1 Comment on “ለአባ መላኩ (ፋኑዔል) የተላከ ደብዳቤ።”

  1. እጅግ በጣም የሚገርም ነገር እኮ ነው። ይህንን ከላይ በዝርዝርና በማስረጃ የተደገፈ የእውነተኛ አባቶች ጥሪ እያዩ እንዳላዩ፣ እየሰሙ እንዳልሰሙ የሚያልፉ ምን ዓይነት ስብዕና ያላቸው ናቸው? ታደሰ ቤተክርስቲያናችንን አዋርዶና ኣቆሽሾ ለፍትወት ፍላጎቱ ማርኪያ ሲያደርግ እሱጋ እየሄዱ መጎናበስ ምን ዓይነት ዘመን ላይ እንዳለንና ምንስ ዓይነት ከሃዲ ትውልድ እንደሆንን ቁልጥ አድርጎ ያሳያል። አባ መላኩ በጥቅም ታውረውና እራሳቸውም በክህደት አንድ ዓይነት ሰዎች ስለሆኑ በጥፋታቸው ቀጥለውበታል። እባካችሁ ወገኖቼ ከነዚህ የዘመናችን ይሁዲዎች እራሳችንን እናርቅ። ሲሆን ለሐይማኖታችን ስንል እነዚህን የቤተክርርስቲያናችንን የውስጥ ጠላቶች ነቅለን እናውጣቸው። ካልቻልንና ብርታቱ ከሌለን ከታደሰና ከኣባ መላኩ እንራቅ። እንጠየፋቸው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*