ትግራይ ክልል ከውቅሮ ከተማ ተነስቶ ወደ መቐለ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ተገልብጦ 5 የአንድ መስሪያ ቤት ሰራተኞች ህይወታቸው አልፏል።
ትግራይ ክልል ከውቅሮ ከተማ ተነስቶ ወደ መቐለ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ተገልብጦ 5 የአንድ መስሪያ ቤት ሰራተኞች ህይወታቸው አልፏል።
ከሟቾቹ መካከል የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የክልሉ የሴቶች ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ሙሉ ካሕሳይን ጨምሮ የመኪናው አሽከርካሪ እና አብረዋቸው የሚሰሩ የቢሮው ከፍተኛ ባለሙያዎች ህይወታቸው አልፏል።
በመኪና አደጋ ህይታቸውን ላጡት የስራ ሃላፊዎች እና አመራሮች ዛሬ ጧት በ መቐለ ከተማ የስንብት ስነስርአት ተካሂዷል።