የቱርክ ፕሬዝዳንት ጉብኝት በኢትዮጵያ
ሁለቱ መሪዎች በጋራ ለሁለቱ ሐገራት የኩባንያ ባለቤቶች፤ የድርጅት ተጠሪዎችና ነጋዴዎች ገለፃና ማብራሪያ ሰጥተዋልም
ሁለቱ መሪዎች በጋራ ለሁለቱ ሐገራት የኩባንያ ባለቤቶች፤ የድርጅት ተጠሪዎችና ነጋዴዎች ገለፃና ማብራሪያ ሰጥተዋልም
ጦርነት የገጠሙት የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች ትናንት አሩሻ ታንዛኒያ ላይ የእርስ በርስ ጦርነቱን ሊያስቆም የሚችል አዲስ ስምምነት መፈራረማቸዉ ተሰማ።
የኢትዮጵያ መንግሥት በመጪዉ ግንቦት ለሚካሄደዉ ምርጫ ነፃ ሃሳብን ለማገድ ሆኖ ብሎ የግል መገናኛ ብዙሃንን እየተጫነ ነዉ ሲል ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋቹ ድርጅት ሂዉማን ራይትስ ዎች አመለከተ።
ፍኖተ-ነፃነት በትላንትናው ዕለት ጥር 13 ቀን 2007 ዓ.ም በመላው ሀገሪቱ ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱን ያስታወቀው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከሰልፍ በዘለለ ጉባኤ እንደማያካሄድ አስታወቀ፡፡ ከአንድነት ፓርቲ፣ አፈንግጠው የወጡት ሰዎች ፓርቲው ጥር 17 ቀን 2007 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤ እንደጠራ በማስመሰል አባላትን ለማወናበድ እየሞከሩ እንደሚገኙ ምንጮች ለፍኖተ-ነፃነት ገልፀዋል፡፡ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ አንድነት እሁድ ጥር 17 ቀን 2007 ዓ.ም […]
The post አንድነት ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ እንጂ ጠቅላላ ጉባኤ አልጠራሁም ሲል አስታወቀ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
5፡30 ሳሪስ ካዲስኮ የባቡር ፕሮጀክት ስራ የሚሰራ ቻይናዊ በሎደር ማሽን የፍሬ ሕይወት ት/ቤት አጥር በመደርመስ በስፖርት ክፍለ ጊዜ ግቢ ውስጥ የነበሩ 3 ተማሪዎች ሕይወታቸው ሲያልፍ በርካታ ተማሪዎች ከፍተኛና መካከለኛ ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ሕክምና ቦታ ሄደዋል፡፡ በተጨማሪም በቅርብ እርቀት ቡና ቦርድ እየተባለ በሚጠራው ግቢ ውስጥ ቻይናው የጥበቃ ሰራተኛውን ሲመታው ለመከላከል ሲል በያዘው አጣና ሲመታው በአካባቢው የነበሩ […]
The post አሳዛኝ ዜና ሳሪስ የባቡር ፕሮጀክት ስራ የሚሰራ ቻይናዊ በሎደር ማሽን የፍሬ ሕይወት ት/ቤት አጥር በመደርመስ 3 ተማሪዎች ሕይወት ቀጠፈ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የኢህአዴግና የምርጫ ቦርድ ድራማ ተዋናይ እያጣ ነው:: ምርጫ ቦርድ ለአቶ አየለ ስሜ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲጠራ ደብዳቤ መስጠቱን የምርጫ ቦርድ ምክትል ሀላፊ አቶ አዲሱ ገ/እግዚአብሄር ከዚህ ቀደም መናገራቸው አይዘነጋም፡፡ ዛሬ በምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ተሰጥቷቸው የነበሩት አቶ አየለ ስሜና አቶ ኢሳይያስ ቱሉ እናት ፓርቲያቸውን ይቅርታ በመጠየቅ ተመልሰዋል፡፡ ከእነ አቶ አየለ ቀደም ብለው የተወሰኑ ወጣቶች ከፓርቲው ውጪ ይሰበስቧቸው […]
አስገደ ገ/ስላሴ በሕወሓት አመራርና አጃቢዎች የተፈበረከው ምርጫ ቦርድ ባለፉት 20 አመታት ለ4 ጊዜ ከፌደራል እስከ ቀበሌ ምርጫ አካሂዷል። ሁሉም ምርጫዎች ግን የዴሞክራሲ መስፈርትን የሚያሟሉ እንዳልነበሩ ዓለም-አቀፍ ታዛቢዎች ጭምር አረጋግጠዋል። በ2007 ዓ.ም የምርጫ ውድድርም ሕወሓቶች፣ በዚሁ አመት ሃቀኛ ተቀናቃኝ ፓርቲዎችን ጭራሹን ላለማሳተፍ፣ ለአመታት ያህል የቤት ስራ እየሰሩ ቆይተዋል፡፡ ለዚሁ አላማ ግቡን ለመምታት አስቀድመው እጅግ ብዙ ብቁ […]
The post ምርጫ ቦርድ፣ ማጭበርበሩን ያቁም! – አስገደ ገ/ስላሴ ከመቀሌ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የኢህአዴግ ሴራ ከሸፈ::
አቶ አየለ ስሜና አቶ ኢሳይያስ ቱሉ እናት ፓርቲያቸውን ይቅርታ በመጠየቅ ተመልሰዋል፡፡
የኢህአዴግና የምርጫ ቦርድ ድራማ ተዋናይ እያጣ ነው::ምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ጻፍኩለት ያለውን አየለ ስሜን አጥቷል :: ምርጫ ቦርድ ለአቶ አየለ ስሜ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲጠራ ደብዳቤ መስጠቱን የምርጫ ቦርድ ምክትል ሀላፊ አቶ አዲሱ ገ/እግዚአብሄር ከዚህ ቀደም መናገራቸው አይዘነጋም፡፡ዛሬ በምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ተሰጥቷቸው የነበሩት አቶ አየለ ስሜና አቶ ኢሳይያስ ቱሉ እናት ፓርቲያቸውን ይቅርታ በመጠየቅ ተመልሰዋል፡፡ከእነ አቶ አየለ ቀደም ብለው የተወሰኑ ወጣቶች ከፓርቲው ውጪ ይሰበስቧቸው የነበሩ ሰዎችን የጥፋት ተልዕኮ በመረዳት መመለሳቸው አይዘነጋም፡፡
በእኔ እምነት ከዚህ ቀደም በፓርቲው ውስጥ በተደረገ ምርጫ ለራሳቸው የሰጡትን ድምጽ ብቻ ያገኙት አቶ ትዕግስቱ አወሉ ብቻቸውን ከመቅረታቸው በፊት እነ አየለ ስሜን በመከተል ይቅርታ እንደሚጠይቁ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
በአዲስ አባባ የሚካሄደው ሰልፍ መነሻ ቦታ ከበና ከሚገኘው የአንድነት ዋና ጽ/ቤት በ3:00 የሚነሳ ሲሆን በአራት ኪሎ፣ በፒያሳ እና በቸርችል ጎደና አድርጎ የሚጓዝ ሲሆን ሰልፉ የሚካሄድበት ቦታ ድላችን ሀወልት ፊት ለፊት በሚገኘው ኢትዮ ኩባ አደባባይ ላይ ነው። ፈፅሞ የማይቀሩበት ሰልፍ ነው ነው ስለሀገራችን ድምፃችን እናሰማ!
The post አዋጅ! አዋጅ! ታላቅ ሰልፍ ጥር 17 በአዲስ አባባ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
መንግስት ነጻ መገናኛ-ብዙሃንን ጠቃሚ የመረጃ እና ትንታኔ ምንጭ አድርጎ ከመውሰድ ይልቅ የስጋት ምንጭ አድርጎ በመቁጠር በሃገሪቱ የሚገኙ ነጻ ድምጾች ላይ ስልታዊ በሆነ መንገድ ጥቃት ይፈጽማል::” የሂዩማን ራይትስ ዎች የአፍሪካ ምክትል ዳይሬክተር ሌስሊ ሌፍኮው ኢትዮጵያ፡ መገናኛ-ብዙሃን በመጥፋት ላይ ናቸው Human Rights Watch የኢትዮጵያ መንግስት ነጻ መገናኛ ብዙሃን ላይ በሚፈጽመው ስልታዊ ጫና ምክንያት ከግንቦት 2007ቱ ምርጫ አስቀድሞ […]
The post መገናኛ-ብዙሃን በመጥፋት ላይ ናቸው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ጎልጉል ድረገጽ ጋዜጣ የሰብዓዊ መብት ጠባቂ የሆነው ድርጅት (ሂዩማን ራይትስ ዎች) “ጋዜጠኝነት ወንጀል አይደለም” በሚል ርዕስ ያወጣል ተብሎ የተጠበቀውን ዘገባ ማምሻው ላይ ይፋ አድርጓል፡፡ ከጥቂት ቀናት በፊት ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ “ያለ ነጻ ሚዲያ – ምርጫ ወይስ ቁማር?” በሚል ርዕስ ባተመው ዜና ላይ ዘገባው እንደሚወጣ በተናገረው መሠረት ባለ 76 ገጽ ሪፖርቱ በሚዲያ አፈና ዙሪያ ዝርዝርና ወቅታዊ […]
The post “ጋዜጠኝነት ወንጀል አይደለም” appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/ የ2007 አገር አቀፍ ምርጫን በአሸናፊነት ለመወጣት የተለየ ስትራቴጂ በመንደፍ በሙሉ ኃይሉ ወደ ሥራ ገብቷል፡፡ አንድነት የምርጫ ውድድር የይስሙላ ሳይሆን የምር መሬት ላይ በሚታይ ደረጃ መሆን እንዳለበት ወስኖ፤ የተንቀሳቀሰበት ሁኔታ በገዥው ፓርቲ የተወደደ ባለመሆኑ፤ በምርጫ ቦርድ፣ በሬዲዮ ፋና፣ በቀድሞ ኢቲቪ በአሁኑ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬሽን እና የአንድነት አባል ነን በሚሉ በተግባር ለአፍራሽ […]
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለእሁድ ጥር 17 2007 በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች ምርጫ ቦርድና ኢህአዴግ ፓርቲውን ለማስረስ የሚያደርጉትን በመቃወም ታላቅ ሰልፍ ይደረጋል፤ መነሻው በኩባ አደባባይ። የአንድነት አባለት፣ ደጋፊዎች በጠቅላላ በኢትዮጵያ የስርዓት ለውጥ እንዲመጣ የምንፈልግ ሁሉ በዚህ በአጭር ጊዜ ሰልፎቹ የተሳኩ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ርብርብ ታደርጉ ዘንድ ሀገራዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/ የ2007 አገር አቀፍ ምርጫን በአሸናፊነት ለመወጣት የተለየ ስትራቴጂ በመንደፍ በሙሉ ኃይሉ ወደ ሥራ ገብቷል፡፡ አንድነት የምርጫ ውድድር የይስሙላ ሳይሆን የምር መሬት ላይ በሚታይ ደረጃ መሆን እንዳለበት ወስኖ፤ የተንቀሳቀሰበት ሁኔታ በገዥው ፓርቲ የተወደደ ባለመሆኑ፤ በምርጫ ቦርድ፣ በሬዲዮ ፋና፣በቀድሞ ኢቲቪ በአሁኑ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬሽን እና የአንድነት አባል ነን በሚሉ በተግባር ለአፍራሽ ተልዕኮ […]
The post በአንድነት ላይ የተቀነባበረው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም! – ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
እስከዳር አለሙ ልጅ ሆነን ማታ ማታ በቤታችን ዉስጥ ሁሌም የማይቀር አንድ ፕሮግራም ነበር ሁሉም ቤተሰብ በግድም ቢሆን ሳያየዉ የማይተኛዉ። ምን መሰላችሁ? የርዕዮት አለሙ የዜና ፕሮግራም። ልክ ሲመሽ ርዕዮት አንዲት ሁሌም ዜና ብላ ያሰበችዉን የምትፅፍባትን ደብተሯን ይዛ ጉሮሮዋን እያጠራረገች ከጓዳ ብቅ …
የሃገሪቱን አንጡረ ሃብት ለስለላ በመመደብ ሕዝብ ላይ ሽብር ታውጇል:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)
ኢሕአዴግ ውስጥ በተነሳው የብሩህ ተስፋ ክሽፈት የመጣ በባለስልጣናቱ ዘንድ ከፍተኛ የሆነ ድንጋጤ መከሰቱን ተከትሎ ከፍተኛ የሆነ ውጥረት አመራሮችን አጣብቂኝ ውስጥ ከቷቸዋል። ባለፉት 24 አመታት በህዝብ እና በሃገር ላይ የተደረገው ከፍተኛ የሆነ በደል እና ዘረፋ በሕዝቡ ዘንድ ጥርስ እንዳስነከሰባቸው እና መጪው ጊዜ ይጨልምብናል ብለው ከፍተኛ ስጋት ስላደረባቸው በአራት ቡድኖች የተከፋፈለ በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች የሚመራ እና በመላው ሃገሪቱ የተበተነ የድህንነት እና የስለላ ሃይል ማሰማራታቸው ታውቋል።
የለውጥ ሃይሎች እና የዲያስፖራው ህዝባዊ ተቃውሞ በርትቶ እና ገኖ መውጣት፣በፓርቲው ውስጥ የሚነሱ ጥያቄዎች ፣የካድሬዎች እንቢተኝነት፣ የውጪ ሃይሎች ጫና፣ የህዝብ እሮሮ እና አቤቱታ አጣብቂኝ ውስጥ የከተቱት ወያኔ የሃገሪቱን እና የሕዝቡን አንጡረ ሃብት ስድሳ ከመቶውን ካለምንም እውቅና በዘፈቀደኝነት ለደህንነት እና ለስለላ ተግባር የመደቡት ከፍተኛ የሕወሃት አመራሮች የሚመራ የደህንነት ቡድን እንደገና መዋቀሩን ታውቀዋል።በሕወሃት የሚመራ የደህንነት ቡድን በአገሪቱ በአዲስ መዋቅር ዳግም የተዋቀረው በየአከባቢው ከመንደር እና ቀበሌ ጀምሮ እስከ ከተሞች የገጠር ወረዳዎች ዘልቆ በመግባት በወያኔ ላይ ደባ ይሰራሉ ይፈጸማሉ ይመከራሉ የተባሉ እያንዳንዱን የዜጎች እንቅስቃሴዎች ሪፖርቶችን በትጋት በመሰብሰብ ወደ መሃል አገር በመላክ መታፈን ያለባቸው መገደል ያለባቸው ደብዛቸው መጥፋት ያለባቸውን ሰዎች በተመለከተ ከበላይ በሚተላለፍለት ትእዛዝ መሰረት መፈጸም ዋናው ስራው ነው።
ወያኔ የሚጠራው መጪው ምርጫ ሕዝቡ በ1997 እንዳደረገው አሁንም እንዲሁ ቂሙን በካርድ ይገልጽብናል በማለት የሚሰጋው ወያኔ መጪውን ምርጫ ተከትሎ ሊመጣ የሚችለውን ተቃውሞ ከፍተኛ የሆነ የሃይል እርምጃ በመጠቀም ለማክሸፍ የሚያስችለው በየትኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ሊሆን እንደሚችል ስለላውን ተያይዞታል፤በፓርቲው ውስጥ የሚነሱ ጥያቄዎች የካድሬዎች እንቢተኝነት የውጪ ሃይሎች ጫና የህዝብ እሮሮ እና አቤቱታ አጣብቂኝ ውስጥ የከተቱት ወያኔ ማጣፊያው አጥሮት የሃገሪቱን ግማሽ በጀት የሚሆነውን ለደህንነት እና ለስለላ ተግብር በማዋል ከፍተኛ የሆነ አደጋ በሃገር ላይ አውጆ ሕዝብን እያሸበረ ይገኛል።
ፎቶው የምታዩት ሰውየ ገብረየሱስ ገብረሂወት የተባለ ኣስተማሪ ነው። የምታዩት ፎቶ የህወሓት ኣባል ኣልሆንም ያለና በባለ ስልጣናት ከፍተኛ ድብደባ ደረሰበት ኣስተማሪ ነው። መምህር ገብረየሱስ ገብረሂወት በደጉዓ ተምቤን ማሕበረስላሴ ትምህርት ቤት የሚያስተምር ነው። የድብደባው መነሻ የህወሓት ኣባል ሆኖ መቀጠል ኣልፈልግም በማለቱ የመጣበት ጦስ ነው። ጦሱ ከደምወዙ በቀጥታ ለህወሓት ኣባልነት የሚል በየወሩ ሲቆረጥ ፍቃደኛ ባለ መሆኑና በተደጋጋሚ ሲቆረጥበት […]
The post የህወሓት ኣባል ኣልሆንም ያለ ኣስተማሪ በባለ ስልጣናት ከፍተኛ ድብደባ ደረሰበት appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ጥር ፲፫(አስራ ሦስት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሀገሪቱ የምትመራበትን ፖሊሲ ከመጠምዘዝ ጀምሮ ድርጊቱ በሀገርና በህዝብ ላይ የከፋ ተጽእኖ እንዳለው የተገነዘቡ ኢትዮጰያውያን በዩኒቨርሲቲው ላይ የተቃውሞ ዘመቻ እያስተባበሩ ነው። አዲስ አበባ የሚገኘው ኢንተርናሽናል ሊደር ሺፕ ኢንስቲትዩት አማካይነት የሚቀርቡለትን ባለስልጣናት በአጭር ቀናት ኮርስ በማስተርስ ዲግሪ እያንሸበሸ ያለው ፤በእንግሊዝ ሀገር የሚገኘው የግሪንዊች ዩኒቨርሲቲ ነው። በአይ ኤል አይ ድረገጽ …
ጥር ፲፫(አስራ ሦስት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ምርጫ ቦርድ የውስጥ ጠቅላላ ጉባዔ ጠርታችሁ የውስጥ ችግራችሁን ካልፈታችሁ በመጪው ምርጫ አትሳተፉም የሚል ውሳኔ በ አንድነትና በመ ኢአድ ፓርቲዎች ላይ ማሳለፉን ተከትሎ አንድነት ፓርቲ የቦርዱን ውሳኔ ለማሟላት ከሳምንት በፊት በአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ማካሄዱ ይታወሳል። ይሁንና በወቅቱ ድርጅቱ በጠራው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተጋብዞ ተወካዩን ለመላክ ፈቃደኛ …
ጥር ፲፫(አስራ ሦስት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዜጎች የምርጫ ካርድ እንዲያወጡ ጥሪ ያቀረበው የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር፤ <<ምህዳሩ ካልተስተካከለ ምርጫው አንድ ቀን ሲቀረውም ቢሆን ከምርጫ ልንወጣ እንችላለን›› ሲል አስታወቀ። ትብብሩ ፡<<ነፃነትን የማስመለስ ትግሉን አጠናክረን እንቀጥላለን>> በሚል ርእስ ባወጣው መግለጫ፤ ኢህአዴግና ምርጫ ቦርድ አፈና እና ጫና እያደረጉ ቢሆኑም ነፃነትን ለማስመለስ የያዘውን ግብ ለማሳካት ወደኋላ እንደማይል …
ጥር ፲፫(አስራ ሦስት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራ ክልል የመላው ኢትዮጰያ አንድነት ድርጅት አባላት በብዛት እየታሰሩ መሆናቸውን ከስፍራው አንድ የመኢአድ አመራር ገለጹ። የድርጅቱ የ አዲስ አበባ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ አወቀ አባተ ለኢሳት እንደገለጹት፤በምራብ ጎጃም ዞን በዳንግላ ወረዳ ጫራ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት የመኢአድ አባላት ወጣት ታጀለ አለኸኝ እና ወጣት የዋንስ ገደቡ፣ እንዲሁም የቡሬ …
ቀደም ሲል በስዊድን ለቦንድ ሽያጭ ወያኔ ባዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ቦታ ላይ ኢትዮጵያውያን ተሰባስበው የሽያጩን ዝግጅት በተቃወሙበት ግዜ በስዊድን የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆነችው ወ ወይንሸት ታደሰ ድብደባ ደረሶብኛል በማለት ለፖሊስአመልከታ ክስ ለመመስረት ሙከራ አድርጋ ነበር ሆኖም የስዊድን ፖሊስ ሁኔታውን አጥንቶ ለክስ የተጠራችውን የስዊድን ኢትዮስዊድን ግብር ሃይል ሃላፊና አክቲቪስት ወ መቅደስ ወርቁና አቶ ሞላ የኢትዮጵያ ዴሞክራት መድረክ ምክትል […]
The post የሬድዋን የአሜሪካ ቅሌት በስዊድንም ተደገመ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
Moresh በማዕከላዊ እስር ቤት ውስጥ ቶርቸር (አካላዊ ስቃይ) የሚፈጸምባቸው ጩኸታቸው ይሰማኛል፡፡ የቃሊቲ ማጎሪያ ውስጥ የታሰሩ ተማሪዎች፣ ጋዜጠኞች፣ ፖለቲከኞች፣ የሃይማኖት መሪዎች፣ ንጹሃን ዜጎች፣ ስቃይ አሁንም ከፊቴ አለ፤ የሚሞቱት ሰዎች ሊረሱኝ አይችሉም፤ የእስር ቤቱ ጠረንና ሽታ ይከተለኛል፤ በአካል ደህና ብመስልም አእምሮዬ ግን አሁን ድረስ ሰላም የለውም” በማለት የስዊድን ጋዜጠኛ ማርቲን ሺብዬ በተለይለጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ተናገረ፡፡ አንድ ዓመት […]
The post ”የቃሊቲ ማጎሪያ ውስጥ የታሰሩ ተማሪዎች፣ ጋዜጠኞች፣ ፖለቲከኞች፣ የሃይማኖት መሪዎች፣ ንጹሃን ዜጎች፣ ስቃይ አሁንም ከፊቴ አለ፤ የሚሞቱት ሰዎች ሊረሱኝ አይችሉም” የስዊድን ጋዜጠኛ ማርቲን ሺብ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የፕሮግራም መግለጫ
ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡
የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡
ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና
ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና
ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና
ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡
ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡
የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡
ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡
የዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅት(WHO) ዘመናዊ ሥልጣኔ ያጎናጸፈው ምቾት እስከምን ድረስ ለቅሥፈት እንደሚዳርግ ሲያስጠነቅቅም ሆነ ሲያሳስብ፤ «የሥልጣኔ በሽታዎች» ባላቸው የበሽታ ዓይነቶች ሳቢያ በያመቱ ምን ያህል ሰዎች እንደሚሞቱ በሚያወጣው መዘርዝር ጥናት ላይ ያሳያል።
የናይጀሪያው ፅንፈኛ ቡድን ቦኮ ሀራም የሽብር ተግባሩን ከሰሜናዊ ናይጀሪያ አልፎ አሁን ወደ ጎረቤት ሀገራት ማስፋፋት መጀመሩ ባካባቢው ትልቅ ስጋት ፈጠረ። በናይጀሪያ ስለቀጠለው የቡድኑ ጥቃት ትናንት የመከረው የተመድ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ቡድኑ ለጠቅላላ ምዕራብ እና ማዕከላይ አፍሪቃ ትልቅ አደጋ መደቀኑን አስታውቋል።
የኪየቭ ሞስኮዎች መወነጃጀል፤ የሞስኮ ዋሽግተን-ብራስልሶች መወጋገዝ፤ መበቃቀልም እንደናረ ነዉ።፤ በዚሕ መሐል የፈረሰዉ የሠላም ዉል ገቢር ይሆናል ብሎ ማሰብ አንዳዶች እንደሚሉት የዋሕነት ነዉ።ዩንግ ግን ሌላ ምርጫ የለም ባይ ናቸዉ።
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ዖባማ፤ በምዕተ ዓመቱ 15ኛ ዓመት መግቢያ ወር ላይ ትናንት ለህዝባቸው ባሰሙት ንግግር ፣ ዐበይት ያሏቸውን አገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች አንስተዋል። በሀገር ውስጥ ለኤኮኖሚው ዐቢይ ግምት ሲሰጡ፤
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠላም ማጣትዋ «አሳሰበኝ» ይልላታል።ዩናይትድ ስቴትስ የአል ቃኢዳ «አባላት» የምትላቸዉን ትገድልባታለች።ሳዑዲ አረቢያና ኢራን ይሻኮቱባታል ይባላል።አሸባሪዎች በቦምብ ያተራምሷታል፤የጎሳ ታጣቂዎች፤አማፂያን፤ እና ወታደሮች ይዋጉባታል።ደቡብ አረቢያዊቱ ሐገር እዉነት ዓለም ሊያተራምስ ይችላል እንደ ዩሱፍ ያሲን።
CAN 2015
የመሰንበቻዉ ጫጫታ …. ሰሞኑን የሚሰማዉ ወሬ የኢትዮጲያን የዴሞክራሲያዊ ትንሳኤ እናይ ይሆናል ብለን ተስፋ ለምናደርግ የሰላማዊ ትግል ተስፈኞች ምኞታችንን የምድረ በዳ ጭኸት የሚያደርግ ነገር የመጣ አስመስሎታል….እዉነትም ያስፈራል ደግሞም ያሳዝናል፡፡ በተለይ ‘የሊብራል ዴሞክራሲ ተከታይ ነን’ እና ‘የግለሰብ መብት ቅድምያ ይሰጠዉ’ …. ‘የኢትዮጵያ አንድነት እና የሉዓላዊነት መከበር ለድርድር መቅረብ የለበትም’ በሚለዉ አቛም ጽናታቸዉ በይበልጥ የሚታወቁት ሁለቱ ፓርቲዎች አንድነትና […]
The post አንድነትና የስንብት ጉዞዉ….. -ከቶፋ ቆርቾ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ራዲዮ ፋና፣ ከምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር “አምስተኛ ሀገር አቀፍ አጠቃላይ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ለማካሄድ “የባለድርሻ አካላት ሚና” በሚል ርዕስ የተለያዩ ‹‹ባለድርሻ›› አካላት የተጠሩበት ውይይት በዛሬው ዕለት በሸራተን አዲስ ላሊበላ አዳራሽ እያካሄደ ይገኛል፡፡ የውይይት መሪው የራድዮ ፋናው አቶ ብሩክ ከበደ የነበሩ ሲሆን ኢሕአዴግ፣ ኢዴፓ፣ መድረክ እና ምርጫ ቦርድ የመነሻ ጽሁፎች አቅርበዋል፡፡ የራድዮ ፋናው […]
ሸክሙ አስቸገራቸው፣ መተንፈስ ጀመሩ፣ ወንዶቹ ሲፈሩ፣ ሴቶች ተዳፈሩ፣ የሕሌናቸውን፣ ደፍረው ተናገሩ። ባለፈው ለት ሜሮን በግጥም ተነፈሰች፣ የውዳሴ ከንቱ፣ መመሪያውን ጣሰች፣ ሥሙኝ ብላ ጮኸች፣ ውርድ ከእራሴ እያለች፣ ለሁሉ አዳረሰች፣ ለሁሉም አሰማች፣ ያለውን አንድ በአንድ፣ እየዘረዘረች፣ ወቼ ጉድ አሰኘች፣ ሕዝብን አሥደመመች ወዳጅ …
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግ (ማሉኪ) እ.ኤ.አ በ1963 “ህልም አለኝ“ በሚለው ትንቢታዊ ንግግራቸው ላይ እራሳቸውን መስዋዕት አድርገው ለነበሩ የሲቪል መብቶች ተከራካሪ ወገኖች እንዲህ የሚል ጥያቄ አቅርበውላቸው ነበር፣ “መቼ ነው እናንተ እርካታን ልትጎናጸፉ የምትችሉት?“ ለዚህ ጥያቂያቸው ከተሰጡት ምላሾች መካከል …
ፍኖተ ነጻነት አቶ በላይ ፍቃዱ፣ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን መምራት ከጀመሩ ሦስተኛ ወራቸውን ይዘዋል፡፡ ፓርቲው፣ ከኢህአዴግ በበለጠ የምርጫ ወንበር ተወዳዳሪዎችን አቅርቦ ወደ ምርጫ እንዲገባ ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ ነው፡፡ የርሳቸውን ወደ ፓርቲው አመራርነት መምጣት ተከትሎ ከፍተኛ የፖለቲካ ልምድ ያላቸው ሰዎች፣ ጋዜጠኞችና ሙያተኞች ፓርቲውን ተቀላቅለዋል፡፡ አሁን ከምርጫ ቦርድ በኩል ይህንን እንቅስቃሴ እና ስኬት ለመግታት ከፍተኛ ሴራ እየተሰራ […]
The post አቶ በላይ ፍቃዱ የአንድነት ፕሬዘዳንት የምርጫ ቦርድ ሀሳብ ምን እንደሆነ፣ ምርጫ ከመሳተፍ የሚታገዱ ከሆነ ፓርቲያቸው ምን ለማድረግ እንዳሰብ ከባልደረባችን ሰለሞን ስዩም ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ዜጎች የምርጫ ካርድ እንዲያወጡ ጥሪ አቅርቧል • ‹‹ምህዳሩ ካልተስተካከለ ምርጫው አንድ ቀን ሲቀረውም ቢሆን ከምርጫ ልንወጣ እንችላለን›› የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ‹‹በነፃነት ለፍትሓዊ ምርጫ›› ዘመቻው ነፃነትን የማስመለስ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ ትብብሩ ዛሬ ጥር 12/2007 ዓ.ም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ኢህአዴግና ምርጫ ቦርድ አፈና እና ጫና እያደረጉ ቢሆኑም ነፃነትን ለማስመለስ የያዘውን ግብ ለማሳካት ወደኋላ እንደማይል ገልፀዋል፡፡ ‹‹የኢህአዴግ […]
The post የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ነፃነትን የማስመለስ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
በምስራቅ ጎጃም የምርጫ ካርድ ያልወሰዱ ዜጎች ስኳር እንዳይወስዱ ተከለከሉ ጥር ፲፪(አስራ ሁለት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በመጪው ግንቦት ከሚካሄደው ምርጫ ጋር በተያያዘ በመላ ትግራይ ክልል <>የተባሉ ተኳሽ ሚሊሻዎች ከፍተኛ የተኩስ ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ በለክልሉ ያሉ ወኪሎቻችን ዘግበዋል። ይህ የሚሊሻዎች ስልጠናው ፤ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሗላ በዓይነቱም ሆነ በሰልጣኞቸ ብዛት ለየት ያለ ሲሆን፤ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ […]
The post በመላ ትግራይ የምርጫ ኣስፈፃሚ ለተባሉ ሚሊሻዎች የተኩስ ልምምድ ስልጠና እየተሰጠ ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
30ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር
በዚህ በያዝንው 2007 ዓም ግንቦት ወር በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ ሊካሄድ እቅድ ተይዟል። ተፎካካሪ ፓርቲዎች፤ የምርጫ ታዛቢዎችን፣ እጩ ተወዳዳሪዎችንና በአጠቃላይ ሀገራዊ እቅድና ፖሊሲዎቻቸውን፤ እንዲሁም የምረጡኝ ዘመቻ መልእክቶቻቸውን በማሰናዳት ላይ ይገኛሉ።
ከሃይማኖታዊ በዐልነቱ በተጨማሪ በቱሪስት መስህብነቱ የሚታወቀው የጥምቀት በዓል ዘንድሮም በድምቀት ተከብሯል፡፡
NEB and Consortium of Nine Opposition Parties – Row
Epiphany and Ethiopian Young Christians
Epiphany 2015 in Ethiopia. Interview with Kahsay Gebregziabher, D/Editor-in-Chief of ‘Zena BeteKrstian’
የፕሮግራም መግለጫ
ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡
የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡
ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና
ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና
ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና
ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡
ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡
የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡
ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡