ለተቃውሞ ሰልፉ መነሻ ምክንያት መሆኑን የሚናገሩት የአካባቢው ተወላጆች፣ …
ነኅሴ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢህአዴግ የድርጅት አባለት ግምገማ መጠናቀቁን ተከትሎ የግምገማ ውጤት እየወጣ ሲሆን፣ በዚህም ግምገማ መሰረት በርካታ የከተማዋ ወረዳ አመራሮች ከሃላፊነታቸው እንደሚነሱ ታውቋል። በጉለሌ ክ/ከተማ ስር ከሚገኙ ወረዳዎች ከ50 በላይ አመራሮች ፣ ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ደግሞ ከ20 በላይ የወረዳ አመራሮች እንዲሁም ከሌሎች ክ/ከተሞች ከፍተኛ ቁጥር …
ነኅሴ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሩዝ በማምረት የሚታወቀው የፎገራ መስክ ለሸንኮራ አገዳ ተክል ሊውል ነው መባሉን ተከትሎ ፣ ሩዝ በማምረት ኑሮአቸውን የሚገፉ አርሶአሮች ስጋት ላይ ወድቀዋል። በጣና ሃይቅ ዳር የሚገኘው ሰፊው የፎገራ ረግራጋማ ሜዳ ከማዳበሪያ ነጻ ሆነ ሩዝ በማምረት የሚታወቅ ቢሆንም፣ ገዢው ፓርቲ በአገሪቱ የሚታየውን የስኳር እጥረት ለመፍታት በሚል ሰበብ አርሶአደሮችን …
ነኅሴ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢህአዴግ መንግስት በውጭ አገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ለመያዝ በሚል ስሌት የሚሰጠው የቤት መስሪያ ቦታ፣ ተመሳሳይ ጥያቄ ላቀረቡ ፣ በአገር ውሰጥ ለሚኖሩ ዜጎች ባለመስጠቱ፣ ቅሬታ እየተፈጠረ መሆኑን ዘጋቢአችን ገልጿል። መንግስት የዲያስፖራ ቀን ለማክበር በሚል ሰሞኑን በክልሎችና በአዲስ አበባ እንቅስቃሴ የጀመረ ሲሆን፣ ይህን ተከትሎ በተነሱት ውይይቶች ላይ ይህ የቅሬታ …