ልጆቼን ለማበረታታት ወደ በረሃ እደምወርድ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ – አቡነ መቃሪዮስ

ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስ !እየመጡ ነው ! አቡነ መቃሪዮስ <<ልጆቼን ለማበረታታት ወደ በረሃ እደምወርድ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ ::>> ማለታቸውን ሰማን ::እኛም የዩንቨርስቲ ተማሪዎችን ከቅድስተ ማሪያም ቤተክርስቲያን በማስወጣት ለአግአዚ ክፍለጦር ካስረከቡት…ቢዮንሴ ለምትባል እራቁት ዳንሰኛ እና ዘፋኝ ታቦት አስወጥተው እሷንም በቤተ መቅደሱ ውስጥ ካንሸራሸሩት ሀውልት ከቆመላቸው አቡነ ጳውሎስና ለገፍዓን ጥብቅና ይቆሙ ይመስል የሚመለከታቸውን የቁልቢ ገብርኤል ያመት ንግስ ትተው የግብረ […]

2 Comments on “ልጆቼን ለማበረታታት ወደ በረሃ እደምወርድ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ – አቡነ መቃሪዮስ”

  1. እ/ር ይርዳን አባታችን
    ሠባተኛው ራሥ የተባለው ሠይጣኑ ወያኔ ነውና ድል ይሆናል ጎልያድን በድንጋይ ያቸነፋ ክርሥቲያኑ ዳዊት ነውና ለወያኔ አንበረከክም።

    ድል ለ ግ7 ጅግኖች

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*