ከሕጋዊው ቅዱስ ፓትርያርክ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የተሰጠ መግለጫ
በስደት በሊቢያ ሳሉ ሚያዝያ ፲፩ ቀን ፪ሺ፯ ዓ.ም በሰማዕትነት ስላረፉት ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በሕጋዊው ቅዱስ ፓትርያርክ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ከሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ። መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።ከሕጋዊው ቅዱስ ፓትርያርክ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የተሰጠ መግለጫ