የዘረኝነት ወረርሽኝ፣ ተስፋ አስቆራጭና አስፈሪ የጨለማ ጉዞ መድሃኒቱ ያልተገኘለት ትልቁ በሽታ እና የበታችነት አባዜ
የዘረኝነት ወረርሽኝ፣ ተስፋ አስቆራጭና አስፈሪ የጨለማ ጉዞ መድሃኒቱ ያልተገኘለት ትልቁ በሽታ እና የበታችነት አባዜ
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አብዛኛው የምናየው በሰብዓዊነት እና በቀና መንፈስ እየተንደረደረ የወያኔ የጎሳ ፖለቲካ ቫይረስ ተሸካሚ ሆኗል፤በሰከነ መልኩ ረጋ ብለን በተዘዋዋሪ ማሰብ የጀመርን ቀን ይገባናል ከዚህ ጎን ለጎን መርሳት የሌለብን ነገር ቢኖር ለዚህ ቫይረስ ማስፋፊያ እና ማበረታቻ ወያኔ የፈጠራቸው የዘረኝነት መርፌ ወጊዎች መኖራቸውን ነው፤ በዩንቨርስቲዎች በቅርቡም በስፖርት ሜዳዎች የተከሰቱት የዘረኝነት ችግሮች እና ግጭቶች ከዚህ የወያኔ የጎሳ ፖለቲካ ሂደት ጋር በጣም የተሳሰሩ መሆናቸውን ልናውቅ ይገባል።ሳንፈልገው እያንደረደረ ወስዶ ከጎሳው ፖለቲካ ስለዶለን በዘረኝነት ስንፎር የምንውል መሆናችንን ባለመረዳታችን የበታችነት ስሜት አየተጠናወተን በጥላቻ አየተመምን ነው።

የዘረኝነት ወረርሽን ከአመት አመት እየተባባሰ፣ አገሪቱ እየተንሸራተተች ናት። የበርካታ ምሁራንና ዜጎች አዝማሚያ ስትመለከቱ… ሁሌም ባይሆን አንዳንዴ፣ የዚህች አገር ነገር፣ተስፋ ያስቆርጣል። ኢህአዴግ፣ ተቃዋሚዎቹን ያወግዛል – “የሁለት ተማሪዎችን ፀብ፣ የብሔረሰብ ፀብ አስመስለው ያራግባሉ” በማለት። ተጠያቂዎቹ፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከሆኑ፣ ስልጣን ላይ ከሃያ አመት በላይ የቆየ ፓርቲ፣ ይህን በሽታ ማቃለል ለምን አቃተው? በርካታ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ ኢህአዴግን ይኮንናሉ – “የብሄረሰብ ፖለቲካን አስፋፍቷል፤ የቀበሌ መታወቂያ ላይ ይመዘግባል” በማለት።ምንሊክ ሳልሳዊ ግን፣ ኢህአዴግ ስልጣን ባልያዘበት በአሜሪካ፣በዳያስፖራ ፖለቲካና በፌስቡክስ ዓለም ለምን ዘረኝነት ገነነ? በዚህ መሃል ግን፣ የዘረኝነት ወረርሽን ከአመት አመት እየተባባሰ፣ አገሪቱ እየተንሸራተተች ናት። የዘረኝነት ወረርሽኝ ለኢትዮጵያ አስፈሪ እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ። እርስበርስ፣ “አንተ ነህ ዘረኛ”፣ “አንቺ ነሽ ዘረኛ” እያሉ ይወነጃጀላሉ። ብዙዎቹ የሚያቀርቧቸው አማራጮች ግን፣ በቅፅል ብቻ የሚለያዩ የዘረኝነት መልኮችን ነው።
ምንም እንኳ፣ ኢትዮጵያ በብዙ አይነት የጥፋት ፈተናዎች ውስጥ፣ ህልውናዋን ሙሉ ለሙሉ ሳታጣ ያለፈች አገር ብትሆንም፣ የበርካታ ፓርቲዎችና ፖለቲከኞች ዝንባሌን ስትታዘቡ፣ የበርካታ ምሁራንና ዜጎች አዝማሚያ ስትመለከቱ… ሁሌም ባይሆን አንዳንዴ፣ የዚህች አገር ነገር፣ተስፋ ያስቆርጣል። ከአመት አመት፣ የዘረኝነት ወረርሽኙ እየባሰበት፣ አገሪቱ ወደለየለት የጥፋት አዘቅት እንዳትሰምጥ አትሰጉም? በእርግጥ፣ አልፎ አልፎ፣ የዘረኝነት በሽታው፣ ለአፍታ ጋብ ሲልለት… እሳቱም ትንሽ ሲበርድለት እያየን፣ የእፎይታና የተስፋ ስሜት እናገኛለን። ግን፣ እፎይታው ብዙም አይቆይም። እንደገና በሽታው ያገረሸበታል። ማገርሸት ብቻ አይደለም። ከእያንዳንዱ እፎይታ በኋላ፣ ወረርሽኙ ባገረሸ ቁጥር፣ ከቀድሞው እጅጉን ብሶበት እናገኘዋለን። ተስፋ አስቆራጩና አስፈሪው ነገር ደግሞ ምን መሰላችሁ? የዘረኝነት ወረርሽኙን ለማስቆም የሚያስችል፣ አስተማማኝ መላ ምን እንደሆነ በግልፅ ጎልቶ አለመታየቱ ነው። ዙሪያው ሁሉ በጨለማ የተዋጠ ጉዞ ይመስላል።
በዩንቨርስቲዎች በቅርቡም በስፖርት ሜዳዎች እያየን ያለነው ጉዳይ አጅግ የሚገርም እና የለውጥ ሃይል ነን የሚሉ ኣማሳኞች ሳይቀሩ አየተራወጡ ያሉበት የዘረኝነት መነባነብ በኣገሪቱ ስር አንዳይሰድ ትውልዱ እንዳይበከል የሚያስፈራ ጉዳይ መሆኑ ውሎ ኣድርዋል፥፥ምንሊክ ሳልሳዊየሚደርሱኝ መረጃዎች አንደሚጠቁሙት ዘረኝነትን ለማስፋፋት የተለያዩ ኣካላት ገንዘብ መድበው በሃገር ቤት ያለውን ወጣት ለፍጅት እና ለኣጀንዳቸው ማስፈጸሚያ አያጩት ነው።ይህ ደግሞ የሕወሓት አጅ የለበትም ማለት ዘበት ነው። ሕወሓት ወንጀለኘ አና ኣሸባሪ ዘረኛ እና ኣስመሳይ ማፊያ እና ዘራፊ ሕገወጥ ድርጅት ነው።
በዲያስፖራው ዘንድ በስፋት አየተራገበ ያለው ይህ ወያኔ ወለድ በሽታ ዋናው ክስተቱ የገዢው ፓርቲ ሕወሓት የፈጠረበት የበታችነት ስሜት ሲሆን በሕወሓቶች ዘንድ ከበታችነት ለመላቀቅ በሚደረግ መራወጥ የሚፈጠር ጥላቻ ዘረኝነት የሰረጸባቸው ያዩት የሰሙት ሁሉ የሚያስደነብራቸው የበታች መደቦች ኣንድ ጉዳይ በተነሳ ሰኣት ሁሉ ዘር ላይ የሚንጠለጠሉ እና የስልጣን ጥማትን ለማርካት ሲባል የሃገር አና ሕዝብን ሃብት ለመበዝበዝ የነገ ትውልድ ኣደጋ የማይታያቸው ሕዝብን በዘር በመከፋፈል ለመግዛት የሚያደርጉት ደባ ነው። ቆቤ ኦሮሞ ፤ ቤተ ኣማራ ፤ ትግራዋይ ምናምን እየተባለ በወያኔ የደህንነት ተቍማት ስራ የሚደራጁ ክንፎች በነማን እንደሚመሩ በነማን በጀት እንደሚጦዙ የኣጀንዳዎቹ መነሻዎች እነማን እንደሆኑ ምስክር ኣያስፈልግም።
ይህ ወያኔ ወለድ የሆነ የዘረኝነት በሽታ በኢትዮጵያ ውስጥ ይህን ያህል ባይስፋፋም በዲያስፖራው ዘንድ ግን ስር የሰደደ በሽታ ከሆነ ሰነባብዋል።ጥቂት ዲያስፖራዎች በሃገር ቤት ያሉትን ወጣቶች በገንዘብ በመግዛት ዘረኝነትን ለማስፋፍት ሲጣጣሩ ይስተዋላል።ኣለም በኣንድ የእድገት መሰረት ላይ ለመመስረት በቴክኖሎጂ እና ትልልቅ ግኝቶች ላይ ባተኮረበት በዚህ ዘመን ጥቂቶች የሚፈጥሩት የድህረገጽ የዘረኝነት ወከባ አጅግ ኣሳዛኝ እና ኣስደንጋኝ ነው።ሕወሓት አነዚህን በቆሸሸ ታሪክ ውስጥ የሚርመሰመሱ ሰዎችን በመጠቀም ኢትዮጵያውያንን በዘር ከፋፍሎ ኣጀንዳውን ለማስፈጸም አየሮጠ ነው።በዲያስፖራው ጉያ ስር ተወኅቀው የወያኔን የዘረኝነት ኣጀንዳ ለመፈጸው አያወቁም ሳያውቁ ደፋ ቀና የሚሉ ሁሉ ስለ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ሊያስቡ ይገባቸዋል።የማያዘልቅ ጸሎት ለቅጽፈት መሆኑን ተረድተው ከዘረኝነት በሽታ ሊላቀቁ ይገባቸዋል። በጥቅም ላይ የተመሰረተ ወጣቱ ያላመነበት የዘረኝነት መስፋፋት ውጤቱ በአኩይ ተግባር ላይ ለተሰማሩ ዘረኞች ኣደጋ ነው። #ምንሊክሳልሳዊ
Aluta Continua!
Minilik salsawi
Why you not speak the truth?
No more one langage, one religion and no more ethiopia is ortodox nation.viva federalisime.Ethiopia is for 90 millions.we are not the kings time.You are zeregna.you said minilik salsawi.you dream the kings ortodox time.
Minilik salsawi
mechem Amara tiliku Hizb, yebetachnet simet alebet bileh –
endematasib ergitegna nen kkk
አቶ ምን ይልክ፡ አንተ የምትለው ስጋት ከስጋትነት አልፎ ሃገሪትዋን አበስብሶ አግምቶ አበክትዋታል።
አንተም የበሽታው አንድ አካል መሆንህን ማ በነገረህ
You’re not fooling anybody but urself because If there’s a person who’s infected with ethnic polarization and hate virus, it’s you and your buddies, the remnants of the fascist derg and Neftegnoch like ESAt, Ginbot 7 etc.
Bebetachnet smiet teweldo yemosoloninna yebritanian yekfat tunto siteba yadege TPLF/Tgray Liberation Front bcha mehonun hulum ethiopiawyan tenqqew yawqutal.
Zeregnet bemengst derega awaqro Ethiopian beklel betatno hzbuan eyaseqaye yalewn TPLFn tebabro matfat zeregnetn matfat malet new !!!!
Netsanetn yemayawq netsa awchi negn bay Tigray Liberation Front/TPLF ye Ethiopiawyanoch canser slehone
Beqdmia meweged alebet. !!!!
Lezihm yetgray hzb talaqun Mina betegbar masayet yegd ylewal !!!!!! Alezia talaq Adega wedefit tegarto eyetaye new yalew !!!! Manm Mann liyamtata Aychilm. !!
Zarie edmie le weyanie Hulunm astebabrotal !! Qeld yelem. !! Kezih behuwala eyetemotalequ men or yelem !!
Yeweyanien Federalism enantew weyaniewochuna bekesachihu bcha yemtasbut yeshumbash ena yebulqash glgeloch qeqlachihu blut !!!!
Ethiopia Tnesalech, Tabbalech !!
Be Egziabhier hail ena hywetachewn eyesewulat balut ljochua netsa twetalech !!
Mdre Banda hula atcheneq hodhn tolo tolo mula !!!!
YeMosoloni glgelochna bekersachihu bcha yemtasbu Megajoch, YeTPLFn bandira eyawlebelebachihu bemelaw alem leweyanie chefrulet !! Nege tadia medebeqia weym lielawn mawenabeja menged yelem.
Yeteqozerew Kersachihu bebzu yeEthiopian DEM mehonun kewedihu ltawqut yegd ylachihual !!!!
Ye Italian mosolonin ena Ye Britishn Yebesebese Agenda be Ethiopia eyetegeberachihu mehonachihun hulum Ethiopiawyan tenqqew yawqutal !!
Tigray Liberation Front/TPLF ena qerbetachihu yemaymolaw Megajochu yetm atameltum !!
Ye Ethiopia Talaq Telatochua enante bcha nachihu !!!!
Ato Minilik.Do you really know what will be the price to pay when you and your woyane/TPLF goes down to earth?
I was wondering how it affects all the people of Ethiopia being know his or she ethnic background . we need a government who respect and governs equally width out any problem .
That ‘s why every ethnic group needs to come together to fight the evil woyane as one United Ethiopia to cure the nation from it’s cancer.
Poor Author!! YOU SHOULD BEAR IN MIND THAT YOU YOURSELF ARE PROPAGATING “ZEREGNINET”. YOU ARE CRYING TO BRING BACK AMHARA CHAUVENIST DOMINANCE OVER OTHER ETHIOPIANS!! KNOW THAT. YE HILM ENJERA NEW!!
YOU ARE A FOOL!! WHAT IS WRONG IF ALL NATIONS OR NATIONALITIES OR PEOPLES EXISTING IN ETHIPIA LIVE WITH EQUALITY UNDER DEMOCRACY? NO PROBLEM HODAM KALHONK/SH BESTEKER!!
AMHARAS DUG THEIR OWN BURIAL TOMB DURING THE RULES OF MENELIIK, HAILE SELLASSIE, AND DERGUE BY BEING SELFISH AND CONTROLLING THE STATE POWER ONLY TO AMHARA RULING ELITES AND ALLOWING THE DOMINANCE OF AMHARA LANGUAGE, CULTURE, ALPHABET, FLAG, ETC. ALL OF THESE ARE SCARES THAT NEED TO BE ERASED BY THE EQUALITY AND EQUITY BETWEEN ALL ETHIOPIANS.
DON’T EVER TRY TO MAKE OR DISCOURAGE US FORGET OUR OWN RIGHT TO EQUALITY AND EQUITY. KENTU LIFAT. DON’T EVER WASTE YOUR TIME WRITING SUCH RUBBISH BACKWARD POLITICS!!
Whether we like it or not those that got the hold the key for the WAREHOUSE OF the killing WEAPONS machine are the first class citizens AND THE REST OF US SLAVES FOR THEM.