እስከዛሬ ታይቶ የማያውቅ “አስካሪ” በመባል ይታወቁ ስለነበሩ ባንዳዎች የሚያሳይ ቪዲዮ

በ1888 ዓም በተደረገው የአድዋ ጦርነትና ከ40 ዓመት በኋላ በተደረገው የማይጨው ጦርነት ጊዜና ከዛም በኋላ በነበሩት አምስት የጠላት ዓመታት ወቅት በባንዳነትና በፍጹም ታማኝነት ለጣሊያን አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ ከኤርትራ የመጡ ሰዎች “አስካሪ” ይባላሉ። አስካሪዎች በጭካኔያቸውና በክፋታቸው ተወዳዳሪ የማይገኝላቸው ሲሆን ባህር ተሻግረው፣ ድንበር ሰብረው ከመጡት የጣሊያን ወታደሮች እጅግ በከፋ ሁኔታ በቀለም፣ በመልክ፣ በባሕል፣ በሃይማኖት፣ በስነልቦና በዘርና በሌሎችም ሁኔታዎች የሚመሳሰላቸውና የሚቀርባቸውን ኢትዮጵያዊ ወገናቸው ላይ ተዘርዝሮ የማያልቅ መከራ አውርደውበታል። አስካሪዎች ከ4000 ዓመት በላይ ባለው የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ኢትዮጵያዊያን ላይ ያወረዱት አሳርና ጭንቅ በቃላት ተነግሮ የሚያልቅና ከሌላ ጋር የሚወዳደር አይደለም። እነዚህ ሰዎች “ከለማበት የተጋባበት” እንደሚባለው ከጣሊያኖቹ ብሰው ከራሳቸው በመነጨ ክፋት በመገፋት ለጣሊያኖች ልቆ ለመታየትና ለመወደድ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ሰላማዊና እነሱን ምንም ያላደረጓቸው ኢትዮጵያዊያንን በማጅራታቸው አርደዋቸዋል።

የኢትዮጵያ አርበኞች በዱር በገደል ተዋድቀው የጣሊያንን ሰራዊት ድባቅ ሲያስገቡ አስካሪዎችም በወገናቸው ደም ሰክረው ሲቅበዘበዙ ተይዘው የእጃቸውን አግኝተዋል። መሬት የወደቀችው ሰንደቅ አላማችን ተመልሳ ከፍ ብላ ስትውለበለብ አስካሪዎችም እጅ እንዲነሱ ተደርገዋል። አጼ ሚኒሊክ ከአድዋ ጦርነት በኋላ  አስካሪዎች ላይ ተመጣጣኝ ቅጣት የሰጡ ቢሆንም በማይጨው ጦርነትም ጊዜ አስካሪዎች ተመሳሳይ ግፍና በደል ኢትዮጵያዊያን ላይ አድርሰዋል። በጣሊያን ከ60 ዓመት ቅኝ ግዛት ከተያዙ በኋላ በርካታ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ተወላጆች “ኢትዮጵያ ወይም ሞት” ብለው ወደ እናት አገራቸው ሲቀላቀሉ ጥይት የተተኮሰባቸውና የውንብድና ድርጊት የተፈጸመባቸው ከነዚሁ አስካሪዎች ርዝራዦች ማለትም ጀብሃዎች  መሆኑ ይታወቃል። እነዚህም የኢትዮጵያን ደበኛ ጠላት የሆነውን ሻቢያን ወልደዋል። ስለአስካሪዎች ብዙ የሚታወቅ ቢሆንም ይህ ጥናታዊ ቪዲዮ ግን ጠቅለል ባለ መልኩ ማንነታቸውን በግልጽ ያሳያል። እራሱ አስረጅ የሆነውን ቪዲዮ ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ።

http://youtu.be/mXKCyO_Yrp8

6 Comments on “እስከዛሬ ታይቶ የማያውቅ “አስካሪ” በመባል ይታወቁ ስለነበሩ ባንዳዎች የሚያሳይ ቪዲዮ”

  1. Today’s Askaris are Woyanes. What they are doing is the same as the Askaris. They are fulfilling the wishes of Ethiopian historic enemies by weakening the entire fabric of our society. The list is very long: murdering of innocent Ethiopian; trafficking of our women to Arab, European and African countries; giving our fertile land for foreigners; dividing our people along ethnic, religious or linguistic lines, robbing our resources and channeling it to overseas, etc….

  2. dros enezih bandawoch nachew ketaliyan gar tesharkew ertriyan asrekbew wedetgri simetu bejegnaw mililik merinet agerachnn baed haymanotachnn bahlachnn liyatefa bahr teshagro metal slezih tenenes blew bmotm lmut mort andinew bemalet msali bemehon weslteh yeqereh maryamn aleqhm blew yeityopiyan hzboch ej leej ayayzew adwalay yetaliyan ashkerochunna bandawochun awardew tgrin adnewal asterfewal yh yemiyangebegbachw ethiyopiya bemililik merinet yeityopiya hzb and hono yerasun ager bahl bemastebeku yetewaredu hulu ethiopiyan bandawocum honu baedochu slalagenat lezemenat altesakalachwm zari yebanda erzrazoch twldachw ertriyawina tgri yehonu yetaliyann plan yzew kemerabawyanum hone kearebuga tesharkew ityopiyan lematfat ena yetgri zer yebelaynet lemastebeq yeruq ekd bemeyaz bezer abaltew tgin beityopiya antura habt almtewna asadgew ertriyan yzen engeneTelalen yemol hlmachwn lemamalat etyopiyan lematfat beteley amarawn ortodoksun maTfat lezihm degmo oromon yzen keamaraw gar kafajen weyaniw lemewrer ena yeityopiyan anturahabt lemekotater ychlal bemil sira bezer yemekefafelna yemezref yetaliya slt neber taliyan etyopiyan eyezerefe yetaliyann ikonomi edget lemasadeg neber yefelegew yagn altesakam weyanim zari yhnn new slt new eyetetekemebet yalew wanaw tgri kfle hager bewerera amaraen eyatefan kasefan lilawn zerfen oromowm klun kagene lila ayamrewm bemalet yetesela ena amarawn beoromow eredatnet keteqotateruna katefu behala oromownm enyzalen enadakmalen bemil yaderegut sira neber kll yemilut zari hulun werew oromonm bemaster plan qes blew eyemetu new yh yebandawoch alama etyopiyanoch bezedi ketgri besteqer lilaw kene ageru enditefana ategebachw yetedakemu yetebetatenu bezer yemigedadelu zigochn mayet lenesu degmo letgri zer hywet lemamtat new zari beityopiyawst etyopiyawi meslew eyebetatenu eyegedelu etyopiyanoch bemnm teamr beand lay endaymetu eyetesera yale poletika new weyani hwehat bemnm teanr eityopiyanoch and lay endaymetu yemayfeneqlew sira yelem etyopiyanoch and honew kemetu yeweyani sira aketeme malet new lezihm new beityopiyawinet yemiderajun zigoch telatachw adrgew bezerfe bzu taktik yemiyatefut

  3. The Askaris main problem is they have a very deep inferiority complex. They just hate themselves. I can’t help them, nobody can help them. There is no clinical or behavioral help for those who suffer from inferiority complex. This is a typical problem of today’s TPLF. I think for current political considerations, TPLF is unequivocally and clearly the manifestation of Askaris than Sabia. Because, Shabia is not ruling Ethiopia. Of course, as mentioned above Shabia is the father of TPLF.

  4. አንዳንዴ ነጭ የያዘው ነገር በደንብ ይቀመጣል ይሄው ምን ያህል ትግሬና ኤርትራኖቹ ምን ያህል ለኢትዮጽያ ጠላቶች እንደሆኑ የምናቀው ነገር ነው ግን ሁል ግዜም እኛ እንረሳለል .ማንነታቸውን ። እነሱ እንደሆነ እስከ መቸውም አይተኙም እነሱን በፍፁም አለማመን ነው።የሚያሳዝነው አሁን ህዝቡን ከፋፈሉት ያ ኢትዮጽያዊ የሚለው ስሜት ከውስጡ እንዲወጣ አደረጉት። በጣም ነው የሚያሳዝነው አገራችን መሪ የላትም በሰው አይን ሳየው ግን የእግዚአብሔርን አላውቅም ።እነዚህም ያለውን ጥለን መሪ እንሆናለን የሚሉትም እንደው ዝም ብለው ነው እውነት የድሮዋን ኢትዮጽያ የሚመሰርቱ አይደሉም።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*