«ቅድሚያ ለሴቶች» የ 5 ኪሎ ሜትሩ ሩጫ DW Amharic March 20, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈው እሁድ በአዲስ አበባ ከተማ ቁጥራቸው በሺ የሚቆጠሩ ሴቶች ሮጠዋል። ከነዚህም ውስጥ 700 የሚሆኑት የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ናቸው። የሴቶችን ተሳትፎ እና መብት ለማበረታታት በየዓመቱ ስለሚካሄደው የሩጫ ውድድር በዛሬው የወጣቶች ዓለም እንመለከታለን።