የእስራኤሉ ጠ/ሚ ቢኒያሚን ናታኒያሁ ነገ አፍሪካ ይገባሉ!!!

የእስራኤሉ ጠ/ሚ ቢኒያሚን ናታኒያሁ ነገ አፍሪካ ይገባሉ!!! 4 የ እስራኤል አየር ሃይል አውሮፕላኖች ለዚህ በይዘቱ ልዮ ለሆነ ጉብኝት ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል። ጉብኝቱ የአፍሪካ አገራትንና የ እስራኤልን ግኑኝነት በብዙ ዘርፉ ያጠናክራል ተብሎ ይታሰባል ለዚህ ጉብኝት እስራኤል ወደ 9 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ ወጭ አድርጋለች የሜዳ ላይ ሆስፒታሎች በአደጋ ግዜ የሚከፈቱ ሆስፒታሎችንም ጨምሮ ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶች ጉብኝቱ በሰላም ከተጠናቀቀ በኋላ እንደ ስጦታ ለአፍሪካ አገራቶች ይለገሳሉ ተብሏል። በዚህ ጉብኝትም ለመጀመሪያ ግዜ በአሸባሪዎች እጅ ተጠልፎ ወደ ኡጋንዳ እንዲያመራ የተደረገውን አውሮፕላን ሙሉ የ እስራኤል ዜጎችን ይዞ አንቴቤ እንዲያርፍ ቢደረግም በጠ/ሚንስትሩ ወንድም ዮኒ ናታኒያሁ መሪነት ኡጋንዳ ኤርፖርት በተደረገ ኦፕሬሽን (operation entebbe) ወንድማቸው ህዝባቸውን ከአሸባሪ እጅ ካስለቀቁ በኋላ በጠና ቆስለው ወደ እስራኤል በበረራ ወቅት በነበሩበት ግዜ ሊያርፉ ችለዋል። ይህን ታሪካዊ ቦታም ከተዋጊ የኮማንዶ ቤተሰቦች ጋር ለመጀመሪያ ግዜ ይጎበኛሉ። በስተመጨረሻም ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ … ለዚህ የጉብኝት ግዜ እጅግ ስልጡን የድህንነት ሰዎች ኢትዮ- እስራኤሎች ትልቅ ሚና እንደሚጫወቱም የውስጥ አዋቂዎች ተናግረዋል።

አገር ሰላም's photo.

15 Comments on “የእስራኤሉ ጠ/ሚ ቢኒያሚን ናታኒያሁ ነገ አፍሪካ ይገባሉ!!!”

  1. ሀገራችን ከአበባ ገበያ ውጭ ከእስራኤል ምን ታገኝ ይሆነ? ወታደራዊ ርዳታ ይሆን? ህዝባችን ከሁሉም ተጠቃሚ አልሆነም ጉብኝቱ ተጨማሪ መሬት ከደቡብና ከኦሮሚያ ተረክቦ ጥቂት የጦር መሳሪያና ስልጠና ለማግኘት የሚደረግ የወያኔ ሩጫ ነው

  2. ቶኩማ፣የኢትዮጵያ ልጆች እስራኤል በቅርብ ርቀት ነን
    ስታስብ ደጋግመህ እንድታስብ የሚያደርግ አቅም አለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  3. እስራኤል የአፍሪካ በተለይ የኢትዮጵያ ጠላት ዘራፉ፣ነጣቂ፣ሰው በላዋ የምድራችን ሰይጣን በአፍሪካ መሪዎች ጋር በማበር የአፍሪካን ሕዝብ ድህነት ማባባስ፣ማስፋፋት ወደአውሮፓና ምዕራቡ አለም ዜጎችን ስደት እንድሄዱና በበረሃ ላይ የሠውን ሕይወት በማጥፋት (ለምሳሌ፣ልብ፣ኩላሊት በመስርቅና) ሰራቸውን እየሰሩ ነው! ታዳያ እነዚህ የሰይጣን መሪዎች ከሃድዎች አፍሪካን ወርቅና ሃብት ለመዝረፍ ሃገር ሳይኖራቸው በጉልበታቸው አለምን እየዘረፉ እየገደሉ ናቸው!

    በለው

  4. I couldn’t find the countries that will be visited, one can assume Uganda and Ethiopia, perhaps also Kenya and South Africa or South Sudan ?

    In view of the Nile Israel is of course key to Eastern Africa. I guess the activities on the Nile in upper riparian states, such as dam building, are thanks to insurances by the West and Israel.

    And as USA declines and anti-zionism or anti-semitism grows in the West Israel seeks alliances elsewhere, like in Asia and Africa. On the other hand the jewish financial elites in the USA, UK and elsewhere in the West and people like Kissinger and Gates are no friends of Africa, we must reduce their influence as much as possible.

  5. እስራኤል የአፍሪካን ሃብት ለመንጠቅ ቀዳሚ የአለማችን የሎቦችና የዘራፊዎች ከአሜሪካ ቀጥላ ለነገሩ ሁለቱም አንድ ናቸው! የምደራችን አጥፊና ጸር የሰው ዘር መሆናቸውን ሕዝብ ማወቅ አለበት
    ነገር ግን እስራኤል በኢትዮጵያ ውስጥ ከሃገሪቱ ዜጎች የተሻለ የሃብት ክምችትና ወደሃገሮ የምትለከው በየቀኑ ስንት ዶላር እንደሆነ የሚያውቁት ጡት ነካሾችና እነሱ ብቻ ሲሆኑ ለምሳሌ ኤልሮራ ድርጅት የእስራኤሎች ነው ይህ መሆኑን የምታው ስንቶች ናቸው

    ድንበሩ

  6. እስራኤል የአፍሪካን ሃብት ለመንጠቅ ቀዳሚ የአለማችን የሎቦችና የዘራፊዎች ከአሜሪካ ቀጥላ ለነገሩ ሁለቱም አንድ ናቸው! የምደራችን አጥፊና ጸር የሰው ዘር መሆናቸውን ሕዝብ ማወቅ አለበት
    ነገር ግን እስራኤል በኢትዮጵያ ውስጥ ከሃገሪቱ ዜጎች የተሻለ የሃብት ክምችትና ወደሃገሮ የምትለከው በየቀኑ ስንት ዶላር እንደሆነ የሚያውቁት ጡት ነካሾችና እነሱ ብቻ ሲሆኑ ለምሳሌ ኤልሮራ ድርጅት የእስራኤሎች ነው ይህ መሆኑን የምታውቁ ስንቶች ናቸው

    ድንበሩ

  7. You should think before you speak, , do not buy enemy for our country. Except Israel all the Middle East countries waged war on our country in different time.

    Can you tell me at this moment, where is better reception given to our sisters and brothers who left their country in different reason? is it in Saudi Arabia or in

  8. You should think before you speak, , do not buy enemy for our country. Except Israel all the Middle East countries waged war on our country in different time.

    Can you tell me at this moment, where is better reception given to our sisters and brothers who left their country in different reason? is it in Saudi Arabia or in Israel?

  9. እስራኤላውያን አሻሮ ሰጥተው ቆሎ የሚጠይቁ አንድ ሰጥተው አስር የሚወስዱ እጅግ ሲበዛ ጥቅመኞች መሆናቸው አለም ያውቃል በእምነታችን ተሞኝተናል ለአንድነታችንም ሆነ ለመብታችን ስንታገል ከሻአቢያና ከወያነ ጋር ቆሙ እንጂ ከኢትዮዽያውያን ጎን አልቆሙም ራስ ደህና አትሞኝ ወገኔ ጠንክረን እንታገል ኪሳችንን እንጠብቅ

  10. አለም ዛሬ በ666 እና ታዛዥች የሆኑት የአፍሪካ ነፍስ በላዎች በቡድን የተደራጅቱ እና የእስራኤል የሳጥናኤል መንደር ተወላጆች ብቻ ናት!

    ቃሉ

  11. Pease are you rely Ethiopians, if you are Ethiopians and stand for the benefit of our country, please understand that Israel and Ethiopia have a common problems, in terms of geopolitical strategy, no matter what Israel have problems with the other part of the world. Unfortunately, we do not learn from the history, that Derg government stretched his had to PLO to open their office in Adiss Ababa, but on the other side PLO together with the other our enemies trained EPLF and TPLF. Please let us not be stupid, Israel and USA cannot involve in our internal affair to fight woyane or shabia this is our problems which we have to solve by ourself.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*