የሊቢያ ቀውስ DW Amharic February 25, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሊቢያው ቀውስ ተቀጣጥሏል። ሞአመር ጋዳፊ አልቄይዳ ሊቢያን እየበጠበጠ ነው ይላሉ። አብዛኞቹ የምስራቅ ሊቢያ ከተሞች በተቃዋሚዎች እጅ ላይ ወድቀዋል።