«ጋዜጠኝነት ወንጀል አይደለም» HRW DW Amharic January 22, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ መንግሥት በመጪዉ ግንቦት ለሚካሄደዉ ምርጫ ነፃ ሃሳብን ለማገድ ሆኖ ብሎ የግል መገናኛ ብዙሃንን እየተጫነ ነዉ ሲል ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋቹ ድርጅት ሂዉማን ራይትስ ዎች አመለከተ።