በኦሮሚያ ልዩ ዞን አዋሳኝ የአፋር ወረዳዎች በአፋርና በኦሮሞ ተወላጆች መካከል ግጭት ተቀሰሰ።
ከወራት በፊት በም/ጠ/ሚኒስቴር ደመቀ መኮነን የመሰረት ድንጋዩ የተቀመጠው የመቅደላ ዩኒቨርስቲ ግንባታው ሳይጀመር የእርስ በእርስ ግጭት አስነስቷል። በመካነሰላም ወረዳ የሚገኙ ነዋሪዎች የዩኒቨርስቲ ግንባታው እድል ለእኛ ወረዳ ሊሰጥ ይገባል፣እኛ ከሁሉም ወረዳዎች ለዞኑ መናገሻ ከተማና ለወሎ ዩኒቨርስቲ በከፍተኛ እርቀት ላይ ስለምንገኝ የዩኒቨርስቲ የመገንባቱ እድል ለእኛ ሊሰጥ ይገባል፣………… ወዘተ የሚሉ መከራከሪያዎችን በመያዝ አቤቱታና ቅሬታቸውን ለመንግስት ሀላፊዎች ሲያቀርቡ ቆይተዋል። ይህን […]![]()