ቃለ-ምልልስ ከየኦሮሞ ነፃነት ግንባር እና ከየኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ ጋር – VOA

ውጭ ያለው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና ከሃገር ውስጥ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ በኦሮሚያ የተቀሰቀሰውን ሁከት አስመልክቶ ያካሄዱት ቃለ ምልልስ። ያዳምጡ → listen