ጥር 17 ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ይካሄዳል! የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በኩባ አደባባይ! – አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለእሁድ ጥር 17 2007 በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች ምርጫ ቦርድና ኢህአዴግ ፓርቲውን ለማስረስ የሚያደርጉትን በመቃወም ታላቅ ሰልፍ ይደረጋል፤ መነሻው በኩባ አደባባይ። የአንድነት አባለት፣ ደጋፊዎች በጠቅላላ በኢትዮጵያ የስርዓት ለውጥ እንዲመጣ የምንፈልግ ሁሉ በዚህ በአጭር ጊዜ ሰልፎቹ የተሳኩ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ርብርብ ታደርጉ ዘንድ ሀገራዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።10456062_1017546221595172_1518052316559741642_n

10933980_997756040251782_3805022157732763333_n

10947341_905385526158913_6287746764340126671_n