የወደፊቷ ኢትዮጲያና ብርቱካን – ከእስከመቼ አዘጋጆች
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሶማልያ አዲስ ጠቅላይ ሚንስትር ሾመች። መሀመድ አብዱላሂ መሀመድ ይባላሉ።
የዓለማችን ዜና ከብዙ የተለያዩ ቦታዎች በተለያዩ መንገዶች የመገናኛ ብዙኃንን ትኩረት የሚስቡ ተግባራትን የሚያከናውኑ ሰዎች መድብል ነው። የአፍሪቃ ቀንድ፣ ከነዚህ መካከል የጥቂቶቹን ገጽታዎች ያስቃኛችኋል። በአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢዎች አማካኝነት በየሳምንቱ በሚከናወኑ በእነዚህ ለውጦች ትዝናኑ ዘንድ እነሆ ደስ ይበላችሁ።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በተለይ ክቡር ሚስተር ፒተር ጁሊያንና ፓርቲያቸው አብዩን ሚና ተጫውተዋል Ethiopia Zare (ቅዳሜ ጥቅምት 6 ቀን 2003 ዓ.ም. October 16, 2010)፦ ብርቱካን ሚደቅሳ ከእስር እንድትፈታ የካናዳን ፓርላማ በመወትወት የሚታወቁትና የበርናቢ ኒውዌስት ሚኒስትር የኤን. ዲ. ፒ. ፓርቲ የፓርላማ ተመራጭ የሆኑት ክቡር ሚስተር …
ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ እንድትፈታ ለተሟገቱ ካናዳዊያን የምስጋና ዝግጅት ተሰናዳ Read more »
(VOA) — በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር ኦብነግ ጦርነት አቁሞ ወደ ሠላም መጥቷል፤ ሲል የኢትዮጵያ መንግስት ወያኔ በዚህ ሳምንት አስታውቋል። በቀድሞው የሶማሊ ባህር ኃይል አድሚራል ማሃመድ ኦማር ኦስማን የሚመራው ሌላው ቡድን ፈራሚዎቹ አይወክሉኝም፤ ሲል ስምንነቱን ውድቅ አድርጓል። …
በሸዋይልማ ኪዳኔ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) Ethiopian Peoples‘ Revolutionary Democratic Front (EPRDF) ጉዳዩ፦ የወ/ት ብርቱካንን አፈታት አስመልክቶ የተሰጠ ማብራሪያ የወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን ከእስር ቤት በምህረት መለቀቅን አስመልክቶ በቀበሌ፣ በወረዳ እና በዞን ደረጃ በሚገኙ አባላትና ካድሬዎቻችን እንዲሁም በዳያስፖራ በሚገኙ …
መድረክ ከሚያስተናብራቸዉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የአንዱ መሪ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ከእስር ከተፈቱ ወዲሕ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ በጠራዉ ጋዜጣዊ ጉባኤ የሐገሪቱን ችግሮች —
በመልማት ላይ ባሉ ሐገራት ተጨማሪ ምርት ለውጭ ገበያ ለማቅረብ እየተባለ መሬት ለዓለም ዓቀፍ ኩባንያዎች በረዥም ጊዜ ኪራይ ወይም በሽያጭ መቸብቸቡ እንደቀጠለ ነው ።
The demands of piety due to a scholar, argues Raymond Guess, is the uninhibited discussion of her works and approach. Re-reading the biography of the great scientist Michael Polyani, I felt that he would surely be unmoved by any interpretation …
ማስታወቂያ የግንቦት 7 ራድዮ የስርጭት ሰዓት ከግምሽ ሰዓት ወደ አንድ ሰዓት ተረዘመ የግንቦት 7 ድምጽ ሬድዮ ከጥቅምት 6 ቀን 2003 ዓ/ም ጀምሮ ዘወትር ቅዳሜ የሚያስተላልፈውን የሬዲዮ ፕሮግራም ከግማሽ ሰአት ወደ ሙሉ የአንድ ሰዓት ዝግጅት ከፍ በማድረግ ከጠዋቱ 3 እስከ 4 …
ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ከአስከፊዉ የወያኔ እስር ቤት በመፈታቷ የተሰማውን ደስታ በእለቱ ገልጿል። በመላው ዓለም ያሉ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆችም የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል፤ እየገለፁም ነው። ወያኔ ሊያዋርዳት የሞከራትን ጀግና ህዝብ በቄጠማና በቀይ ምንጣፍ ተቀበላት፤ ይገባታልም። ከወ/ት …
ከዝግጂት ክፍላችን “ወደ ውጭ አገራት ስትሄድ እና እንግዶችን ስትቀበል ሚስትህን ከጎንህ የማታኖርበት ምክንያት ምንድን ነው?” ተብሎ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጥያቄ የቀረበለት መለስ ዜናዊ፤ “አይ እሷ ዝም ብላ ተራ የቤት ሚስት መሆን አትፈልግም፤ የፓርቲ አባል ከመሆኗ በተጨማሪ የራሷ ንግድ አላት፤ እናም …
የአንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ሊቀመንበር ዳኛ ብርቱካን ሚደቅሳ ከቃሊቲ ለመውጣት አቀረበች የተባለውን የይቅርታ ደብዳቤ ዘረኛው አምባነን መለስ ዜናዊ እራሱ እንዳረቀቀው ለሂደቱ ቅርብ የሆኑ ግለሰብ አጋልጠዋል። ባለፈው ሳምንት በወያኔ ቁጥጥር ስር በሚገኘው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ኢቲቪ) አማካኝነት ይፋ የሆነው ደብዳቤ በመለስ ዜናዊ …
ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ አንዳንድ የቆዩ ባለስልጣናቱን ሽሮ አዳዲስ ካድሬዎቹን መሾሙ የራሱን ስልጣን ከማጠናከር ውጪ የሚያመጣው አዲስ ነገር የለም ሲሉ ምሁራን ተናግረዋል። መድረክ የተባለው የተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ አመራር አባል እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና …
በኢትዮጵያ የተካሄደው መተካካት የዘረኛውን አምባገነን ስልጣን ከማጠናከር ውጪ አዲስ ነገር አያመጣም ተባለ Read more »
የአንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር ብርትኳን ሚደቅሳ ረቡእ ጠዋት ከቃሊቲ እስር ቤት መውጣቷን ተከትሎ በተለያዩ ድርጅቶች እና ግለሰቦች የሚወጡ መግለጫዎች እና ጽሁፎች በአገሪቱ ከቀጠለው አፈና ላይ ትኩረት እንዳይነሳ ሲያሳስቡ ቆይተዋል። መግለጫውን ያወጣው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት “ሂውማን ራይትስ ዋች”፥ …
የብርትኳን ሚደቅሳን መፈታት ተከትሎ በኢትዮጵያ ከቀጠለው አፈና ላይ ትኩረት እንዳይነሳ ጥሪዎች ቀረቡ Read more »
ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ የስኳር ልማት ኤጀንሲን በደርግ ዘመን እንደነበረው በኮርፖሬሽን መዋቅር ተደራጅቶ በሱ የግል ቁጥጥር ስር እንዲቀመጥ ትእዛዝ ማስተላለፉን ለአገዛዙ ቅርበት ያለው የሪፖርተር ጋዜጣ ባለፈው እሁድ ዘግቦ ነበር። አዲስ የሚቋቋመው ኮርፖሬሽን ፊንጫ፣ ወንጂ ሸዋና መተሃራ፤ እንዲሁም በግናባታ ላይ የሚገኘውን …
ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ የስኳር ምርትን በግል ለመቆጣጠር መወሰኑ ፖለቲካዊ እንድምታዎች አሉት ተባለ Read more »
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ፔትሮናስ የተባለው ማሌዢያዊ ኩባንያ የኦጋዴን የነዳጅ አሰሳ መብቱን መሸጡ፣ ወያኔ በአካባቢው ያለውን ግጭት መፍታት እንዳልቻለ አመልካች ነው ሲል አውግዟል። ፔትሮናስ ኩባንያ ለበርካታ አመታት በኦጋዴን አካባቢ የነዳጅ ፍለጋ ስራ እንዳከናወነ የታወቀ ሲሆን፤ ከበርካታ ወራት በፊት ስራውን …
ፔትሮናስ ኩባንያ በኦጋዴን የነበረውን የነዳጅ አሰሳ መብት መሸጡ የወያኔን ውድቀት ያሳያል ሲል ኦብነግ ተናገረ Read more »
ከተለያዩ የአለም አገራት ወደ አሜሪካ ለጉዲፈቻ የሚመጡ ህጻናት ቁጥር እየቀነሰ ሲሄድ፤ ከኢትዮጵያ የሚመጡት ግን በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመሩ ነው ሲል አሶሲየትድ ፕሬስ ዘግቧል። እንደ ዜና አውታሩ ዘገባ፥ ከዛሬ ስድስት አመት ጋር ሲነፃጸር፣ ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የሚሄዱ ህፃናት ቁጥር በብዙ እጥፍ ጨምሯል። …
ኢትዮጵያ ህጻናትን ለጉዲፈቻ ወደ ውጭ አገራት በመላክ ከአለም አንደኛ ልትሆን እንደሆነ ታወቀ Read more »
ባለፈው ሳምንት ስራውን የጀመረው አዲሱ የመለስ ዜናዊ ፓርላማ “ህገ-ወጥ” ነው ሲሉ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ታዴዎስ ቦጋለ መናገራቸውን ጅማ ታይምስ የተባለው የዜና ድረ-ገጽ ዘግቧል። ዶ/ር ታዴዎስ አዲሱ ፓርላማ የቆመው በተሰረቀ ምርጫ ላይ እንደመሆኑ “ህገ-ወጥ ነው” ማለታቸውን ዘገባው አሳውቋል። …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 14/2010፤ ጥቅምት 4/2003 ዓ.ም):- በ‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› ጽሑፍ በወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ፣ ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬ እና በጋሻው ደሳለኝ የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ የቀረበበት ሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱ በአንድ ዓመት ከስምንት ወር እስራት እና በ2000 ብር እንዲቀጣ የፌዴራሉ …
አጣሪ ኮሚቴው የዲላውንም ችግር አጥንቶ የመፍትሔ ሐሳብ እንዲያቀርብ ታዟል ‹‹ችግሩ ከጥቅምቱ ሲኖዶስ በፊት ካልተፈታ አስከፊ ሁኔታ ሊከተል ይችላል›› (አቤቱታ አቅራቢ ምእመናን) አቡነ ፋኑኤል በ‹‹ሥነ ሥርዓት አስከባሪ›› ስም ባደራጇቸው 400 ቴኳንዶዎች ይጠበቃሉ ‹‹ለሰው ይቅርና የምትችሉ ከሆነ ለመድኃኔዓለም እንኳ ብታመለክቱ እኔ …
አቡነ ፋኑኤል እና ሥራ አስኪያጁ ከሐላፊነታቸው እንዲነሡ የተቀጣጠለው ተቃውሞ በዲላም ተጠናክሮ ቀጥሏል Read more »
በአለም እጅግ ትልቅ ስለ ሚባለዉ ስለ ፍራንክፈርቱ የመጽሃፍ አዉደ ርዕይ፣ እንዲሁም ስለ ሚባለዉ ስለ ፍራንክፈርቱ የመጽሃፍ አዉደ ርዕይ፣ እንዲሁም ሰባኛ አመት የትዉልድ ቀኑ ታስቦ ስለዋለዉ ስለ ታዋቂዉ የቢትልስ የሙዚቃ ባንድ አባል ስለ ጆን ሌነን አልናስደምጥ የያዝነዉ ርእሳችን ነዉ
ለ 69 ቀናት በማዕድን ማውጫ ጉድጓድ ውስጥ ተቀብረው የቆዩትን 33 የቺሊ የማዕድን ሠራተኞች የማውጣቱ ስራ ያለ አንዳች እንከን ተጠናቋል ።
ከአዋጅ ባለፍ በጫት ነጋዴዎች ወይም ሸማቾች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር አድርጎ አያዉቅም ነዉ።አሁን ግን ሸባቦች በጫት ላይ ጠጠር ብለዋል።በዚሕም ምክንያት፥-ሶማሊያዊዉ ጋዜጠኛ ሙስጠፋ ሐጂ አብዲኑር እንዳለዉ ሞቃዲሾ ዉስጥ ከትናንት ጀምሮ ጫት የለም።
ደጀ ሰላም እየሰጠች ካለችው አገልግሎት አንጻር አሁን በመጠቀም ላይ ያለነው “ጉግል በነጻ የሚሰጠው ይህ የጡመራ ቴምፕሌት” (templates) ማሻሻያ እንደሚያስፈልገው ተረድተናል። ይህንን ለማድረግ ደጀ ሰላም ለአይ.ቲ ባለሙያዎች ጥሪ ታቀርባለች። አገልግሎታችን የበለጠ ይስፋፋ ዘንድ ያሉትን “ቴምፕሌቶች” በማሻሻል ትረዱን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን። ለዝርዝሩ …
አፍሪቃ ውስጥ ለቀጣይ ልማት ከአየር ንብረት ለውጥ አኳያ ተጨባጥ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ያተኮረው ስብሰባ የተካሄደው ዛሬ (ረቡዕ) አዲስ አበባ ላይ በመምከር ላይ ባለው በሰባተኛው የአፍሪቃ ልማት መድረክ ላይ ነዉ። ውይይቱን ከመሩት ከፍተኛ ዓለም አቀፍ ባለስልጣናት መካከል የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ …
ሰው የሆነ ሰው እንኳን በህይወቱ ሞቶም ከህብረተሰቡ ገለልተኛ አይደለም። እግዚአብሄርም እንኳን ገለልተኛ አይደለም። በዋሻ የዘጉም ባህታውያን አይደሉም። እውነቱና ጽድቁ ይህ ሆኖ ሳለ ሃይማኖት ሲፋለስ፣ ህዝብ ሲጎዳ ገለልተኛ ነኝ የሚል ካህን ወዮለት… [ሙሉውን ጽሁፍ ለማንብብ እዚህ ላይ ይጫኑ]
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል ስምንት አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) በውሳኔው መሠረት ጉባዔ አዘጋጁ ክፍል ስለዚህ ሀገር አቀፍ ጉባዔ ዓላማና አስፈላጊነት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ለኢትዮጵያውያንና ለዓለም አቀፍ ኅብረተሰብ በጥናት ላይ የተመሠረቱ ቅስቀሳዎችና ገለፃዎችን አድርጓል።
ጌዲዎን በለጡ የዛሬው ትኩረቴ መጥሐፉ በጥቅል ሃሳቡ ባስተላለፈልኝ ፍሬ ጉዳይ ላይ ብቻ ያነጣጠረ በመሆኑ እንዲያ ብቻ ይተርጎምልኝ፤ ባለ 439 ገጹ “ነፃነትና ዳኝነት” ስለያዘው ዝርዝር ጉዳይ የተገለጠልኝን ያህል ለማለት በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ። ለወጉ ይመቸኝ ዘንዴ አለፍ አለፍ ብዬ በመግቢያቸው በመጀመሪያውና በሁለተኛው …
በአዲስ አበባ የሚገኘው የዩናትድ ስቴይትስ ኢምባሲ በሚቀጥለው አመት የሚከበረውን የፕሬዝደንት ፍራንክሊን ዴላኖ ሩዝቬልት “የአራቱ ነጻነቶች” ንግግር አስመልክቶ የጥበብ ውድድር አዘጋጅቷል። የፕሬዝደንቱ ንግግር የመሰጠው አሜሪካዊ ሰአሊ ኖርማን ሮክዌል በ1935 ዓ.ም “የአሜሪካ ኑሮ” በሚል አራት የስእል ራብአይ ለትእይንት አብቅቷል። እነዚህ ታዋቂ ስእሎች …
…አቶ መለስ “መሀል ሜዳ” የመጡ ጊዜ ታድያ ሰውየው ያረፉበት ስፍራ “ሕይወት ሆቴል” በሚባል አነስተኛ የገጠር መዝናኛ መሆኑ ተነግሮኝ ይህንኑ ለማረጋገጥ ሄድኩኝ፡፡ ሆቴሏ በከተማዋ መሀል ትገኛለች፡፡ ሙሉ በሙሉ የጭቃ ቤት ስትሆን ጥግ ጥጉን የተሰሩ ወደ ጎን ያዘመሙ መኝታ ክፍሎችና አንድ ምግብ …
በርካታ የመንግስታቱ ድርጅት አባል ሀገራት ተወካዮች የተሳተፉበት የዓለም የምግብ ዋስትና ኮሚቴ ጉባኤ ሮም ኢጣልያ ውስጥ በመካሄድ ላይ ነው ።
የሰሜን ሱዳን የደቡብ ሱዳን ተጠሪዎች የነዳጅ ዘይት ሀብት ክምችት ባላት በአቢዮ ግዛት የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ አዲስ አበባ ውስጥ ያካሄዱት ድርድር ያለ ውጤት አበቅቷል ።
በዛሬው ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን ፣ የሁምቦልትን ዩኒቨርስቲ 200ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ፣ የአለክሳንደር ፎን ሁምቦልትን የጉዞ ምርምር፣ እንዲሁም ፣ የጀርመን መዲና በርሊን፣ ለምዕተ-ዓመታት የነበራትን የሳይንስ ምርምር ማእከልነት እንዳስሳለን።
የዓለም ባንክና ዓለምአቀፉ የምንዛሪ ተቋም አይ.ኤም.ኤፍ የዘንድሮ ዓመታዊ ጉባዔያቸውን ባለፈው ሰንበት ዋሺንግተን ላይ አካሂደዋል።
ትናንት ከቀትር በኋላ በኢትዮጵያ መንግሥትና ለ18 ዓመታት የትጥቅ ትግል ሲያካሂድ በቆየው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) መካከል በሸራተን አዲስ የሰላም ስምምነት ፊርማ የማኖር ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡በኢትዮጵያ በኩል ዶ/ር ሽፈራው ተክለ ማርያም የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር፣ በኦብነግ በኩል የድርጅቱ ሊቀመንበር ኢንጂነር ሳላሕዲን …
ኦብነግ ከ18 ዓመታት የትጥቅ ትግል በኋላ ከመንግሥት ጋር የሰላም ስምምነት አደረገ Read more »
– ካሉት 2600 ሠራተኞች 800 የሚሆኑት ምደባ አያገኙም (በውድነህ ዘነበ) የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ከሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት በኋላ ከሥልጣናቸው የተነሱ የመንግሥት ባለሥልጣናትን ከተሰጣቸው መኖሪያ ቤት እያስወጣ ለአዲስ ተሻEሚዎች ሊሰጥ ነው፡፡
– ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መመሪያ ላይ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጦ ማሻሻያ አደረገ (በምሕረት ሞገስ) የትምህርት ሚኒስቴር ነሐሴ 20 ቀን 2002 ዓ.ም. የትምህርት ሥልጠና፣ ጥራትና አግባብነትን ለማረጋገጥ እንቅስቃሴዎች ቢያደርግም፣ ከሚፈለገው ደረጃ አለመድረሱን በመጥቀስ አውጥቶት በነበረው የአፈጻጸም ሥርዓት ላይ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጦ ማሻሻያ …
– ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ጽፈዋል (በታምሩ ጽጌ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ የመርሙማ ቀበለ ገበሬ ማኅበር ነዋሪ የሆኑ ወላጆች፣ ዓይነ ስውር ልጃቸው በግፍ አገዳደል እንደበግ ታርዶና ሰውነቱ ተተልትሎ ሕይወቱ በማለፉ ‹‹የፍትሕ ያለህ›› በማለት ለጠቅላይ …
በደቡብ ክልል ዓይነ ስውር ልጃቸው የታረደባቸው ወላጆች ‹‹የፍትሕ ያለህ›› እያሉ ነው Read more »
– ደረጃዎች መዳቢ ማረጋገጫ ካልሰጠ የውጭ ምንዛሪ ማግኘት አይችሉም (በዳዊት ታዬ) የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና የታሸጉ ውኃዎች አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃዎች እንዲኖራቸው የኢትዮጵያ የጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን በትናንትናው ዕለት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡
(በታምራት ጌታቸው) የዛሬ ስድስት ዓመት የተከፈተው ፎርቢድን ሲቲ ሬስቶራንት በካዛንቺስ አካባቢ የሚገኝ የቻይና ሬስቶራንት ነው፡፡
– ወንጀል የፈጸሙ የኦብነግ ታጣቂዎች ተጠያቂ አይሆኑም – ሁሉም የኦብነግ እስረኞች እንዲለቀቁ ይደረጋል – የኦብነግ አመራሮችና አባላት ራሳቸውን የሚችሉበት በጀት ይመደብላቸዋል (በኃይሌ ሙሉ)
በአፍሪካ እየታየ ያለው የውጭ ሃገሮች እያካሄዱ ያሉት መሬት የመቀራመት ዘመቻ ሃገሮቹ አስመዝግበናል የሚሉት የኢኮኖሚ ዕድገት የሃሰት ቁጥሮች እንዲያሣይ አስተዋፅዖ ያበረክታል ሲሉ አንድ አፍሪካዊ ተመራማሪ ገለፁ፡፡ የመሬት መቀራመት ዘመቻው ለአፍሪካ የደህንነትም አደጋ ነው የሚሉ ተሣታፊዎች የተገኙበት “የምግብ ዋስትናና መሬትን መቀራመት” በሚል …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 12/2010፤ ጥቅምት 2/2003 ዓ.ም):- በዋነኝነት በመንግሥት ሐሳብ አመንጪነት እና አስተግባሪነት ተካሂዷል በተባለ የቤተ ክህነት አዲስ ሹመት እና ማስተካከያ በቤተ ክህነቱ ውስጥ ያለው ሕገወጥነት እና ብልሹነት ሊስተካል የሚችልበት አግባብ እንዲፈለግ አዳዲስ ሰዎች ወደ አስተዳደሩ ብቅብቅ ብለዋል። በሪፖርታዣችን እንደጠቀስነውም …
ላለፉት ሰባት አመታት በኢትዮጵያ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋ ላይ የቆየው የማሌዢያ ኩባንያ ፔትሮናስ በኢትዮጵያ ስራውን አቁሞ ከሀገር እየወጣ ነው። የነዳጅ ኩባንያው በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል በተለይ በኦጋዴን አካባቢ ለሰባት አመታት ያህል ነዳጅ ሲፈልግ ቆይቷል። በክረምቱ ወራት ፔትሮናስ ለሰራተኞቹ የስንብት ደብዳቤ ከሰጠ …
የማሌዥያው ኩባንያ የነዳጅ ፍለጋውን ለኢትዮጵያ ኩባንያ አስረክቦ ከሀገር ሊወጣ ነው Read more »
ለውጡ ‹‹የጨለማው ሲኖዶስ›› ቡድን አባላትን ከዋና ዋና የሐላፊነት ቦታዎች እንዲገለሉ አድርጓል ከቤተ ክርስቲያን እና መንግሥት ግንኙነት እንዲሁም ለጥቅምቱ ሲኖዶስ ከሚደረገው ዝግጅት አኳያ ጥያቄዎችን አስነሥቷል ሹም ሽሩ በሌሎች 12 መምሪያዎችም እንደሚቀጥል ይጠበቃል (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 12/2010፤ ጥቅምት 2/2003 ዓ.ም):- በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመንበረ …
በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የአስተዳደር እና ፋይናንስ መዋቅሮች የሐላፊዎች ሹም ሽር ተደረገ Read more »
«ክርስትና ያለ ጥርጥር የጀርመን ነው ። የይሁዳ ዕምነትም ያለ ጥርጥር የጀርመን ነው ። ይህ የይሁዳና የክርስትና ታሪካችን ነው ። ሆኖም አሁን እስልምናም በጀርመን ቦታ አለው ። »
የኢትዮጵያ መንግሥትና ኦ ብ ነ ግ፣ የሰላም ውል መፈራረማቸው ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ዛሬ የሰላም ስምምነት ተፈራርሟል፣