ውዳሴ ዘኢሳያስ (ፕረዘዳንት) በዳዊት ምትኩ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ጠ/ሚ ኃ/ደ የኤርትራ ቢሻን የወርቅ ማምረቻ በኢትዮጵያ አ/ኃ ጀቶች ተደበደበ ስለመባሉ ለማስተባበል ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ፡፡
በአ/አበባ ሀ/ስብከት ሥራ አስኪያጅ ምርጫ ከረዳት ሊቀ ጳጳሱ ጋራ እንዲግባቡ የተደረገው ጥረት አልተሳካም መመሪያቸው በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ኹለንተናዊ እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንደሚኖረው ጠቅላይ ጽ/ቤቱ በዛሬው የቋሚ ሲኖዶሱ ስብሰባ ያቀረበውን ስጋት አጣጥለውታል በአ/አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጆች ምርጫ እና ሥያሜ የፓትርያርኩን የአካሔድ ስሕተት ከማረም አንጻር የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ውሳኔ እና መመሪያ እንደሚሰጥበት ይጠበቃል […]
The post ፓትርያርኩ በሕግ አፍራሽነታቸው ጸኑ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
መመሪያቸው በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ኹለንተናዊ እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንደሚኖረው ጠቅላይ ጽ/ቤቱ በዛሬው የቋሚ ሲኖዶሱ ስብሰባ ያቀረበውን ስጋት አጣጥለውታል በአ/አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጆች ምርጫ እና ሥያሜ የፓትርያርኩን የአካሔድ ስሕተት ከማረም አንጻር የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ውሳኔ እና መመሪያ እንደሚሰጥበት ይጠበቃል በሥራ አስኪያጅ ምርጫ እና ሥያሜ አለመግባባቱ አጋጣሚ፣ ፓትርያርኩ፡- ረዳት ሊቀ ጳጳስ መርጦ ከማቅረብ …![]()
መጋቢት ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በ9 የፖለቲካ ድርጅቶች ትብብር መጋቢት 20 በአዲስ አበባና በ15 የክልል ከተሞች የተጠራው የተቃውሞ ሰልፍ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን የትብብሩና የሰማያዊ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ለኢሳት ተናግረዋል። ኢ/ር ይልቃል በግብርናና ገጠር ልማት ዙሪያ በሚደረገው የምርጫ ክርክርም እንዳይሰታፉ መከልከላቸውን ገልጸዋል።
መጋቢት ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የሙስሊም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ወደ ማእቀብ እና ትብብር የመንፈግ ሂደት መሸጋገሩን ድምጻችን ይሰማ ካስታወቀ በሁዋላ፣ አርብ መጋቢት 20 የሳንቲም መሰብሰቡ ሂደት ተጀምሯል። ምን ያክል ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ጥሪውን ተቀብለው ተግባራዊ እያደረጉት መሆኑን ለማወቅ አስቸጋሪ ቢሆንም ሙስሊሙ ከዚህ በፊት ይተላለፉ የነበሩ የድምጻችን ይሰማን መመሪያዎች ሲተገብር በመቆየቱ፣ አዲሱን መመሪያም ተግባራዊ …
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
መጋቢት ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኬንያው ዘ ደይሊ ኔሽን እንደዘገበው ኢትዮጵያውያኑ ወደ አገሪቱ በህገወጥ መንገድ በመግባታቸው እያንዳንዳቸው 2 መቶ ሺ ሽልንግ እንዲከፍሉ የኢሲዮሎ ፍርድ ቤት ወስኖባቸዋል። ሁሉ ም ስደተኞች ባለፈው ሰኞ ሳምቡሩ በተባለው ስፍራ ላይ የተያዙ ሲሆን፣ ተከሳሾች ያለፈቃድ ወደ ኬንያ መግባት እንደማይቻል ባለማወቃቸው ምህረት እንዲደረግላቸው ጠይቀዋል። ይሁን እንጅ ፍርድ ቤቱ …
መጋቢት ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች እንደሚሉት ከማሃል ወደ አዋሽ በሚወስደው መንገድ ላይ ያሉ አካባቢዎች ውሃ ካጡ ረጅም ጊዜ አስቆጥረዋል። ውሃ ጀሪካን በጋሪ ላይ ጭኖ መሄድ ወይም ለውሃ ወረፋ ረጃጅም ሰልፎችን መጠበቅ የእለት ተእለት ክስተት መሆኑን ነዋሪዎች ይገልጻሉ። በተመሳሳይም በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ የሚታየው የውሃ ችግር ሊቀንስ አልቻለም። …
የኢትዮጵያ እና የግብፅ የንግድ የንግድ ማህበረሰብ ልዑካን አባላት ስብሰባ ትላንት በሸራተን አዲስ ሆቴል ሲካሄድ የሁለቱም ሃገራት የጸጥታ ሠራተኞች ጋዜጠኞችን በማስገባት ባለመስማማታቸው ተወዛገቡ፡፡ በግምት ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ገደማ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ እና የግብጹ ፕሬዚደንት አብዱልፈታህ አልሲሲ በተገኙበት የሁለቱ ሀገራት የንግድ ማህበረሰብ አባላት ባሰተፈው ስብሰባ ላይ ለመዘገብ የሄዱ የኢትዮጽያ ጋዜጠኞች በግብጽ የጸጥታ ኃይሎች ገብተው […]
The post የግብፅ እና የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ተወዛገቡ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
በጎርጎሮሲያዊ የዘመን አቆጣጠር ወር በገባ ዘወትር በመጨረሻው ዓርብ ዕለት፤ E-within የሚባለው ድርጅት አንድ የንባብ ምሽት በአዲስ አበባ ከተማ ያዘጋጃል። «የመጽሐፍት ማዕድ» በሚል መጠሪያው የሚታወቀው ይህ ምሽት፤ ለሁሉም መጽሐፍ አፍቃሪያን ክፍት ነው።
ሳውዲ ዓረቢያ ግብፅ ሱዳን ጨምሮ አስር ሀገራት የየመን ፕሬዚደንት አቤድ ራቦ ማንሱር ሀዲን በመፃረር የሚዋጉትን የሁቲ ዓማፅያን ማጥቃት ከጀመሩ አንድ ቀን አልፏል።
ዛሬ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በተካሄደዉ የፓርቲዎች ክርክር ሰማያዊ ፓርቲ እንዳልሳተፍ ተደረኩ ሲል አማረረ። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲግ ኮርፖሬሽን በበኩሉ የክርክር መድረኮቹ በእጣ መደልደላቸዉን ገልጾአል።
ዛሬ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በተካሄደዉ የፓርቲዎች ክርክር ሰማያዊ ፓርቲ እንዳልሳተፍ ተደረኩ ሲል አማረረ። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲግ ኮርፖሬሽን በበኩሉ የክርክር መድረኮቹ በእጣ መደልደላቸዉን ገልጾአል።
ዛሬ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በተካሄደዉ የፓርቲዎች ክርክር ሰማያዊ ፓርቲ እንዳልሳተፍ ተደረኩ ሲል አማረረ።
በደቡብ ፈረንሳይ በሚገኘዉ ተራራማማ አካባቢ ሰሞኑን የተከሰከሰዉ የጀርመን አዉሮፕላን በቴክኒክ ጉድለት ወይም በሌላ ምክንያቶች ሳይሆን ረዳት አብራሪዉ ሆን ብሎ የፈፀመዉ የጥፋት ርምጃ መሆኑ ተሰምቷል።
የኤርትራን የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ እንዲመረምር በተ መ የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ የተቋቋመውን ኮሚሽን በሊቀ-መንበርነት የሚመሩት Mike Smith እና ባልደረባቸው Victor Dankwa በቅርቡ የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን ጎብኝተው፥ የሪፖርታቸውን ይዘት አካፍለዋል።
ሪፖርቱ “በኤርትራ በጣም ግልጽ የሆነ የሰብፃዊ መብቶች ጥሰት እንደሚካሄድ ይታያል” ይላል።
የኤርትራ አምባሳደር ተስፋሚካኤል ጌራህቱ ለቀረበው የክስ ሪፖርት የሰጡት ምላሽም ተካቷል።
የትግሪኛ ቋንቋ አገልግሎት ባልደረባ ሚኒያ አፈወርቂ የኮሚሽኑን እንግዶች አነጋግራለች።
ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል።

ቋንቋዎቻችን የልዩነት፣ የጥላቻና የዘረኝነት ጽኑ ግምብ ሲሆኑብን!
ኒቆዲሞስ
የኃይማኖት ሊቃውንት በጥንት ዘመን ፍጥረት ሁሉ በአንድ ቋንቋ ይነጋገር እንደነበርና ቆይቶ ግን ይህ በአንድ ቋንቋ የመግባባት ጉዳይ ብዙም ሳይዘልቅ እንደተቋረጠ ያትታሉ። ምክንያቱን ሲያብራሩም ጥንታውያኑ ባቢሎናውያን ገናና ሥልጣኔያቸው ጫፍ በነካ ማግሥት ሰማይን የሚታከክና የፈጣሪን መኖሪያ፣ ክብሩንና ልዕልናውን የሚዳፈር ረጅምና ግዙፍ የሆነ ታላቅ ግምብ ለመገንባት ተነሱ።
ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ነጻነት ለሀገሬ)
ደቡብ አፍሪካ እ.ኤ.አ. በ1960፣
እ.ኤ.አ መጋቢት 21/1960 ልክ ከዛሬ 55 ዓመታት በፊት ወደ 5 ሺ የሚገመቱ ሰልፈኞች (እንደ አፓርታይድ ፖሊስ የተጋነነ መረጃ ከሆነ ደግሞ 20 ሺ ሰዎች) በደቡብ አፍሪካ በሻርፕቪሌ ከተማ በትራንስቫል ግዛት (በአሁኑ ጊዜ ከደቡብ አፍሪካ 9 ግዛቶች መካከል አንዷ በሆነችው እና ጋውቴንግ እየተባለች በምትጠራው ግዛት) ፖሊስ ጣብያ ፊት ለፊት ተሰባሰቡ።
የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩ በብአዴን/ኢህአዴግ ካድሬዎችና ደህንነቶች ከለቅሶ መባረራቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ በደሴ ከተማ ሰማያዊ ፓርቲን ወክለው በዕጩነት የቀረቡት አቶ ተስፋየ ኃይሌ የሰማያዊ ፓርቲ አባል የሆኑ ግለሰብ የቀብር ሥነ ስርዓት ደሴ ከተማ ላይ በተፈፀመበት ወቅት በመገኘታቸው የ‹‹ሰማያዊ ፓርቲን ቲሸርትን ለብሰህ ለቅሶ ላይ መገኘት አትችልም›› ተብለው በካድሬዎችና ደህንነቶች መባረራቸውን ገልጸዋል፡፡ የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር እሁድ መጋቢት 20/2007 ዓ.ም […]
The post የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩ በደህንነቶች ከለቅሶ ቤት ተባረሩ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ፓትርያርኩ ‹‹አልመራኹትም›› በሚል ያፈኑት የረዳት ሊቀ ጳጳሱ ተደጋጋሚ ማሳሰቢያ እና የዋና ሥራ አስኪያጁ ጥያቄ በቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት አቅራቢነት ቋሚ ሲኖዶሱ ዛሬ ይወያይበታል ረዳት ሊቀ ጳጳሱ፣ ፓትርያርኩ መመሪያቸውን ከቤተ ክርስቲያን መሠረታዊ ሕግና ከሀ/ስብከቱ ዘለቄታዊ ሰላም አንጻር መዝነው የእርምት ማስተካከያ እንዲያደርጉ በድጋሚ አሳስበዋቸዋል የሀገረ ስብከቱን ጽ/ቤት በወረራ መልክ በመቆጣጠር ስለ ሥዩማን ሥራ አስኪያጆቹ ምደባ ያብራሩት እነዘካርያስ ሓዲስ፡- […]
The post ፓትርያርኩ ዛሬ በሕግ አፍራሽነት ይጠየቃሉ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
የጦቢያ ነጭ ለባሽ ከካናዳ ግራ የተጋባ ኑሮው ቋንቋ እንኳን በወጉ ሳይማር አቶ ለገሰና አላሙዲንን አቆላምጦ ቋሚ የአሸርዳጅነት ስራ የተሰጠው ቢንያም ከበደ (ቀለለ)ደግሞ ብሎ ብሎ ሄሊኮፕተራችንን መልሱ እያለ ሃገር ቆርሶ ለሰጠ የሽፍታ ቡድን ቋሚ ጠበቃ ሆኖ ሳያፍር፡ ወያኔ ተቆርቋሪ ሆኖ ፋታ ሳይሰጥ ላስገነጠላት የኤርትራ ምድር ግድ ሳይለው፡ ስለ ትግራይ የአፓርታይድ ስርዓት ንብረት ዛሬ አንደበቱ ተከፈተ።Ethiopia first, […]
The post ወይ ቤን ድኩማኑ – አምላክ ፍርፋሪ ለቃሚ ከመሆን ያውጣን! appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ፓትርያርኩ ‹‹አልመራኹትም›› በሚል ያፈኑት የረዳት ሊቀ ጳጳሱ ተደጋጋሚ ማሳሰቢያ እና የዋና ሥራ አስኪያጁ ጥያቄ በቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት አቅራቢነት ቋሚ ሲኖዶሱ ዛሬ ይወያይበታል ረዳት ሊቀ ጳጳሱ፣ ፓትርያርኩ መመሪያቸውን ከቤተ ክርስቲያን መሠረታዊ ሕግና ከሀ/ስብከቱ ዘለቄታዊ ሰላም አንጻር መዝነው የእርምት ማስተካከያ እንዲያደርጉ በድጋሚ አሳስበዋቸዋል የሀገረ ስብከቱን ጽ/ቤት በወረራ መልክ በመቆጣጠር ስለ ሥዩማን ሥራ አስኪያጆቹ ምደባ ያብራሩት እነዘካርያስ ሓዲስ፡- …![]()
ክፍል 2 ከጥቂት ሰዓታት በኋላ በዚህ ፔጅ ላይ ይለጠፋል
ጥያቄ ካላቹ ከዚህ በታች ፃፉት። የሚመለከተውን ክፍል ጠይቀን በክፍል ሶስት እናቀርባለን።
ሶደሬቲዩብ
የ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ስራዉ እየተቀላጠፈ መሆኑን እና የመጀመሪያዉ እጣ አወጣጥ ስነስርዓትም በዚህ አመት መጨረሻ እንደሚከናወን…
Ethiopia Zare (ሐሙስ መጋቢት 17 ቀን 2007 ዓ.ም. March 26, 2015)፡- የአዲስ አበባ የኢህአዴግ ጽ/ቤት የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ የነበሩት ወ/ሮ አበባ ገ/ህይወት፣ ኢህአዴግን መክዳታቸው ተሰማ። ወ/ሮ አበባ ኢህአዴግን የከዱት በቅርቡ ለስብሰባ በሄዱባት ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ መሆኑ ታውቋል።
የሃይማኖት ሊቃውንት በጥንት ዘመን ፍጥረት ሁሉ በአንድ ቋንቋ ይነጋገር እንደነበርና ቆይቶ ግን ይህ በአንድ ቋንቋ የመግባባት ጉዳይ ብዙም ሳይዘልቅ እንደ ተቋረጠ ያትታሉ፡፡ ምክንያቱን ሲያብራሩም ጥንታውያኑ ባቢሎናውያን ገናና ሥልጣኔያቸው ጫፍ በነካ ማግሥት ሰማይን የሚታከክና የፈጣሪን መኖሪያ፣ ክብሩንና ልዕልናውን የሚዳፈር ረጅምና ግዙፍ የሆነ ታላቅ ግምብ ለመገንባት ተነሡ፡፡ ይህን ጊዜ ታዲያ የልባቸውን ትቢዕት፣ ክፋትና ዓመፃ አስቀድሞ ያየው ፈጣሪም […]
“ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ” በሻቢያ እርዳታ ይደረጋል የሚባለው የትጥቅ ትግል ከታደሰ አርጋው ይህንን መጣጥፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። “ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ” በሻቢያ እርዳታ ይደረጋል የሚባለው የትጥቅ ትግል መግቢያ የወያኔ አገዛዝን በትጥቅ ትግል ለማስወገድ ኤርትራ ውስጥ ይንቀሳቀሳሉ ስለተባሉት “አርበኞች” ሰሞኑን …
“ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ” በሻቢያ እርዳታ ይደረጋል የሚባለው የትጥቅ ትግል Read more »
የየትኛውም ሀገር መንግሥት፣ ለሚመራው ህዝብ፣ እየሰራ ስለሚገኛቸው ሥራዎች የማሳወቅ ኃላፊነት እና ግዴታ ስላለበት ይናገራል፡፡ የአገላላጽ ደረጃ እና መጠኑ እንደየመንሥታቶቹ ባህሪ የሚወሰን ነው፡፡ መንግሥታት ሥለሚያከናውኗቸው ሥራዎች ለህዝቡ በግልጽ ዕውነቱን ሊናገሩ እንደሚችሉ ሁሉ፣ ለፖለቲካ ትርፋቸው ሲሉ ቀናንሰው እና ውሸትን አቀላቅለው ሊገልጹም ይችላሉ፡፡ ይሄም ብቻ አይደለም፣ ከተሰራው በላይ በማጋነን፣ የፕሮፖጋንዳ ሥራን በፈጆታነት ይጠቀማሉ፡፡ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ይሆናል ብዬ […]
The post መንግሥት ለምን ጩኸት ይወዳል? – ኤልያስ ገብሩ ጎዳና appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
‹‹ህገ መንግስታዊ መብታችን ከቦሊ ቦል ስፖርት በታች ሆኗል›› አቶ አዲሱ ጌታነህ የባህርዳር ከተማ አስተዳደር እሁድ መጋቢት 20/2007 ዓ.ም የ9ኙን ፓርቲዎች ትብብር በባህርዳር ከተማ ሊያደርገው የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና እንዳልሰጠውና ሰልፉን ማድረግ እንደማይቻል የትብብሩ አባልና የባህርዳር ሰልፍን አስተባባሪ ለሆነው ሰማያዊ ፓርቲ በላከው ደብዳቤ አስታውቋል፡፡ አስተዳደሩ ለሰልፉ እውቅና እንዳልሰጠ የገለፀው ‹‹ሁለተኛውን አገር አቀፍ የትምህርት ቤቶች ስፖርት ውድድር […]
መጋቢት ፲፯(አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪነት የተሰባሰቡትና ምርጫ ቦርድ ዕውቅና አልሰጠሁም በሚል ትብብራቸውን እንዲያቆሙ ተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ የሰጣቸው ዘጠኝ ፓርቲዎች በትብብር የጠሩት ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ የፊታችን እሁድ የአዲስአበባ እና የድሬዳዋ ከተሞችን ጨምሮ በአስራአምስት ዋና ዋና ከተሞች ይካሄዳል፡፡ ሆኖም አዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ከወዲሁ ሰልፉ በመንግስት በኩል ያልተፈቀደ ነው በሚል ለማጨናገፍ እየተንቀሳቀሰ …
መጋቢት ፲፯(አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በመቶ ሚሊየን በሚገመት ወጪ በታላቅ ፌሽታ እያከበረ የሚገኘው የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) አመራር በአንዳንድ የኦሮሚያ አካባቢዎች ትምህርት ቤቶችን እስከማዘጋት የደረሰውን የመጠጥ ውሃ ችግር ሊታደግ ያልቻለ መሆኑን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ ከግብርና ሚኒስቴር የወጣ አዲስ መረጃ እንደሚያሳየው፣ በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተው የመጠጥ ውሃ …
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
«የዘፈኑን ዕድሜ ስነግራችሁ ሸመገለ እንዳትሉኝ እንጂ « ተማር ልጄ» የተዘፈነዉ የዛሬ ሰላሳ አምስት ዓመት ነዉ። ያዘለዉ መልክት እዉነተኛ አባት ለልጁ የሚሰጠዉ ምክር ነዉ። የሰዉ ልጅ ካልተማረ ዋጋ የለዉም። ስለሆነም አባቶች የሚሰጡንን ምክር በዚህ ዘፈን ለመጭዉ ትዉልድ የዘራሁት ነዉ ብዬ ነዉ የማምነዉ» አለማየሁ እሸቴ
‹ህገ መንግስታዊ መብታችን ከቦሊ ቦል ስፖርት በታች ሆኗል›› አቶ አዲሱ ጌታነህ የባህርዳር ከተማ አስተዳደር እሁድ መጋቢት 20/2007 ዓ.ም የ9ኙን ፓርቲዎች ትብብር በባህርዳር ከተማ ሊያደርገው የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና እንዳልሰጠውና ሰልፉን ማድረግ እንደማይቻል የትብብሩ አባልና የባህርዳር ሰልፍን አስተባባሪ ለሆነው ሰማያዊ ፓርቲ በላከው ደብዳቤ አስታውቋል፡፡ አስተዳደሩ ለሰልፉ እውቅና እንዳልሰጠ የገለፀው ‹‹ሁለተኛውን አገር አቀፍ የትምህርት ቤቶች ስፖርት ውድድር […]
The post የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የትብብሩን ሰልፍ እውቅና ነፈገ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ሰሜናዊውን የመን ቀደም ሲል ፤ ከዚያም ካለፈው መስከረም አንስቶ መዲናይቱን ሰንዓን የተቆጣጠሩት ሁቲ አማጽያን፣ መላይቱን ሀገር ለመቆጣጠር ወደ ደቡብ በመዝመት የአደንን የወደብ ከተማ ለመያዝ በተጠጉበት ወቅት፤
ከኤርትራ በአደገኛ ሁኔታ ወደአዉሮጳ በገፍ የሚነጉዱትን ስደተኞች ለሀገሪቱ የልማት እርዳታ በመስጠት ለመርዳት ጥረት የሚደረግ ስለመሆኑ የዜና አዉታሮች የአዉሮጳ ኮሚሽንን ባለስልጣናት ጠቅሰዉ ሰሞኑን ዘግበዋል። ሮይተርስ
የግብፅ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታኅ ኧል ሲሲ በኢትዮጵያ ያደረጉትን የ 3 ቀናት ጉባዔ ፈጽመው ተመልሰዋል። ኧል ሲሲ ወደ ኢትዮጵያ ከመሻገራቸው በፊት ካርቱም ላይ ፤ ከኢትዮጵያና ከሱዳን መሪዎች ጋር፤ የዐባይን ውሃ
የሳውድ አረብያ ጦር የመን ገባ!(አዋዜ)
(ዳኝነት መኮንን እና ማስረሻ ማሞ) በኢትዮጵያ የሙዚቃ አድናቂዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ካተረፉት የልብ አድርሶች አንዱ ድምጻዊ ሚካዔል በላይነህ ነው። “ሕይወትን ከምንጯ ጠጣሁ ተመልሼ” እያለ ሲዘፍን በእርሱ ሙዚቃ ሌሎች ሕይወትን ከምንጯ ደግመው እንዲጠጡ ያደርጋል ቢባልም የተሳሳተ ሚዛን አይመስለንም። የዚህ ጽሑፍ ጸሐፊዎች በሚካዔል ዘፈን ጉዳይ ከበርካታ የሙዚቃ ባለሞያዎች ጋራ ሲወያዩ የሚነሳው አንድ ዋነኛ ነጥብ አቀንቃኙ የ60ዎቹ ወርቃማ የሙዚቃ […]
The post ሚካዔል በላይነህ “የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወርቃማ ዘመን” ትንሳዔ ሰንደቅ ነውን? appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ሰሞኑን የተለያዩ ምሁራን በአማራ ስም የመደራጀትን አስፈላጊነት አጽንኦት ሰጥተው ጽፈዋል፡፡ አስቀድሞም ከፊሎቹ “ራሳችንን ማንነታችንን መሠረት አድርጎ እየተፈጸመብን ካለው ጥቃት ለመከላከል እንችል ዘንድ በራሳችን ብሔረሰብ በአማራ ስም የፖለቲካ ድርጅት ማቋቋም የግድ አስፈላጊ ነው” በማለት በአማራ ስም የፖለቲካ ድርጅት የማቋቋምን ጉዳይ አስፈላጊነት ያንጸባረቁ ነበሩ፡፡ አንዳንዶቹ ያልበሰሉትም ከዚህም አልፈው በተቀደደላቸው በር በመግባት የመገንጠልን ሐሳብ […]
The post ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ሀገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ከጥፋት የሚታደገው ብቸኛው መንገድ!!! appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
አለማችን አንባገነን ስታስተናግድ ወያኔ የመጀመሪያው አይደለም። ዘረኛንም እንዲሁ …….. እኛም ስለነፃነት ብለን ለትግል ስንነሳ የመጀመሪያዎቹ አይደለንም …… አለማችን እንደየዘመኑና እንደ የወቅቱ አንባገነኖች ያለ የሌለ የመሳሪያና ወታደራዊ ሀይላቸውን በመጠቀም ህዝብን በፍርሀት አሸማቀውና ረግጠው ለመግዛት ሲውተረተሩ በተደጋጋሚ ታይተዋል። በዚያው ልክ ህዝባዊ ሀይልን መመከት ተስኗቸው ሲንኮታኮቱ በተደጋጋሚ የታየ ወደፊትም አናባገነኖች እስከተከሰቱ ድረስ በህዝባዊ ሀይል ተጠራርገው መቀመቅ ሲወርዱ መታየቱ […]
The post አርበኞች ግንቦት7 – ጉዞአችን ወደ ነፃነት ነው!! መዳረሻችንም የነፃነት አደባባይ ብቻ ነው!! appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
አንዱን የዘመናችንን ትልቁን ብሔራዊ ችግር ለመፍታት ያስችል የመሰለኝን ሐሳብ ከጥቂት ቀናት በፊት “በኢትዮጵያ ሰላም የሚያመጣ የአማራ የተራድኦና የዕርቅ ድርጅት ያስፈልጋል” በሚል ርእስ አንድ ጽሑፍ በ ethiomedia ለሕዝብ አቅርቤ ነበር። በጽሑፉ ጥቂት ሰዎች የተወያዩበትን ወዳጆች ልከውልኝ አነበብኩት። በስልክ ያወያዩኝም አሉ። ትችቶቹን ሁሉ ስላላየኋቸው ይሆናል እንጂ፥ ያየኋቸውን ሳጠናቸው፥ ከዶክተር ፀሐይ ብርሃነ መስቀል በቀር ፍሬ ነገሩ ላይ ያተኮረ […]
The post ያልመከተ ተፈነከተ፤ ያልተደራጀ ተፈጀ። (ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ) appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
El-Sisi of Egypt asked to develop trust 03-25-15
Beyene Petros, on Khartoum agreement – 03-25-15