ሰሜን ጎንደር የበርካታ ሰዎች ህይወት ጠፍቷል – VOA

በሰሜን ጎንደር ግጭት መከሰቱና የበርካታ ሰዎች ህይወት መጥፋቱ ትላንት ባስተላለፍነው ዝግጅት ማሰማታችን ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ የችግሩ ሰላባ ከሆኑት መካከል አንድ ሰማቸውን ለመግለጽ ያልፈለጉ የትግራይ ተወላጅን አነጋግረናል። ዘገባውን ያዳምጡ ↓