የጥምቀት በዓል አከባበር በኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ በክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች ዘንድ ዛሬ የጥምቀት በዓል በደማቅ ተከብሮአል። የጥምቀት በዓል ከጊዜ ወደ ጊዜ የዓለም አቀፉን ሕብረተሰብ ቀልብ እየሳበ በመምጣቱ የአከባበር ሥነ-ስርዓቱን በተመ የትምሕርት፤የሳይንስና የባሕል ድርጅት «UNESCO» ጥበቃ ስር በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተመልክቶአል።
በኢትዮጵያ በክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች ዘንድ ዛሬ የጥምቀት በዓል በደማቅ ተከብሮአል። የጥምቀት በዓል ከጊዜ ወደ ጊዜ የዓለም አቀፉን ሕብረተሰብ ቀልብ እየሳበ በመምጣቱ የአከባበር ሥነ-ስርዓቱን በተመ የትምሕርት፤የሳይንስና የባሕል ድርጅት «UNESCO» ጥበቃ ስር በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተመልክቶአል።
ፖሊስ ደርሶኛል ባለው መረጃ ምክንያት የድሬስደኑ ሰልፍ ቢገፋም በሌሎች የጀርመን ከተሞች ግን ፔጊዳ የጠራቸው ሰልፎች ይካሄዳሉ ።
በምጸታዊ ካርቱኖቹ የሚታወቀው የፈረንሳዩ ሻርሊ ኤብዶ ጋዜጣ ከተፈጸመበት ጥቃት ማግስት ለህትመት የበቃው እትም በዓለም ዙሪያ ቁጣን ቀስቅሷል። በድጋሚ በነብዩ መሐመድ ላይ የሚሳለቅ ምስል ይዞ ብቅ ያለው የፈረንሳይ ጋዜጣ በእስያ፤መካከለኛው ምስራቅ እና አፍሪቃ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞታል።
የዛሬው የጥምቀት በዓል እንዲህ ሰማያዊ ሆኖ ነው የተከበረው፡፡ አዘጋጆቹ የቲሸርቱን ቀለም እንዲቀይሩ በደህንነቶችና በፖሊስ ወከባና ማስፈራሪያ ቢደርስባቸውም ‹‹የምንለብሰውን ልብስ ቀለም አትመርጡልንም›› ብለው ሰማያዊውን ቲሸርት ለብሰውት ውለዋል፡፡
የአይቮሪኮስቱ አጥቂ ዊልፍሬድ ቦኒ በ32,3 ሚሊዮን ዩሮ ከስዋንሲ ሲቲ ወደ ማንቸስተር ሲቲ ተዛውሯል። የክሮሺያው ግብ አዳኝ ወጣት አንድሬ ክራማሪችም የእንግሊዙ ሌስተር ሲቲን ተቀላቅሏል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ውጤቶች የሚንደረደረው የዛሬው የስፖርት ጥንቅራችን ዝውውርን የሚመለከቱ እና ሌሎች ስፖርት ነክ ዜናዎችን አካቷል።
ኩሊባሊ የኮሸር የገበያ አዳራሽ ሺያጭ-ሸማቾችን አግቶ ጥያቄዉ ካልተሟላለት ታጋቾቹን እንደሚገድል ሲዝት፤ ሲፎክር፤ ባቲሌይ እቅርቡ ያሉትን ገበያተኞች ይዞ-ከምድር በታች ወደሚገኘዉ ሸቀጥ ማከማቻ ክፍል ወረደ።
ከ30በላይ የዓለም ቋንቋዎች ዝግጅቶችን የሚያሰራጨዉ ዶይቼ ቬለ ራድዮ እና የጀርመን የባህል ተቋም በመተባበር ባዘጋጁት መድረክ በአዲስ አበባ ከሚገኙ ሦስት ትምህርት ቤቶች ለተዉጣጡ ተማሪዎች በሙዚቃ የተደገፈ የጀርመንኛ ቋንቋ ትምህርት ተሰጠ።
Hiber Radio: የአፋር ነፃ አውጭ ግንባር ማስጠንቀቂያ… የኤርትራና የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች በአስመራና በአዲስ አበባ… አንድነትና መኢአድ ምርጫ ቦርድን መክሰሳቸው… ኢሳያስ አንድ የሱዳን ጀነራል ኢትዮጵያን አጥፋ ብሎኝ ነበር ስለማለታቸው… ሌሎችም የህብር ሬዲዮ ጥር 10 ቀን 2007 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ <…ለሶስተኛ ጊዜ ጉባኤ አንጠራም ምርጫ ቦርድ ህገወጥ ተግባር እየፈፀመ ነው መኢአድ ላይ […]
The post Hiber Radio: የአፋር ነፃ አውጭ ግንባር ማስጠንቀቂያ… የኤርትራና የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች በአስመራና በአዲስ አበባ… አንድነትና መኢአድ ምርጫ ቦርድን መክሰሳቸው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ሉባልታዊና ሐሜተኛ ማህበረሰብ የጥርጣሬና የሟርት ዘመን ምልኪዎች – ህዝብን ማታለል ክፉ እርግማን ነው፡፡ ፍላጐታችንን ያከበሩ በመምሰል ፍላጐታቸውን የሚያሟሉ ሰዎች አደገኞች ናቸው፡፡ ፀሐይ የሚሞቅ ውሻ ሁሉ ሞኝ አይደለም፡፡
The post ምንሊክ ሳልሳዊ የሳምንቱ መልዕክት appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
በውስጥ መስመር ህወሃቶች የሚያሰሙኝን ድንፋታ ወድጎን ልተወውና ፕሮፈሰር ቆንስጣንጢኖስ በስም ማጥፋት እንደሚከሱኝ ተደጋጋሚ መልእክቶች እየደረሱኝ ነው። ህወሃቶች አለምን በጠባቡ አእምሯቸው እየቃኙ በየሄዱበት ሁሉ የሃሰት ክስ የሚያዳምጥ ፍርድ ቤት ያለ ይመስላቸዋል። ለማንኛውም ከፕሮፌሰሩ ብቻ ሳይሆን እዚህ አሜሪካን አገር ለፕሮፌሰርነት ካበቃቸው የዲግሪ ወፍጮ ቤት የፍርድ ቤት ጥሪ ከደረሰኝ በደስታ እንደ ምቀርብ ላረጋግጥ እወዳለሁ። ለክሱ ተጨማሪ ወረጃ ካስፈለገ […]
The post አበበ ገላው ከፕሮፈሰር ቆንስጣንጢኖስ የሃሰት የዲግሪ ባለቤት ጋር ያደረገው አጠር ያለ ውይይት appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ከአንድነት ጋር የሚሟገቱትን አካላት ባፈላልግ በድብቅ ከተነሳው ”የቃለ ማህላ” ፎቶግራፋቸው ውጪ ላገኛቸው አልተቻለኝም ነበር። ዛሬ በኢቲቪ መስኮት ግን በአቶ በላይ የሚመራው አንድነት ሀገወጥ ነው ሲሉ አፋቸውን ሞልተው…(አፋቸውን ሞለተው ለማለት እንኳ አያስደፍርም…) ብቻ ግን የሞሉትን ሞልተው ሲናገሩ አይቻቸዋለሁ። እንዲህ ያልኩት ከመሬት ተነስቼ አይደለም፤ ቪዲዮውን ጠቅ አድርጋችሁ ስትመለከቱት አቶ ትግስቱም ሆኑ ጎረምሳው ጸሃፊያቸው የሚናገሩት የራሳቸውን ሳይሆን እነደ […]
The post ፈልጌ አስፈልጌ ያን ሰሞን አጣኋት… አቤ ቶኮቻው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
(ከኢየሩሳሌም አርአያ) ልኡል ገ/ማርያም የተባለ የሕወሐት አባልና ዳኛ በከፍተኛ ወጪ በመንግስት እየታከመ መሆኑ ታውቋል። በዶ/ር ታዬ ወ/ሰማያት፣ በቅንጅት አመራሮችና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ እድሜ ልክና ሞት የፈረደ ነው። ዙቤር የተባለ ሃብታም የገዛ ጓደኛውን በውሻ እያስነከሰ በጥይት ደብድቦ ከገደለው በኋላ ጉዳዩ የቀረበው ልዑል ዘንድ ነበር። የፈርደበት 6 አመት በማለት ሲሆን ከፍተኛ ገንዘብ ተቀብሎ ይህን ፍርድ ተብዬ እንዳስተላለፈ […]
The post መንግስት የሕወሓት አባሉን ዳኛ ልኡል ገ/ማርያም በከፍተኛ ወጪ እያሳከመ ነው – ከኢየሩሳሌም አርአያ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ
ዛምቢያና ኮንጎ፤ ቱኒዝያና ኬፕ ቬርዴ – አንድ ለአንድ
Epiphany is being celebrated amongst Ethiopian Orthodox Christians worldwide
CAF – 2015 – day2 – B
በእኔ እምነት ምርጫ ቦርድ ልጓሙን በጥሶ መፈርጠጥ ጀምሯል፡፡ አዎ ምርጫ ቦርድም ሆነ ኢህአዲግ በህግ የበላይነት ሊያምኑና ህግን ሊያከብሩ ብሎም በተሰጣቸው ገደብ መሰረት ሊንቀሳቀሱ ይገባል፡፡ ይህ ባልሆነበት ሁኔታ ዴሞክራሲ፣የህግ የበላይነት ….ወዘተ እያሉ መደስኮሩ ጉንጭ ከማልፋት በተዘለለ ለዜጎች ጠብ የሚልላቸው ነገር አይኖርም፡፡ መንግስታት አንባገነን በሆኑበት አግባብ ገለልተኛ ተቋማትን መገንባት አስቸጋሪ ነው፡፡ ….በሀገራችንም እየሆነ ያለው ይህ ሀቅ ነው፡፡ […]
ይህ የተገፋ ህዝብ እንዳጎነበሰ አይኖርም ቀና ያለ እለት …!!! ወህኒ የጀግና እንጂ የወያኔ እብሪተኞች ቤት አይደለም!! ባለስልጣናት የጸረ አሸባሪነት ህግን ለማስፈጸምም ይሁን ለመተግበር ሞራላቸው ምን ድረስ እንደሆነ ሊመልሱልን ይገባል:: ተቃዋሚ ፓርቲዎች ያልተመዘገቡ ሀገወጥ እና አሸባሪ ከሆኑ የተወነጀሉበት ተቀባይነት ያለው ክራይቴሪያ ይነገረን እና እናውግዘው:: አጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝቦች ጥያቄያቸው ግልጽ እና ግልጽ ነው ካልሆነ የሚዋከቡበት ምክንያት የለም […]
ተቃዋሚዎች ሆይ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የሚባለውን የወያኔ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ በወያኔ መንግስት የተሾመ ለወያኔ ማፊያ ቡደን የሚያገለግል እንደሆነ በረጅም አመት የማጭበርበር የስራ ልምዱ አስመስክሯል ። ይህ ድርጅት ገለልተኛ እንዳልሆነ እየታወቀ በኢትዮጵያ የሚገኙ ከ 34 በላይ የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወያኔን በማይገባው ቛንቛ በሰላማዊ ትግል ታግሎ ወያኔን ለማስወገድ ውጤታማ ያልሆነ ልፋት እየለፉ ይገኛሉ […]
የአንድነት ፓርቲ አባል የሆነው ወጣት እስማኤል ዳውድ ዛሬ ከጠዋቱ በ12፡30 ገደማ ሁለት ታጣቂ ፖሊሶች እና ሁለት የደህንነት ሰዎች መኖሪያ ቤቱ መጥተው ጃንሜዳ ፊት ለፊት በሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ ተወስዶ መታሰሩ ተገለጸ፡፡ እስማኤል ዳውድ በአንድነት ፓርቲ በኩል በምትታተመው የሚሊዮኖች ድምፅ ጋዜጣ በ …
የፕሮግራም መግለጫ
ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡
የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡
ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና
ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና
ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና
ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡
ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡
የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡
ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡
ከጀርመን ከተሞች፤ እንደ ድሬስድን እስልምና እንዳይስፋፋ የሚታገል ከተማ የለም። ባለፉት የሰኞ ሳምንታት ድሬስድን ውስጥ እስልምና እንዳይስፋፋ የሚታገሉ የፔጊዳ ደጋፊዎች ድሬስድን ከተማ ሰልፍ ሲወጡ ሰንብተዋል። የነገው ሰልፍ ግን የሽብር ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል በሚል ፍራቻ ፖሊስ በከተማዋ ማንኛውም አይነት የአደባባይ ሠልፍ እንዳይደረግ አገደ።
በመጪው ግንቦት የሚካኼደው የኢትዮጵያው 5ኛው አጠቃላይ ምርጫ የተወሰኑ ወራት ብቻ ናቸው የቀሩት።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ጋዜጠኛ ዮሐንስ ደሳለኝ – (ጀርመን)
Ethiopia Zare ቅዳሜ ጥር 10 ቀን 2007 ዓም January 17, 2015:- ባሳለፍንው ሰኞ በፍራንክፈርት የሚገኙ ኢትዩጽያዊያን በአሁኑ ሰዓት በአገራቸው የሚደረገውን የመብት ጥሰት ለተለያዬ ተቁማት ለማሳወቅ ሁለት ሰዓት የፈጀ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ። መነሻውን ከዋናው የባቡር ጣቢያ አንድ ጣቢያ (station)አልፉ በሚገኘው ታውንስላገን አካባቢ ከዋናው ደች ባንክ አጠገብ ያደረገው ሰልፍ፣ ረፈዱ 11፡00am ላይ ተጀምሮ የእንግሊዝ ኤምባሲን አካሎ ምሳ ሰዓት ላይ (1፡00pm) ፍራንክፈርት የሚገኘው ኢትዬጽያ ቆንጽላ ጽ|ቤት በመገኘት በተለመደው ኢትዬጵያዊ ጨዋነት ተጠናቁል።
ጋዜጠኛ ዮሐንስ ደሳለኝ – (ጀርመን)
Ethiopia Zare ቅዳሜ ጥር 10 ቀን 2007 ዓም January 17,2015:– ባሳለፍንው ሰኞ በፍራንክፈርት የሚገኙ ኢትዩጽያዊያን በአሁኑ ሰዓት በአገራቸው የሚደረገውን የመብት ጥሰት ለተለያዬ ተቁማት ለማሳወቅ ሁለት ሰዓት የፈጀ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ። መነሻውን ከዋናው የባቡር ጣቢያ አንድ ጣቢያ (station)አልፉ በሚገኘው ታውንስላገን አካባቢ ከዋናው ደች ባንክ አጠገብ ያደረገው ሰልፍ፣ ረፈዱ 11፡00am ላይ ተጀምሮ የእንግሊዝ ኤምባሲን አካሎ ምሳ ሰዓት ላይ (1፡00pm) ፍራንክፈርት የሚገኘው ኢትዬጽያ ቆንጽላ ጽ|ቤት በመገኘት በተለመደው ኢትዬጵያዊ ጨዋነት ተጠናቁል።
በአሁኑ ጊዜ የኖርዌይ ዜግነት ያላቸው ቀድሞ የጋምቤላ ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ኦኮሎ አኳይ ላይ ተሰምተው የነበሩ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች ቃል ሳይቀረፅ በመቅረቱ፣ ከሳሽ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በድጋሚ እንዲያሰማ ታዘዘ፡፡ ጉዳዩን እየመረመረው የሚገኘው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት የክስ መዝገቡን ለጥር 7 ቀን 2007 ዓ.ም. ቀጥሮ የነበረው፣ ከሳሽ ዓቃቤ ሕግ በአቶ ኦኬሎ፣ የደቡብ ሱዳን ዜግነት […]
The post ዓቃቤ ሕግ በቀድሞ የጋምቤላ ፕሬዚዳንት ላይ በድጋሚ ምስክሮቹን ሊያሰማ ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ስሜነህ ታዘበው/ ከአዲስ አበባ የ2007 ምርጫ ሊደረግ የቀረው ሶስት ወራት አካባቢ ብቻ ነው። ምርጫ ቦርድ ባወጣው ሰለዴ መሰረት የታዛቢ ምርጫዎችን ያደረግ ሲሆን፣ ለተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችም የምርጫ ምልክታቸውን ሰጥቷል። የዲሞክራሲ ተቋማት ገለልተኛ ባልሆኑበት ሁኔታ ምርጫዉን መሳተፍ የማይታሰብ ነው የሚል አቋም በሊቀመንበሩ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነትና ሌሎች የአመራር አባላት ሲያንጸባርቅ የነበረው የሰማያዊ ፓርቲ፣ የዣንጥላ ምልክት የተሰጠው ሲሆን፣ በተለያዩ ወረዳዎችም […]
The post የሰማያዊ ፓርቲ ለ2007 ምርጫ ተወዳዳሪዎች እያስመዘገብ ነው ! – ስሜነህ ታዘበው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኢንጅነር ግዛቸው ሽፍራው የአንድነት አባለት ለፓርቲው ህልውና ሲሉ የተፈጠረውን ችግር በሰከነ መንፈስ እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ:: የፓርቲው የቀድሞ ፕሬዝዳንት በእነ አቶ በላይ ፈቃዱ በሚመራው ቡድን ምክትል ፕሬዝዳንት ግርማ ሰይፉ በኩል ከፓርቲው መሪነት የተነሱት ፓርቲውን የመምራት እና ጫናን የመቋቋም አቅም ስላልቻሉ ነው መባላቸውን በታህሳሱ ምርጫ ፕሬዝዳንታዊ ውድድር አቶ ግርማን በከፍተኛ የድምፅ ልዩነት ማሸናፋቸውን በማንሳት ኃሳቡን አጣጥለውታል። በፕሬዝዳንታዊ ምርጫው ቀን ተሸናፊው አቶ ግርማ ራሴን ያየሁበት ውድድር ነው። ውጤቱም እንኳንስ ፓርቲ ወረዳ መምራት የማልችል መሆኔን የሚያሳይ ነው ማለታቸውን ያስታወሱት ኢንጅነር ግዛቸው ስልጣኔን ያስረከብኩት ፓርቲው በቡድን ፓለቲካ እንዳይፈርስ ለህልውናው በማሰብ ነው ብለዋል። አሁን ፓርቲውን እያመሰው ያለው የቡድን እና ዝምድና ፓለቲካ ነው የሚል አስተያየት የሰነዘሩት ኢንጅነር ግዛቸው የፓርቲው አባላትም የአንድነትን የቀደመውን ልዩነትን በዴሞክራሲያዊ መንገድ የመፍታት ስልት ተጠቅመው በሰከነ መንፈስ ችግራቸውን መፍታት የፓርቲውን ህልውና እንዲታደጉት ጠይቀዋል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለሁለት የከፈሉት አመራሮች ችግራቸውን በጋራ በውይይት እንዲፈቱ የሁለት ሳምንት ግዜ መስጠቱ ይታወሳል። ********* ምንጭ፡- ፋና፣ ጥር 09-2007 More from Horn Affairs Amharic‘የእነበላይ ፍቃዱ አንድነት’ መግለጫ:- ‹‹የምርጫ ቦርድ ታሪካዊ ወንጀል እየፈፀመ ነው››ሰንደቅ ጋዜጣ:- ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ በሠነዘሩት አሉባልታ ሊከሰሱ ነውAudio| የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አመራር በአዲሱ ማስተር ፕላን ላይ የሰጡት መግለጫበኦሮሚያ ክልል በዩንቨርስቲዎች ስለተከሰቱት ግጭቶች ከመንግስት የተሰጠ መግለጫየመኢአድ ውዝግብ በድጋሚ አገረሸበመጪው ምርጫ ከፖለቲከኞቻችን፣ ከፖለቲካቸው እና ከህዝቡ ምን ይጠበቃል?
የመድብለ ፓርቲ ስርዓት እንዳይፈጠር የምርጫ ቦርድ ታሪካዊ ወንጀል እየፈፀመ ነው፡፡ ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ/አንድነት/ የተሰጠ መግለጫ የአንድንታ ፓርቲ በኢትዮጵያ የመድበለ ፓርቲ ስርዓት እንዲፈጠር በምንም መለኪያ በገለልተኝነት የማንጠብቃቸውን የዲሞክራሲ ተቋማት በተግባር ለመፈተን እንዲቻል የሁለት ሺ ሰባት ምርጫን በሁሉም ሂደቶች ህዝቡን በማሳተፍ እንደሚወዳደር እና ህዝብን የስልጣን ባለቤት ለማድረግ እና የኢህአዴግ አገዛዝ የመጨረሻ እንዲሆን በቁርጠኝነት እንደሚሰራ መወሰኑ ይታወቃል፡፡ ይህን ስንወስን እነዚህ ተቋማት ገለልተኝነታቸውን አረጋግጠው ታሪክ የሚሰሩበት እድልም ያገኛሉ የሚል ተሰፋ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ምርጫ ቦርድ ይህን እድል ከመጠቀም እና በህግ የተሰጠውን ኃላፊነት በብቃት ከመወጣት ይልቅ ለገዢው ፓርቲ ያለውን ወገንተኝነት በምርጫው ሂደት ዋዜማ በይፋ እያረጋገጠ ይገኛል፡፡ አሁንም ቦርዱ ወሰነ ተብሎ በሚዲያ የተገለፀው እንዲሁም ለፓርቲያችን በፅሁፍ የተሰጠው “በአስራ አምስት ቀን ውስጥ በጋራ ጉባዔ አድርጉ” የሚል ትዕዛዝ፤ ቦርዱ በተደጋጋሚ ፓርቲያችንን ደንብ እንዲያከብር እየጠየኩ ነው በማለት ከደንብ ውጭ እንድንሰራ የአዛኝ ቂብ አንጓች ሆኖዋል፡፡ የአንድነት ፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ የመጥራት ኃላፊትን ያለበት የአንድነት ብሔራዊ ምክር ቤት ወይም ደግሞ በአባላት ጥያቄ የጠቀላላ ጉባዔ አባላትን አንድ ሶስተኛ ፊርማ አስባስበው በኦዲትና ኢንስፔክሽን ትዕዛዝ መሆኑ በግልፅ እየታወቀ ከፓርቲያችን መተዳደሪያ ደንብ ውጭ በ15 ቀን ውስጥ ጉባዔ ጥሩ የሚል ትዕዛዝ፤ ቦርዱ ከገዢው ፓርቲ ጎን ተሰልፉ እየተጫወተ አንድነትን ከጫወታ ለማስወጣት ካለሆነ ሌላ ምንም ትርጉም ልንሰጠው አንችልም፡፡ ይህ ደግሞ ቦርዱ እየሰራ ያለውን ታሪካዊ ወንጀል ይፋ የሚያደርግ ነው፡፡ ይህ በማን አለብኝ ሰሜት የተሰጠ ውሳኔ ሳይታረም ቢቀርና ገዢው ፓርቲ […]
(ፋኑኤል ክንፉ) ታህሳስ 28 ቀን 2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሳባ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የፈጸማቸውን የሕግ ጥሰቶች በመመርመር እስከ ጥር 4 ቀን 2007 ዓ.ም ድረስ በሕጉና እና በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ መሰረት አሟልቶ እንዲያቀርብ በደብዳቤ ማሳወቁ ይታወቃል። ይህን የቦርዱ ጥያቄ ባይሟላ ቦርዱ የመጨረሻ ሕጋዊ እርምጃ በፓርቲው ላይ እንደሚወስድ በደብዳቤ ቁጥር አ/573/ፓ4/ጠ405 በተፃፈ ደብዳቤ መግለጽን ለማወቅ ተችሏል። የቦርዱን ማሳሰቢያ ከግምት በመውሰድ አንድነት ፓርቲ ጥር 1 ቀን 2007 ዓ.ም በፃፈው ደብዳቤ የሕግ እና የውስጥ ደንብ ሁኔታዎችን የመመርመር ሥልጣን ያለው ጠቅላላ ጉባኤ መሆኑን ጠቅሶ፣ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን ጥር 3 ቀን 2007 ዓ.ም ቀበና መድሐኒዓለም አጠገብ በሚገኘው ጽ/ቤት ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ጀምሮ ለማድረግ መወሰኑን ለምርጫ ቦርድ በደብዳቤ አስታውቋል። በሌላ መልኩ ምርጫ ቦርድ ግልባጭ እያለ ለሚያሳውቃቸው “የእነአቶ አየለ ስሜነህ” የአመራር ቡድን በበኩላቸው፣ ታህሳስ 30 ቀን 2007 ዓ.ም በፃፉት ደብዳቤ ፓርቲው ጠቅላላ ጉባኤውን ጥር 3 ቀን 2007 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በሳሬም ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንደሚያደርጉ በደብዳቤ ለቦርዱ አስታውቀዋል። ከላይ የሰፈሩት ሁለቱ አካሎች በተለያየ ቦታዎች ጉባኤ እንደሚያካሂዱ ማሳወቃቸውን አግባብነት የሌለው መሆኑን ገልፃ፣ ምርጫ ቦርድ በሁለቱም ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ታዛቢ ሳይልክ ቀርቷል። ዝግጅት ክፍላችን ከላይ የሰፈረው ውዝግብ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በጠራው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በመገኘት ያጠናከረውን ዘገባ እና በእነአየለ ስሜ ጠቅላላ ጉባኤ የተመረጡትን ፕሬዝደነት ቃለ ምልልስ ይዞ ቀርቧል። ዘገባው […]
ኣቶ ገብሩ ኣስራት ´ሉዓላዊነትና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ´ በሚል ርእስ ትልቅ መፅሓፍ ፅፈዋል፤ ትልቅነቱ ሃገርን ያክል ዓብይ ስብስብ የሚንዱ ወይም የሚገነቡ ርእሰ ጉዳዮች – ማለት ሉዓላዊነትና ዲሞክራሲ- በኢትዮጵያችን የደረሱበትን ኣሳሳቢ ደረጃ ኣስመልክቶ እንድንመክርበት በጥልቀት መርምሮ ስላስቀመጠልን ነው። ከዚህም ኣልፎ ላሳሳቢው ችግር መፍትሄ ይሆናሉ ያላቸውን ኣንኳር ፍሬነገሮች ግልፅ ኣድርገዋል። ከዚህ በመነሳት ይህ ትላልቅ ርእሶችን ያነገበ መፅሓፍ እንዴት መታየት […]![]()
* ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖች ለጉዳቱ መባባስ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከያና መቆጣጠሪያን ተጠያቂ አድርገዋል * “ቃጠሎው ከጃዝ አምባ አልተነሳም” የጃዝ አምባ ዋና ሥራ አስኪያጅ * እሣቱ ከጣይቱ ኪችን አለመነሳቱን አረጋግጣለሁ – አቶ አያሌው ታደሰ የጣይቱ ሆቴል ሥራ አስኪያጅ * አጋጣሚው ምትክ የማላገኝላቸውን ነገሮች ያጣሁበት ክፉ አጋጣሚ ነው – የፊልም ፕሮዳክሽን ባለቤት ባለፈው እሁድ ማለዳ ላይ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ ከባድ ጉዳት የደረሰበት ታሪካዊው የእቴጌ ጣይቱ ሆቴል እሣት መነሻ እያወዛገበ ነው፡፡ ፖሊስ እሳቱ የተነሳው በጃዝ አምባ አዳራሽ ውስጥ በተዘረጉ የኤሌክትሪክ መስመሮች መጠላለፍ ምክንያት የተከሰተ እንደሆነ ቢገለፅም እሳቱ ከጃዝ አምባ አለመነሳቱን የጃዝ አምባ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ኤርምያስ ፋንቱ ገልፀዋል፡፡ የጃዝ አምባ የኤሌክትሪክ ሲስተም አዲስና ደረጃውን የጠበቀ በመሆኑ ለእንዲህ አይነት አደጋ የሚጋለጥበት ምንም ምክንያት እንደሌለና ላለፉት አራት ዓመታት ምንም ዓይነት ችግር አጋጥሞ እንደማያውቅ የተናገሩት አቶ ኤርሚያስ፤ ፖሊስ እሳቱ የተነሳው ከጃዝ አምባ ነው ማለቱ እንዳሳዘናቸው ተናግረዋል፡፡ “ከሙዚቃ መሳሪያ ጋር በተገናኘ እሳቱ ተነስቷል እንዳይባል እንኳን እሁድ ጠዋት የጃዝ አምባ ሰራተኛ የሆነው ልጅ ገብቶ መድረኩን ለቴአትር ዝግጁ ለማድረግ ሁሉንም የሙዚቃ መሳሪያ አነሳስቶ ነበር” ብለዋል፡፡ ሌላው እሳቱ ከጃዝ አምባ እንዳልተነሳ እርግጠኛ የሆኑበትን ምክንያት አቶ ኤርሚያስ ሲናገሩ፤ የህብረት ባንክና የጃዝ አምባ ሲስተም አንድ መሆኑን ጠቁመው፣ እሳቱ ተነስቶ ከጀርባ በኩል ጭስ ሲታይ ሰዎች ከኤቲኤም ማሽን ብር እያወጡ እንደነበር አስታውሰው፣ እሳቱ ከጃዝ አምባ ቢነሳ ኖሮ ኤቲኤም ማሽኑ አይሰራም ነበር ሲሉ እሳቱ […]

አለመተማመኑ እና ክፍፍሉ እየሰፋ መቷል::የእርስ በርስ መወነጃጀሉም ተጧጡፏል::Minilik Salsawi
ሕወሓት በራሱ መልክ እና ቅርጽ የፈጠረው የመከላከያ ሚኒስቴር ስር ካለው ከጦር ሃይሎች መኮንኖች የተገኘው መረጃ እንደጠቆመው የወያኔ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች እርስ በራሳቸው መወነጃጀላቸውን ተከትሎ ከፍተኛ የሆነ ቀውስ ውስጥ በመግባት በግምገማ እየተፋተጉ መሆኑን ታውቋል::በዘረፋ እና መረጃ በመሸጥ:አሳልፎ ለጠላት ወገን በማስተላለፍ ወንጀል መፈራረጅ የጀመሩት የጦር መኮንኖቹ አብዛኛዎቹ የመንደር ጎጥ ለይተው ሲጠቋቆሙ እና ሲመሰካከሩ የታየ ሲሆን ለእረፍት ከሃገር ውጪ ያሉ ከፍተኛ መኮንኖች በአስቸኳይ ወደ ሃገር ቤት እንዲመለሱ ተጠይቋል::
በሕወሓት መራሹ መንግስት ላይ ከንፈራቸውን የነከሱ በርካታ ከኮሎኔል በታች ያሉ የጦር መኮንኖች በቀጥዩ ግምገማ ላይ በመንግስት ላይ ያላቸውን ቅሬታ የሚገልጹበት መድረክ እንደሚዘጋጅ የተነገረ ሲሆን ላለፉት ሁለት ቀናት የተደረገው እና አሁንም በቀጣይነት በመኮንኖች ክበብ እና በተለያዩ የመምሪያ አደራሾች ውስጥ በከፍተኛ መኮንኖች እና የጦር መምሪያ ሃላፊዎች ላይ የቀጠለው ግምገማ ውጠቶች እንደሚያመለክቱት ከሆነ የጦር ሃይሎች ኢታማጆር ሹም የሆነው ሌ/ጄ. ሳሞራ የኑስ ዋናው አትኩሮ ሲናገር የነበረው በሙስና እና በመረጃ ንግድ ላይ የተሰማራችሁ የጦር መኮንኖች ምስጢራችንን አሳልፋችሁ ሸጣችኋል እና ብትጠነቀቁ መልካም ነው ካልሆነ እርምጃ እንወስዳለን ሲል የዛተ ሲሆን እርምጃ የሚወሰድባቸው ሊኖሩ ይችላሉ ሲል ተናግሯል::
ከጦር ሰራዊቱ ውስጥ ከአስረአምስት ቢሊዮን ብር በላይ አላግባብ ባክኗል የተባለው የሙስና ግምገማ በመኮንኖቹ መካከል ከፍተኛ የሆነ የቃላት አተካሮ እና አለመግባባት እየፈጠረ መሆኑን ምንጮቹ ለምንልክ ሳልሳዊ ተናግረዋል:: ይህንን ተከትሎ አንዳንድ አደገኛ የተባሉ የጦር መኮንኖችን ለማባረር በጡረታ ለማሰናበት እና ለማሰር የታቀደ ሲሆን አትኩሮት የሚደረግባቸው በሰራዊቱ ውስጥ ተከስቶ ያለውን አለመተማመን እና ክፍፍል ተከትለው ከስርአቱ በተጻራሪ ወገን ቆመዋል ጥያቄ ያበዛሉ የተባሉ የመለየት ስራ እየተሰራ ነው ብለዋል ምንጮቹ አክለው::
ተጨማሪ መረጃ (EDIT) : የሃገሪቱን አንጡረ ሃብት ዘርፈው ሃገሪቱን በውጪ ብድር ዪመራሉ ብድሩም ከዘረፋ አልተረፈም:: የሚገርመው እያንዳንዱ የጦር መኮንን በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ከመዝረፉም ባሻገር ለውጪ ሃይሎች መረጃ በመሸጥ ወያኔንን እርቃኑን አስቀርቶታል የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በሰላም አስከባሪ ስም የተባበሩ መንግስታት ድርጅት በሚሊዮቾች ዶላሮች በኢትዮጵያ የጦር አለቆች ተጭበርብሬአለሁ የሚል ስሞታ አሰምቷል::#ምንሊክሳልሳዊ
የፈረንሳዩ ምጸታዊ ጋዜጣ «ቻርሊ ኤብዶ» ነብዩ መሐመድ ላይ የሚሳለቅ ምስል በገፁ ላይ በድጋሚ ካወጣ በኋላ በዓለም ዙርያ በሚገኙ የሙስሊም ሃገራት ከፍተኛ ተቃዉሞ አጭሯል። በኒጀር ዚንደር ከተማ በሚገኝ አንድ የፈረንሳይ የባህል ተቋም እና ሦስት አብያተ ክርስትያናት ላይ የእሳት ቃጠሎ ጥቃት ደርሶ አራት ሰዎች መገደላቸው ተዘግቧል።
የፕሮግራም መግለጫ
ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡
የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡
ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና
ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና
ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና
ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡
ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡
የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡
ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡
ለሳምንታት የዘለቀ ደም አፋሳሽ አመፅ መካከለኛው አፍሪቃ የምትገኘው ሀገር፤ ብሩንዲን አጨናንቋል።የሀገሪቱ ጦር ከአማፂያን ጋር እየተታኮሰ በርካታ ሰዎች መሞታቸውም ተረጋግጧል። ከዚህም በተጨማሪ ማንነታቸው ያልታወቁ እና የወታደር የደንብ ልብስ የለበሱ ሰዎች በርካታ የመንግሥት ፓርቲ አባሎችን መግደላቸው ተሰምቷል።
ሰማያዊ ፓርቲ ምርጫ መግባቱን የሰማሁት ድንገት ነው። የት እንደነበርኩ እግዜር ይወቀው እንጂ ሰለሰማያዊ የማውቀው የመጨረሻው መረጃ የምርጫ ምህዳሩ ሳይሰተካከል ምርጫ ማድረግ ”ዋጋ ዘይብሉ” ነው… የሚለውን ነበር። ትላንትና ያየሁት ፓርቲዎች እና የምርጫ ምልክቶቻቸውን የያዘ ወረቀት ሰላሳ ዘጠኝ የሚደረሱ ፓርቲዎች ምልክት ተሰጥታቸዋል። እዚህ ላይ የገረመኝ… ከብሄር ፓርቲዎች ውስጥ በኦሮሞ ስም የተመዘገቡ ፓርቲዎች ብዛት የትየለሌ አይደል እንዴ፤ ይሄ […]
The post ሰማያዊ ፓርቲ ምርጫ መግባቱን የሰማሁት ድንገት ነው – አቤ ቶኮቻው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ቅዳሜ ጥር 9/2007 አዲስ አበባ ዛሬ ሌሊት በትግሉ መፈክሮች አሸብርቃ አደረች! ተቃውሞውን እና ለትግሉ ያለውን ቁርጠኝነት በተለያዩ መንገዶች ሲገልፅ የቆየው ሙስሊሙ ማህበረሰብ አሁንም በተለያዩ መንገዶች ተቃውሞውን እየገለፀ ይገኛል። የግራፊቲ መፈክሮቹ በቦሌ፣ በጀርመን አደባባይ፣ በመካኒሳ፣ በቺቺኒያ፣ በአየር ጤና፣ በጦር ሀይሎች በሚገኘው መጅሊስ ቢሮ አካባቢ፣ በላንቻና በጎተራ፣ እንዲሁም በሌሎች ሰፈሮች ተፅፈው ያደሩ ሲሆን የአካባቢው ጸጥታ ኃይሎችም በሁኔታው […]
The post አዲስ አበባ በሌሊት በግራፊቲ ጽህፈት አሸብርቃ አደረች!!! appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ቅዳሜ ጥር 9/2007አዲስ አበባ ዛሬ ሌሊት በትግሉ መፈክሮች አሸብርቃ አደረች! ተቃውሞውን እና ለትግሉ ያለውን ቁርጠኝነት በተለያዩ መንገዶች ሲገልፅ የቆየው ሙስሊሙ ማህበረሰብ አሁንም በተለያዩ መንገዶች ተቃውሞውን እየገለፀ ይገኛል።
የግራፊቲ መፈክሮቹ በቦሌ፣ በጀርመን አደባባይ፣ በመካኒሳ፣ በቺቺኒያ፣ በአየር ጤና፣ በጦር ሀይሎች በሚገኘው መጅሊስ ቢሮ አካባቢ፣ በላንቻና በጎተራ፣ እንዲሁም በሌሎች ሰፈሮች ተፅፈው ያደሩ ሲሆን የአካባቢው ጸጥታ ኃይሎችም በሁኔታው መደናገጣቸውን ማወቅ ተችሏል።
በግራፊቲው ከተፃፉት መፈክሮች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል:–
«የጨለማ ፈራጆች!»
«ኮሚቴው የህዝብ ነው!»
«ሂጃብ መለያችን!»
«ትግሉ ይቀጥላል!»
«ፍትህ ለኮሚቴው!»
ትግላችን እስከድል ደጃፎች በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል!
ድምፃችን ይሰማ!
አላሁ አክበር!
እተጌ ጣይቱ በ1900 ዓ.ም በእየሩሳለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያ የጻፉት ታሪካዊ ደብዳቤ እተጌ ጣይቱ ሰኔ ፪፱ ፩፱፻ / ስኔ 29 1900 / ዓ.ም በየእሩሳለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያ የጻፉት ታሪካዊ ደብዳቤ። የተላከ፡ ከእቲጊ፡ ጣይቱ፡ ብርሃን፡ ዘኢትዮጵያ። ይድረስ፡ ለማህበር፡ ዱር፡ ሥልጣን፡ ወደብረ፡ ገነት፡ ዘኢየሩሳለም። እንዲት፡ ሰነበታችኋል። እኔ፡ እግዚአብሔር፡ ይመስገን፡ ደህና ነኝ። እናንተ፡ ብትስማሙ፡ እርስ፡ በርሳችሁ፡ ብትፋቀሩ፡ አንድነታችሁን፡ ብታፀኑ፡ ይሻላል፡ እንጅ […]
The post “ትግሬ የብቻው ነው፡ ሸዋ የብቻው ነው፡ ቢገምድር፡ ጎጃም የብቻው ነው፡ እያላችሁ ጎሣ እየለያችሁ ብትጣሉ ምን ትረባላችሁ” appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ምርጫ ቦርድም ነገሩን በቅንነት በማየት ጥቃቅን ግድፈቶችን ቸል በማለት ወደ ምርጫው እንዲገቡ ጥረት ማድረግ ይጠበቅበታል ብለን እናምናለን:: …. እናምናለን።ይህ ካልሆነ ግን ለሚገነባው የመድብለ ፓርቲ( multi-party) ሲስተምና ለሃገሪቷም ትልቅ ውድቀት ይሆናል።” “ብዙ የሰብአዊ መብት ጥሰት በባለስልጣኖች ይፈጸማል። ሳይውል ሳያድር በዜጎች ላይ በደል የሚያደርሱት ላይ እርምጃ መወሰድ አለበት።የሰብአዊ መብት ጥሰት ከባድ ወንጀልና ሃጢያትም ነውና።” ዳንኤል ጣሰው በአለም […]
The post ወንጌላዊ ዳነል ጣሰው በፌስ ቡክ የለቀቁት ጽሁፍ “አንድነትና መኢአድ ጋር ያለው ችግር ተወግዶ ወደ ምርጫው እንዲገቡ ያስፈልጋል” appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ሰማያዊ ቀለም በኢህአዴግ ላይ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል
• ‹‹ሰማያዊ ፓርቲ ለቀለም አብዮት ከቻይና 20 ሺህ ቲሸርቶችን አስገብቷል›› ምክትል ሳጅን መላኩ
• ‹‹አብዮት እየጠራ ያለው ኢህአዴግ ነው›› አቶ ዮናታን ተስፋዬ 
በትናንትናው ዕለት ፖሊስ የጥምቀትን በዓል ለማስተባበር በቀጨኔ መድሃኒያለም የተሰበሰቡ የበዓሉ አስተባባሪዎችን ‹‹ሰማያዊ ፓርቲ ለቀለም አብዮት ከቻይና 20 ሺህ ቲሸርቶችን ስላስገባ ሰማያዊ ቲሸርት እንዳትለብሱ›› ሲል ማስጠንቀቁን ተወካዮቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ሰማያዊ ቲሸርት እንዳይለበስ ያስጠነቀቁት የቀጨኔ ማዘዣ የወረዳ 4 ማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አዛዥ ምክትል ሳጅን መላኩ የጥምቀት በዓልን ለማስተባበር በቀጨኔ መድሃኒያለም የተሰበሰቡትን 150 ያህል ወጣቶች ‹‹‹ሰማያዊ ፓርቲ ለቀለም አብዮት ከቻይና 20 ሺህ ቲሸርቶችን አስገብቷል፣ ቲሸርቶቹ አዲሱ ገበያ አካባቢ እንደሚገኙ መረጃ አግኝተናል፡፡ ማንም ሰው ሰማያዊ ቲሸርት እንዳይለብስ፡፡ ትዕዛዙ ከበላይ አካል የመጣ ነው›› ሲሉ አስጠንቅቀዋል፡፡ ተወካዮቹ ለጥምቀት ያዘጋጁዋቸው ቲሸርቶች ከፖለቲካ ጋር ግንኙነት እንደሌላቸውና ከመልበስም እንደማይቆጠቡ በመግለጻቸው ጉዳዩ ባለመግባባት ተቋጭቷል፡፡
የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳዳሪ መላከ ሰላም ቆሞስ አባ ፍቅረማሪያም ፖሊሶቹንና የበዓሉን አስተባባሪዎች ለማስታረቅ ጥረት ቢያደርጉም ፖሊሶቹ ‹‹ከበላይ አካል የመጣ ትዕዛዝ በመሆኑ እኛ የምንወስነው ነገር የለም፡፡›› በማለታቸው ባለመግባባት ተጠናቅቋል፡፡ ከቲሸርት በተጨማሪ ሰማያዊ ዣንጥላም እንዳይያዝ ፖሊሶቹ መከልከላቸውን የበዓሉ አስተባባሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡
ስለ ሁኔታው ያነጋገርናቸው የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ‹‹ኢህአዴግ ህዝቡን ስለማያምነው የማያስደነግጠው ነገር የለም፡፡ በደነገጠ ቁጥር ህዝብን የሚከለክለው ለዚህ ነው፡፡ አብዮት እየጠራ ያለው ራሱ ኢህአዴግ ነው፡፡ ምን ያህል ለመድብለ ፓርቲ ስርዓት ግንባታ በሩ ዝግ እንደሆነ፣ ይህንም ሰብሮ ለመውጣት የተዘጋጀ ኃይል እንዳለ፣ ከዛ ውስጥ ሰማያዊ አንዱ መሆኑን ያውቀዋል፡፡›› ሲሉ የኢህአዴግን የስጋት ምንጭ ከምን እንደመነጨ ገልጸውልናል፡፡ ኢህአዴግ ህዝቡን በሆነ ባልሆነው ለማሸማቀቅና ለመከልከል ቢሞክርም ለውጡ እንደማይቀር፣ ፓርቲያቸው ይህንን ለውጥ ለመምራት የተዘጋጀ መሆኑንም ኃላፊው ገልጸዋል፡፡ ኢህአዴግ እንዲህ ከሰጋም ‹‹አዲሱ ገበያን እንዳያቃጥለው እሰጋለሁ›› ብለዋል አቶ ዮናታን፡፡
በሌላ ዜና የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ንግድና ኢንዱስትሪ ሰራተኞች ሰማያዊ ቲሸርት (የደንብ ልብስ) ተሰርቶ መጥቶላቸው የነበር ቢሆንም በቀለሙ ምክንያት እንዳይለበስ በመከልከሉ ቢጫ ቀለም ያለው ሌላ ቲሸርት እንደተሰራላቸው ሰራተኞቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ በተመሳሳይ ‹‹የመለስ ፋውንዴሽን›› ካሰራቸው ቲሸርቶች መካከል ሰማያዊ ቀለም ያላቸው እንዳይለበሱ መከልከሉን ምንጮቻችን ገልጸዋል፡፡

ክርስቲያኖች ለሀገር መሪዎችና ለሰላም እንድንጸልይ ታዘናል።እርቅን፥መግባባትን ማወጅ ሃላፊነታችን ነው፤የሚያስተራርቁ ብጹአን ናቸው ተብሎ ተጽፏልና::
በቅርቡ በሀገራችን ምርጫ ይካሄዳል።ከዚሁ ጋር ተያይዞ ፉክክር፥ክርክር፥ውድድር ይኖራሉ።አንዳንዴም በሌላውም ዓለም እንደሚታየው መረር ያሉና መስመር ሊያስለቅቁ የሚችሉ ሽኩቻ ስድብና በጥላቻ ላይ የተመሰረታ ዘመቻ ይታያል።ከዚህም በፊት በሀገራችን ብዙ ሰዎች የሞቱበት አሳዛኝ ሁኔታ ተከስቶ ነበር።ያ እንዲደገም አንፈልግም።ለሰላምና ለመግባባት እንጸልያለን።
ገዢው ፓርቲ የፖለቲካ ውድድር ማድረግ እንዲችሉ ሜዳውን ለተፎካካሪ ፓርቲዎች ማመቻቸት ይጠበቅበታል። ምርጫ ቦርድ፥ፍርድ ቤትና ሚዲያው ሁሉንም እኩል የሚያስተናግዱ ሊሆን ይገባል።ኢትዮጵያ የምታድገው የተለያዩ ሃሳቦች ተፋጭተው ከውድድር በሚገኝ የነጠረ አስተሳሰብ ነው።ተቃዋሚ ሲኖር ለገዢው ፓርቲ መስተዋት ይሆናሉ፤ቁጥጥርና ክትትል ያደርጋሉ፤ሙስናን ሌሎች ህገወጥነትን ያጋልጣሉ።ተወዳድረው ከተመረጡ ደግሞ ሀገር የመምራት እድል ያገኛሉ።
የተፎካካሪ ፓርቲ መሪዎች እንግልትና እስራት በተለያዩ ባለስልጣኖች ይደርስባቸዋል።እነዚህ በአግባቡ ታይተው መፍትሄ ሊበጅላቸው ይገባል።ወንጀል የሰሩና ያልሰሩ መለየት አለባቸው።ባልተጣራ ሁኔታና በግል ቂም በቀል ንጹህ ሰው በፍጹም መንገላታት የለበትም።
መንግስት ምንም አላደረገም ማለት አይቻልም።ሀገሪቷ ከቀደሙት መንግስታት የተሻለ የዲሞክራሲ ብልጭታ ታይቶባታል።ሆኖም ግን ብዙ የሰብአዊ መብት ጥሰት በባለስልጣኖች ይፈጸማል። ሳይውል ሳያድር በዜጎች ላይ በደል የሚያደርሱት ላይ እርምጃ መወሰድ አለበት።የሰብአዊ መብት ጥሰት ከባድ ወንጀልና ሃጢያትም ነውና።
ሰሞኑን በአንዳንድ ፓርቲዎችና በምርጫ ቦርድ መካከል ያለው መቃቃር በሰላምና በመግባባት እንዲያልቅ እንጸልያለን።
እነዚህ ፓርቲዎች ክፍተኛ ዝግጅት አድርገው ለመወዳደር ተነስተዋል፤አንዳንድ ግድፈቶች አሉ ከተባለ በማለፍ በተቻለ መጠን ምርጫውን እንዲካፈሉ መንግስት መጣር አለበት።
ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመካከላቸው የሚነሱትን ልዩነቶች ብስለት በተሞላበት መንገድ በውይይት መፍታትና አንድነት መፍጠር ሀገራዊ ግዴታቸው መሆኑን በውሉ ሊያጤኑት ይገባል። በአንዳንዶች የምናየው ስር የሰደደ ጥላቻ፥ስድብ፥የሰውን ስብእና ማዋረድና ዘረኝነት መግባባትንና እርቅን ይጎዳልና በአስቸኳይ መቆም አለበት።
በሀገራችን የዲሞክራሲ ግንባታ ትልቅ ሚና የሚጫወቱና ባሁን ሰአት ካሉት ፓርቲዎች ሁሉ በተሻለ ደረጃ ላይ ካሉት ከአንድነትና መኢአድ ጋር ያለው ችግር ተወግዶ ወደ ምርጫው እንዲገቡ ያስፈልጋል። ምርጫ ቦርድም ነገሩን በቅንነት በማየት ጥቃቅን ግድፈቶችን ቸል በማለት ወደ ምርጫው እንዲገቡ ጥረት ማድረግ ይጠበቅበታል ብለን እናምናለን።ይህ ካልሆነ ግን ለሚገነባው የመድብለ ፓርቲ( multi-party) ሲስተምና ለሃገሪቷም ትልቅ ውድቀት ይሆናል።እነዚህም ፓርቲዎች በሰላማዊ ትግል ላይ ተስፋ ይቆርጣሉ።እነርሱ ወደ ህዝባዊ እምቢተኝነት(Civil Disobedience) እንገባለን እያሉ ነው፤በዚህም ሀገሪቷ ወደ አላስፈላጊ ውጥረት ውስጥ የምትገባ ሲሆን ይህ ደግሞ የሚካሄዱትን የልማት ስራዎች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሊያዳክም ይችላል።
ዛሬ በኢትዮጵያ አንዱ የጎደለው ነገር ቅንነት ነው።ቅንነት ከሌለ መጨቃጨቅ፥መካሰስ፥ፍርድ ቤት መንከራተት ብቻ ይሆናል።አንዱ አንዱን ለማጥቃት ሰበብና ምክንያት ብቻ ነው የሚፈልገው፤አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱትም አይነሳምና። ስለሆነም ችግሮች ሁሉ የሚፈቱት በመነጋገርና በመከባበር ነው።ያለፈውን በደል ይቅርታ በመጠያየቅ ህዝባችን ከድህነት የሚወጣበትን መንገድ ማፋጠን እንጂ እኛ ለስማችንና ለክብራችን ስንከራከር ህዝብ ማለቅ የለበትም።
እግዚአብሔርም ይሄን አይወድም፤ይቅር ተባባሉ፥ተከባበሩ፥ክፉን በመልካም አሸንፉ እንጂ በክፉ አትሸነፉ ነው ያለው።ሌላ አማራጭ የለም። “እርስ በርስ መግባባት፥ሀገርን መገንባት” መርሃችን ይሁን።
አብያተ ክርስቲያናትና የሃይማኖት ተቋማት እውነትን በፍቅር የመናገር ሃላፊነትና ግዴታ አለባቸው። ቅንነት ለኢትዮጵያ!
ፍቅርና ፍትህ ለኢትዮጵያ!
ዳንኤል ጣሰው
ከኢትዮጵያ ተነሺ አብሪ
የአሜሪካን ኢምባሲ DNA ፍተሻ በኢትዮጵያውያን ባልና ሚስት መካከል የፈጠረው ጣጣ – ክፍል 1
http://www.mereja.com/video/watch.php?vid=b6744ab62