ወያኔ ምስጢር አባክናችኋል በሚል 6 ወታደሮችን ማሰሩ ተሰማ

በምህራብ ዞን የሚገኙ የእስታፍ ሰራተኞች ወታደራዊ ሚስጥር አባክነዋል በሚል ለ8 ቀናት በስብሰባ ላይ ተጠምደው መሰንበታቸው ታወቀ።በምእራብ እዝ፤ በባህርዳር መኮድ በተባለው ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ የሚገኙ የስርዓቱ የሰራዊት አባላት ወታደራዊ ምስጢር አባክናችኋል በሚል ሰበብ ለ 8 ቀናት ስብሰባ ላይ መቀመጣቸው የገለጸው መረጃው ነገር ግን በተካሄደው ስብሰባ ምንም አይነት ፍንጭ እንዳልተገኘና አመራሮቹ በራሳቸው ጥርጣሬ ብቻ ለ6 ሰው በቁጥጥር ስር […]