ኑሮ በአዲስ አበባ

ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ)
ትናንት ሲያቀብጠኝ ከአንድ ጓደኛየ ሞባይል እነዚያ አይሲስ የሚባሉ ጉግማንጉጎች እነዚያን 21 ክርስቲያን የግብፅ ዜጎች በሊቢያ አንድ የባሕር ዳርቻ ላይ አንገታቸውን ሲቀሉ የሚያሣይ ቪዲዮ አየሁ – እስከመጨረሻው መዝለቅ አልቻልኩምና ግን ዋናው ባራኪ በግራ እጁ የያዘውን ጩቤ ወደ እኛ ወደተመልካቾቹ ዘርግቶ እያስፈራራ ሲዝት አጠፋሁት።

ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ)
ትናንት ሲያቀብጠኝ ከአንድ ጓደኛየ ሞባይል እነዚያ አይሲስ የሚባሉ ጉግማንጉጎች እነዚያን 21 ክርስቲያን የግብፅ ዜጎች በሊቢያ አንድ የባሕር ዳርቻ ላይ አንገታቸውን ሲቀሉ የሚያሣይ ቪዲዮ አየሁ – እስከመጨረሻው መዝለቅ አልቻልኩምና ግን ዋናው ባራኪ በግራ እጁ የያዘውን ጩቤ ወደ እኛ ወደተመልካቾቹ ዘርግቶ እያስፈራራ ሲዝት አጠፋሁት።
የምሥራቅ ናይል ተፋሰስ አካል በሆኑት በኢትዮጵያ፣ በግብፅና በሱዳን መካከል የአባይ አጠቃቀምና የታላቁ ኅዳሴ ግድብ የመርኅ ስምምነት ዛሬ ተፈርሟል፡፡
Agreement of Principles signed on Eastern Nile and GERD – Khartoum, 03-23-15
መጋቢት ፲፬(አስራ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለኢህአዴግ መንግስት ቅርበት ያላቸው የመገናኛ ብዙሃን የኢትዮጵያ አየር ሃይል ኤርትራ ውስጥ የሚገኘውን ቢሻ የማእድን ማውጫ ኩባንያን መደብደቡን ቢዘግቡም፣ በኤርትራም ሆነ በኢትዮጵያ መንግስት በኩል በይፋ የተሰጠ ማረጋጋጫም ሆነ ማስተባበያ አልተገኘም። ይሁን እንጅ የኩባንያው 60 በመቶ የአክሲዮን ባለቤት የሆነው ተቀማጭነቱ ካናዳ የሆነው ኩባንያ ፣ በማእድን ማውጫው ላይ ባለፈው ሳምንት …
መጋቢት ፲፬(አስራ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ሰሞኑን በሰሜን ጎንደር አካባቢ የታየውን የጸጥታ መደፍረስ ተከትሎ የአገሪቱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ካለፈው ሃሙስ ቀን ጀምሮ በተጠንቀቅ እንዲቆሙ ታዛዋል። የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የአየር ሃይል አባላት ካለፈው ሃሙስ ጀምሮ ከግቢ እንዳይወጡ ሲታዘዙ የተወሰኑት ደግሞ ከደብረዘይት እና ድሬዳዋ አየር ሃይል ወደ መቀሌ አምርተዋል። ብዛት ያለው የእግረኛ …
መጋቢት ፲፬(አስራ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሶስቱ ሀገራት የፈረሙት ስምምነት በተለይ ባለፉት አራት ዓመታት በግድቡ ምክንያት በግብጽና በ ኢትዮጵያ መካከል የነበረውን ውጥረት የሚያስቀር ነው ብሏል-አህራም። “የዓባይ ወንዝ ለሺህዎች ዓመታት በእግዚአብሔር ትእዛዝ ሲፈስ ኑሯል”ብለዋል የግብጹ ፕሬዚዳንት አል ሲ ሲ -ስምምነቱን ለመስማት በካርቱም ለተሰባሰቡ የተፋሰሱ ሀገራት ልኡካን ባደረጉት ንግግር። አል ሲሲ አክለውም፦”በመተባበር ትልቅ ነገር መፈጸም …
መጋቢት ፲፬(አስራ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ፣ የተቋረጠውን የሰላም ድርድር በኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖ ለማስጀመር የነበረው እቅድ ሳይሳቃ በመቅረቱ የልኡካን ቡድኑ ከኢትዮጵያ ለቆ ወጥቷል። እንደ ድርጅቱ መግለጫ ላለፉት 2 አመታት ሲደረግ የነበረው ጥረት፣ ለወደፊቱም ይቀጥላል። ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች የሚለው መግለጫው፣ የአገሪቱን ችግር ፈትቶ ወደ ሰላምና ዲሞክራሲ ለመውሰድ ገዢው ፓርቲ የተለየ …
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ፡- ‹‹የአ/አበባ ሀ/ስብከት የፓትርያርኩ ልዩ ሀ/ስብከት ነው›› የሚለውን ድንጋጌ ተገን አድርገዋል የወቅቱ ዋና እና ምክትል ሥራ አስኪያጆች ወደ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ እንዲዛወሩ አዝዘዋል የሀ/ስብከቱ ብልሹ አሠራር የቀጠለው ‹ሥዩማኖቹ› በወቅቱ ሥራ ባለመጀመራቸው ነው ብለዋል ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ማቴዎስ፡- ተጠሪነታቸው ለቅዱስ ሲኖዶስም ለፓትርያርኩም የኾኑት ረዳት ሊቀ ጳጳሱ አልተስማሙበትም የረዳት ሊቀ ጳጳሱ ድርሻ ከሌሎች …![]()
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ትናንት መጋቢት 13 ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ አገሪቱ የርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ልትገባ ትችላለች ሲል በድጋሚ አስጠንቅቋል። የሑቲ አማጽያን በበኩላቸው ወደ ደቡብ የመን የሚያደርጉትን ግስጋሴ ቀጥለዋል።
የኢትዮጵያ ቴሌኮሚኒኬሽን 4G የተባለዉን አዲስ ቴክኖሎጂ ለግዙፍ ድርጅቶችን ለዓለማቀፍ ተቋማት በአዲስ አበባ ከተማ አገልግሎት መጀመሩን ይፋ አደረገ።
ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች በሮም ማራቶን በወንድም በሴትም አሸናፊ ሆነዋል። በጀርመን ቡንደስ ሊጋ የዘንድሮ ውድድር ባየር ሙይንሽን በሜዳው ለመጀመሪያ ጊዜ ሽንፈት ገጥሞታል። በስፔን ላሊጋ ባርሴሎና ዋነኛ ተፎካካሪው ሪያል ማድሪድን አሸንፏል። የሊቨርፑሉ ሽቴፋን ዤራርድ ከሜዳ በቀይ ካርድ ተሰናብቷል።
የግሪክ ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሲስ ሲፕራስ ከጥቂት ሰዓታቶች በፊት ጀርመን መዲና በርሊን ላይ ይፋዊ ጉብኝታቸዉን ጀምረዋል።
የግሪክ ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሲስ ሲፕራስ ከጥቂት ሰዓታቶች በፊት ጀርመን መዲና በርሊን ላይ ይፋዊ ጉብኝታቸዉን ጀምረዋል።
ጋዜጠኝነት ትልቅ ክብር የሚሰጠው፣ የራሱ የሆነ መርህና ስነ-ምግባር ያለው፣ ጠያቂነትን ብቻ ሳይሆን ተጠያቂነትንም በውስጡ የያዘ የሙያ መስክ ነው። ለዛም ነው ጋዜጠኛ የሕዝብ አንደበት፣ አይንና ጆሮ ነው የሚባለው። ሕዝብ በሚከበርበት ቦታ ሁሉ ጋዜጠኛም ይከበራል። ሕዝብ በሚዋረድበት፣ በሚታፈንበትና በሚዋከብበት ስፍራም ጋዜጠኛ ይዋረዳል፣ ይሳደዳል፣ ይታፈናል፣ ይዋከባል፣ ይታሰራል፣ ሲከፋም ይገደላል። ይህም በሕዝብ፣ በመንግሥትና በጋዜጠኛ መካከል ያለውን ቁርኝት በደንብ ያሳያል። […]
በዓለም ታሪክ በሰው ልጆች እልቂት ( የግፍ ጥፋት ) የሚጠቀሱ ብዙ ሰዎች አሉ ። ከነዚህ ውስጥ የሚያውቀውም የማያውቀውም የሚያውቀው ምናልባት አውስትሪያዊው አዶልፍ ሂትለርን ነው ( አንዳንዶች ሂትለር ራሱ በዘሩ አይሁድ…
The post እንደ አማራ ብጽፍ (ሄኖክ የሺጥላ) appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
EDP and Blue Party answering to questions from the listeners 03-20-15
![]() |
|
የጉዞው መሥራቾች
|
![]() |
|
ተጓዦቹ ከመልስ በኋላ
|
![]() |
|
ጽዮን – እንደ እቴጌ ጣይቱ
|
![]() |
|
የጉዞው አስተባባሪ ያሬድ ሹመቴ
|
በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ የምትገኘው ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/የባለአደራዎች ቦርድ አቶ አዲሱ አበበን ከአባልነት አስወገደ። “ቤተክርስቲያናችን ውስጥ የመከፋፈልና የማፍረስ እንቅስቃሴ ለማስቆም” በሚል ርዕስ ከቤተክርስቲያኒቷ የባለአደራዎች ቦርድ “ለኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በሙሉ” በሚል ባሰራጨው ግልጽ ደብዳቤ እንዳመለከተው አቶ አዲሱ አበበ በቤተክርስቲያኒቱ ላይ …
የዋሽንግተን ዲሲ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ ቦርድ አቶ አዲሱ አበበን ከአባልነት አስወገደ Read more »
ዱካውን በአፍጋኒስታንና ፓኪስታን አሳርፎ ሰሜንና ምዕራብ አፍሪቃ መድረስ ችሏል። ከናይጄሪያው ሌላኛው አሸባሪ ድርጅት ቦኮሃራም ጋር መወዳጀቱ፣ በሊቢያ መንሰራፋቱ ይነገርለታል። አሸባሪው ቡድን በሊቢያ የግብፅ ኦርቶዶክሶችን አንገት ለካራ መዳረጉ የቅርብ ትዝታነቱ ገና ሳይዘነጋ፤ በደም የታጠበ እጁን በንዑሷ ቱኒዝያ ለተጨማሪ ጥፋት መዘርጋቱ አልቀረም።
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡
ከፍያለው ጌጡ ጠቅላይ ሚኒ ኃይለማርያም ደሳለኝ ትናንትና በጅማ ከተማ ተገኝተው ይህን አድርገን ነጻነት አመጣን ዲሞክራሲን እየቀዳን ለህዝቡ አከፋፈልን አሉ። የጅማ ዩኒቨርስቲ ተማሪወች እንዳደረሱኝ መረጃ ከሆነ ሚኒ ኃይለማርያም ኔትወርክ አዘግተው በጅማ…
The post ማንኛውም ተቃዋሚ ድርጅት ስርዓት ከለለው አቅም አለን ከርቸሌ እንከተዋለን የሚል ማስፈራርያ ወዲ ኃይለማርያም ደሳለኝ አሰሙ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ10ኛው ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ የማውጣት ሂደት 35 ሺህቤቶችን ባለ ዕድለኞች በዕጣ አስተላለፈ፡፡
የከተማ አስተዳደሩ በከተማዋ ያለውን የቤት ፍላጎት ለማርካት እያስገነባቸው ካት ቤቶች ከ95 በመቶ በላይ የተጠናቀቁትንና መሰረተ ልማት የተሟላላቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ነው ለባለ ዕድለኞች ያስተላለፈው፡፡
በዕጣ የተላለፉት ቤቶች በባሻ ወልዴ፣ በልደታ መልሶ ማልማት፣በየካ አባዶ፣በቦሌ ቡልቡላ፣በገነት መናፈሻና በቱሉ ድምቱ ሳይቶች የሚገኙ ናቸው፡፡
እሁድ መጋቢት 13 ቀን 2007 በይፋ…
‹‹ቤተሰቦቻቸው ምግብና ልብስ ማስገባታቸውን ሰምተናል›› ሰማያዊ ፓርቲ የሰማያዊ ፓርቲ የአደረጃጀት ጉዳይ ምክትል ኃላፊ የነበሩት አቶ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ፣ የምክር ቤት አባል የነበረችው ወ/ሪት ኢየሩሳሌም ተስፋውና የሕዝብ ግንኙነት ኮሚቴ አባል አቶ…
The post ሦስት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ግንቦት ሰባትን ለመቀላቀል ድንበር ሊያቋርጡ ሲሉ መያዛቸው ተሰማ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
– ጥቃቱ የውስጥ አሻጥር ይሁን የሚሳኤል አሊያም የተፈጥሮ ጥቃት እስካሁን አለየለትም:: የኤርትራ የወርቅ ማእድን ማውጫዎች በጋሽ ባርካ ቢሻ እና ማይ እንደጋ ዴፖዎች ካልታወቀ (ካለየለት)ሃይል ጥቃት እንደተፈጸመበት ተሰማ::ጥቃት የተፈጸመባቸው ዲፖዎች አርብ…
The post የኤርትራ ቢሻና ማይ እንደጋ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ዲፖዎች ጥቃት ደረሰባቸው:: appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ በሃገራችን ኢትዮጵያ አስተማማኝና ዘለቄታዊ ሠላም፣ እኩልነት፣ ፍትህና፣ የፖለቲካ መረጋጋት ይሰፍን ዘንድ ቀና ራዕይ አንግበው በተሰባሰቡ ወጣት ኢትዮጵያውያን የተመሰረተ፤ በሃገራችን ብቸኛው በወጣቶች የተገነባና የሚመራ ንቅናቄ ነው። ንቅናቄአችን ላለፋት አመታት የንቅናቄውን አቅም ለማጐልበት፤ ሰፊና ጠንካራ መሰረት ያለው ሁለገብ ተቋም ለመገንባት፤ የድርጅታዊ መዋቅሩን ጨምሮ ሌሎች ወሳኝ መሰረታዊ የማስፋፋትና የማደራጀት ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል። በመሆኑም ዛሬ […]
ሰማያዊ ፓርቲ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ቢሮው እንደተዘጋበት አስታወቀ:: በጋሞ ጎፋ በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የሰማያዊ አባላት ታሰሩ:: የ9ኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍና የምርጫ ቅስቀሳ ለማካሄድ የመረጣቸውን 15 ከተሞች ይፋ አደረገ፡፡ ትብብሩ በተመሳሳይ ሰዓት በ15 ዋና ዋና የሀገሪቱ ከተሞች ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ለማድረግ ቀደም ብሎ አሳውቆ እንደነበር ይታወሳል፡፡ በዚህ መሰረት የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር መጋቢት 20/2007 […]
ዘመናዊቷ እሥራኤል፣ እ ጎ አ ግንቦት 14 ቀን 1948 ዓ ም ፤ መንግሥት ከመሠረተችበት ጊዜ አንስቶ ፣ ከፍልስጤማውያንና ከዐረብ መንግሥታት ጋር ተደጋጋሚ ጦርነቶች ተካሂደው እንደነበረ የሚታወስ ነው።የኦስሎውን ስምምነት ጨምሮ በጠቅላላ ከ 14 የማያንሱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፊታችን እሁድ ለሚወጡ 35 ሺህ የ20/80 እና 10 /90 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ውስጥ ለመካተት ብቁ የሆኑ ነዋሪዎች ቁጥር ይፋ ሆነ።
እሁድ ዕለት እጣ ከሚወጣባቸው 35 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ የ10/90 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ቁጥር 960፣ የ20/80 ስቱዲዮ 6 ሺህ 768፣ ባለ 1 መኝታ 15 ሺህ 638፣ ባለ 2 መኝታ 7 ሺህ…
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና
በአርአያ ተስፋማሪያም ቱጃሩና ተከታዮቻቸው በዲሲ ይገኛሉ። ከሰሞኑ አሸሸ ገዳሜው ጦፏል። አንዳንዶች የዘቀጠ ተግባር ሲፈፅሙ ታይተዋል። ይህን ለጊዜው እንለፈው… ለመፃፍም ስለሚቸግር።…አራዊት (ደምስ) ቀይ ካርድ ተመዞበታል። በዲሲ ዳውንታውን አካባቢ በሚገኝ ህንፃ ላለፉት 5 አመታት የኖረው አራዊት ወጪው ይሸፈን የነበረው በቱጃሩ ነው። በወር …
ከ 20 ዓመታት በላይ በሶማሊያ የተረጋጋ መንግሥት አይስተዋልም። ስለሆነም በሀገሪቱ ይፋና መደበኛ የሆነ የባንክ አሰራር ስርዓት የለም። ለአመታት በዘለቀው የርስ በዕርስ ጦርነት ምክንያት በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ሰዎች ከሀገራቸው ተሰደዋል።
የኢትዮጵያ መጪውን ምርጫ ምክንያት በማድረግ ፊት ለፊት ቀርበው ስለተከራከሩት አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ፤
የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ በሃገራችን ኢትዮጵያ አስተማማኝና ዘለቄታዊ ሠላም፣ እኩልነት፣ ፍትህና፣ የፖለቲካ መረጋጋት ይሰፍን ዘንድ ቀና ራዕይ አንግበው በተሰባሰቡ ወጣት ኢትዮጵያውያን የተመሰረተ፤ በሃገራችን ብቸኛው በወጣቶች የተገነባና የሚመራ ንቅናቄ ነው። ንቅናቄአችን…
The post ሠላማዊ ትግላችን ነፃነት እስኪታወጅ እኩልነት እስኪሰፍን ይቀጥላል! የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ሰማያዊ ፓርቲ በባህር ዳር ከተማ የከፈተው ቢሮው በአከራይ ላይ በተፈጸመ ከፍተኛ ወከባና ማስፈራሪያ ምክንያት እንደተዘጋበት በስፍራው የፓርቲው አስተባባሪ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጸ፡፡ በባህር ዳር የፓርቲው አስተባባሪ አቶ አዲሱ ጌታነህ እንደገለጹት ቅርንጫፍ…
The post ሰማያዊ ፓርቲ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ቢሮው እንደተዘጋበት አስታወቀ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
አፈና በማናቸውም መልኩ በሰብዓውያን ላይ ሲፈፀም የፀያፍ ድርጊቶች ጊዜያዊ ማሰንበቻ እኩይ ተግባር ነው። ይህ ደሞ ለራሱ የመንግስትን ገጽታ በሰጠ ቡድን ሲከወን መጠኑ እጅግ ይከፋል፤ ይገዝፋልም…። የሚገለፀውም በተለያዩ ዓይነቶች የግፍ መሥፈርቶች…
The post አፋኞች የሚፈሩት የታፈነ ድምፅ በዓለም አደባባዮች ሲደመጥ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ነብሱን ይማረውና ነውጠኛው ቅንጅት በ1997ዓ.ም የማይናቅ የህዝብ ድምጽና ድጋፍ ያገኘው ከኢህአዴግ የተሻለ ብቃት ስለነበረው ወይም ያቀረበው የፖሊሲ አማራጭ ሳቢ ስለነበረ እንዳልሆነ ሁላችንም እናውቀዋለን፡፡ ወይም የህዝባችን ኑሮ ሊቀይር የሚችል የመነጠቀ ሐሳብ በማቅረብ አልነበረም፡፡ ጅብ በቀደደው ውሻ ይገባል እንደሚባለው የኢህአዴግ ንዝህላልነትና ቸልነትነት እንጂ! ይህን ያልኩት ያለምክንያት አይደለም፡፡ ኢህአዴግ ከቅንጅት ቡድን ጋር ለክርክር ሲቀርብ ማሰብ እና ማድረግ የነበረበት ብዙ ስትራተጂዎች ነበሩ፡፡ እንደምናስታውሰው ቅንጅቶች በነበረባቸው የብልጣ ብልጥነት (ተራ የአራዳነት) ስብእና በከፍተኛና በሚያስገርም ጥበብ የኢሀአዴግን ደካማ ጎን ተጠቅመውበታል፡፡ የኢህአዴግ ቸልተኝነት፣ በክርክር ታክቲክ በልጦ አለመገኘት እንዲሁም እዚህም እዛም ይታዩ የነበሩ የመልካም አስተዳደር እጦት ፣ የአፈጻጸም ግድፈቶች እና የልማት እጥረቶችን በሚሊዮን ግዜ በማጋነን ፣ ልብ የሚነኩ ቃላቶች በመደርደር የተወሰነ ህብረተሰብን በማሳመን ረገድ ቅንጅቶች ከፍተኛ ብልጫ አሳይተዋል፡፡ በኔ ግምት ይህን ሊያደርጉ የቻሉበት ዋናው ምክንያት 1ኛ የኢህአዴግ ጠንከር ላለ ፖለቲካዊ ክርክር በቂ ዝግጅት አለማድረግ እና የሰራውን ስራ በሚማርክ ቃለት እና በሚመጥን መልኩ መግለጽ አለመቻሉም ጭምር ነው፡፡ 2ኛ ደግሞ መቶ በመቶ በሚያስብል መልኩ አጀንዳው በኢህአዴግ የፖለቲካ መስመር ፣ ርእዮት ዓለምና ኢህአዴግ በሚመራው የመንግስት የፖሊሲ አፈጻጸም ዙርያ መሆኑ ነው፡፡ ታድያ ብልጣ ብልጦች የቅንጅት ተከራካሪዎች እነሱ ገምጋሚዎች ኢህአዴግዬ ደግሞ ተገምጋሚ ሆና መቅረብዋ ምን ያህል ለነሱ አመቺ ሜዳ እንደነበረ ማንም ሰው ሊስተው አይችልም፡፡ ቅንጅቶች ይህን ክፍተት በመጠቀም ኢህአዴግ የሰራውንና ያልሰራውን ስራ አፈር ድሜ አበሉት፡፡ ኢህአዴግ በትምህረት ፣ በልማት ፣ በጤና ፣ በድህነት ቅነሳ […]
የጎንደር ሕዝብ ካልደፈረሰ አይጥራም ማለት በሕወሓት ጁንታ የሚደረግበትን ጭቆና መከፋፈል እና የመስፋፋት ፖሊሲ በመቃወት ታጥቆ መነሳቱ ሲታወቅ ሕዝብን በመበደል የሚታወቅ አንድ የሚሊሻ ሃላፊ በጎንደር ቀበሌ 15 ውስጥ ሕዝቡ እርምጃ እንደወሰደበት…
The post ጎንደር ውጥረት ላይ ነች appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አረጋሽ በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ – ህወሓት – ሲታገሉ ከቆዩት ነባር ታጋይ ሴቶች አንዷ ናት:: በትጥቅ ትግሉ ሂደት በነበራት ንቁ ተሳትፎ፣ ጀግንነትና የአመራር ብቃት መሰረት በየደረጃው ከተራ ተዋጊነት እስከ ማእከላይ…
The post በመቀሌ አንዱ ወረዳ የመድረክ ተወዳዳሪ – አረጋሽ አዳነ (በላይ ገሰስ) appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
መጋቢት ፲፩(አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የጎንደር ከተማ የሚሊያሻዎች ሃላፊ ኮማንደር መጋቢት 11 ቀን 2015 ዓም ቀበሌ 15 ወይም ፋሲለደስ ትምህርት ቤት አካባቢ ከምሽቱ 2 ሰአት አካባቢ ላይ ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች ተገድሏል። ገዳዮቹም መሳሪያውን ማርከው ከእነ ትጥቃቸው ወደ አርማጭሆ ጫካ መግባታቸው ታውቋል። የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊው ግንባሩ አካባቢ በጥይት የተመታ ሲሆን …
መጋቢት ፲፩(አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የቀድሞ መንግስት ወታደሮች የነበሩ ግለሰቦችን በማሳባሳብ በህወሃት አማካይነት የተመሰረተው የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ለ25ኛ ኣመት የምስረታ በዓሉን ያሰራውን የሰማእታት ሃውልት ቅዳሜ መጋቢት 12 ቀን 2007 ዓ.ም በጨለንቆ ከተማ ያስመርቃል። ህወሃት እንደ ኦነግ ካሉ ድርጅቶች ጋር ግንባር ለመፍጠር የነበረው ፍላጎት ከከሸፈ በሃላ በ1982 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ …
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
ባለፈው እሁድ በአዲስ አበባ ከተማ ቁጥራቸው በሺ የሚቆጠሩ ሴቶች ሮጠዋል። ከነዚህም ውስጥ 700 የሚሆኑት የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ናቸው። የሴቶችን ተሳትፎ እና መብት ለማበረታታት በየዓመቱ ስለሚካሄደው የሩጫ ውድድር በዛሬው የወጣቶች ዓለም እንመለከታለን።
ከተለያዩ የአዉሮጳ ሃገራት የተዉጣጡ ኢትዮጵያዉያን በዛሬዉ ዕለት ጄኔቭ ስዊትዘርላንድ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል።
የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ፣ ፓትርያርኩ ከሕግ አግባብ ውጭ ለሾሟቸው ዋና እና ምክትል ሥራ አስኪያጆች የምደባ ደብዳቤ እንደማይጽፉ በዛሬው የቋሚ ሲኖዶስ ስብሰባ አስታውቀዋል፡፡ ቋሚ ሲኖዶሱ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ አስተያየታቸውን በጽሑፍ እንዲያቀርቡ አዝዟቸዋል፡፡ አሠራሩ፣ ምርጫው እና መመሪያው ተቀባይነት የሚኖረው ሥራ አስኪያጆቹ ‹‹በሀገረ ስብከቱ የፓትርያርኩ ረዳት ሊቀ ጳጳስ ተመርጠው ቀርበው ከጠቅላይ …![]()