ትግሬ ሆይ ለራስህ ስትል ጣፍጥ
ከሄኖክ የሺጥላ
ቆራጡ የትግራይ ሕዝብ ፣ የወያኔ መጠቀሚያ/መጥቀሚያ ከሆነ ሁለት ድፍን አስርት ዓመት አለፉ ። ይህም ያልፋል ፣ የማያልፍና የማይለወጥ የሰማይ የምድሩ ጌታ አንድ አምላክ እግዚያብሄር / አላህ ብቻ ነው የሚለውን እስክያዘነጉዋቸው ድረስ ፣ እናቴን ያገባ ሁሉም አባቴ ነው በሚል ፈሊጥ ፣ አልያም እኔ እንኩዋ ስልጣን ላይ ባልሆን ፣ አጎቴ ግን ስለሆነ በሚመስል መልኩ ይሄን ጨቁዋኝ መንግስት በከፍተኛ ሁናቴ በሁለት እግሩ እንዲቆም ዛሬም ድጋፍ እንደሆኑ ለኛ ሚስጥር አይደለም ። ቆራጡ የትግራይ ሕዝብ ፣ በወገኖቻቸው ላይ ጭካኔ የተሞላበት የግፍና የበደል መዓት በአምባገነኑ ስርዓት ሲፈጸም ዛሬም ልጆቹን ለዚህ ጨቋኝ ስርዓት ዘብ ማድረጉ የአደባባይ ጉድ ነው ። ቆራጡ የትግራይ ሕዝብ በወንድሞቹ …ላይ ቆርጦ ፣ ከጎጠኛ ስርዓትጋ አብሮ ( አንዳንዴም የተገደደ በማስመሰል ) ፣ አንዳንዴም አቅም እንዳጣና ተገዶ እንደሚያደርገው በማስመሰል ይሄን ሁሉ ጊዜ የበደሉ አጋር ሆኖ ጥይት ሲያቀብል ፣ ሲያስር ፣ ሲገል አይተናል ። ይህንን እንድል ያደረገኝ ብዙ ከመጠን ያለፉ የዘረኝነትና የቂመኝነት ስራቸው ብቻ ሳይሆን ፣ በጀርባ የልባቸውን እየሰሩ በፊት ለፊት የትግራይ ሕዝብ ተገዶ ነው እንጂ ይሄንን ስርዓት አይፈልግም የሚሉ ከራሳቸው ብቻ ሳይሆን ከውጭ ጭምር ያሉ አለቅላቂ ፖለቲከኞችንም ስላየሁ ነው ።
ሶስት ወይም አምስት ሚሊዮን ሕዝብ ብዛት ያለው የትግራይ ሕዝብ፣ ከመተማ እስከ ሁመራ ከጋንቤላ እስከ ባሌ ፣ ከአዲስ አበባ እስከ መቀሌ ፣ የንግዱንም ሆነ የሌሎች ማህበራዊ እሴቶች ባላባት የሆነው በስርዓቱ ተገዶ ነው ማለት ፣ ከስላቅም በላይ ነው !
የብሔር ብሄረሰብ እኩልነት አስከበርኩ ለሚል ስርዓት ፣ አንድ የትግራይ ሰው ራሱን የነገሮች ሁሉ አዛዥ ነዛዥ ሆኖ ሲያገኘው ለምን ብሎ የማይጠይቀው ስርዓቱ አስገድዶ ሃብታም አድርጎት ነው እንደማለት ነው ። ይሄ ለኔ ወደል ቀልድ ነው ! ቀልዱን እዚጋ አቁሙ ! ያለበለዚያ በናንተም የሚቀለድበት ቀን ሩቅ አይሆንም ። ማንም ሰው መገፋትን ለዘላለለሙ አይቀበልምና !
እርግጥ ነው ፣ በምንም አይነት ስሌት ሁሉም የትግራይ ሕዝብ የወያኔ ደጋፊ ሊሆን አይችልም ። ይሄ እንዴት ይሆናል ። ግን በድጋፍ ከተሰለፉት አንጻር እየተቃወሙ ያሉት ቁጥራቸው እጅግ ፣ በጣም እጅግ እናሳ መሆናቸውን ማናችንም አንክድም ። እየጠፋ ካለው የሰው ሕይወት ፣ እየደረሰ ካለው የንብረት እና የታሪክ ዘረፋ ፣ እና ሌሎችም ፣ የትግራይ ሕዝብ ዝምታ የሚያስተዛዝብ ብቻ ሳይሆን ፣ ያ የለውጥ ቀን ሲመጣ ደም የሚያቃባ እንዳይሆን ከአሁኑ ወደ ራሳችሁ ተመልሳችሁ ፣ እንደ ዜጋ ማሰብ ትጀምሩ ዘንድ እንመክራለን ። ለውጥ መምጣቱ አይቀርም ፣ ግን ለውጥ ሲባል በስም ብቻ ሳይሆን በግብርም ይሆን ዘንድ ምኞታችን ነው ። እድሜልካችንን በደል ስንመላለስ መኖር ያለብን አይመስለኝም ። ይሄ እንዳይሆን ደሞ የትግራይ ሕዝብ የለውጡ አካል ለመሆን ቆርጦ መነሳት ብቸኛ አማራጩ ነው ። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ማለት ታዲያ ይሄ ነው !
Waa, yaanee- Wayaanee! Anteen ayadergeny Ineen yaane!!
Ke 25 amet befit manredanna new demo zare netsa yawetunen ena habtam yaregunen yemnwegaw ahunm telantem amara yetgray telat new kante yjemral demo tegre telaleh tigray endemalet ke gematamu aheya minilik yewereskew yededeb sedeb new.
mechem behon ketegraway ras atewerdum ena setemetu enegnagalen
Eneshu nachew ras lay yemiwotut yemegnalu egnam enderemet esat enakatlachewalen……gebah?
Nay tigray hezbi kem remet esat eyu. Just try to fight us u will see the results….for one death you pay 100 or 1000 kebt ahya amara.
I am really sad to see/read such garbage article. If your mind is full of such hate how can you speak about democracy. This way or the other way Tigreans know what to do and what not. They have already recognized who are their friends. I think you are from Ginbot7 & Arbegnoch gimbar we will meet you on the front line of the battle. Thats the only you can understand.
your poem was nice,but these articles are trash.so please you write only poem oter than racist articles
Henok,
I share this idea. Egna non-Tigrean Ethiopiawuyan Tigrewoch dagm netsa endiawotun eyeteyeqin ayidellenim. Kenetsanet behuala Tigrewoch angetachewun endaidefu enna endaigellelu ahununu yasbubet lemalet new.
thank you.
ሄኖክ በጻፈው ላይ እስማማለሁ። ይህ ጉዳይ እኮ በተደጋጋሚ ወያኔ ኢትዮጵያ ላይ ከነገሰበት ካለፉት ሀያ አራት አመታት አንስቶ በስፋት ሲነገር የነበረና በማያወላዳ ሁኔታ በማስረጃ የተረጋገጠ እውነታ ነው። ሀቅ ያንቃል እንደሚባለው ወያኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሰፈነው የዘር አፓርታይድ ስርአት የትግሬዎችን የገዥ መደብ በእጅጉ ጠቅሞና አደልቦ የተቀሩትን የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች አፍኖ፣ ረግጦና አደህይቶ እያሰቃየ አንደሚገዛ የአበባባይ ሚስጢር ነው። ይህ ማለት ሁሉም ትግሬ ተጠቃሚ ሆኗል ማለት አይደለም። የአገሪቱ የኢኮኖሚ አቅምም ሊፈቅድላቸው አይችልም።ዋናው ሊሰመርበት የሚገባው ቁምነገር ግን እንደ ስርአት የወያኔ አገዛዝ ስሙ እንደሚያረጋግጠው የትግሬ ስርአት ነው። አገዛዙ የተቋቋመው በመላው ኢትዮጵያ ላይ የትግራይን የበላይነት በትጥቅ ትግል ለመጫንና ሌሎችን የአገሪቱን ህዝቦች ለመበዝበዝና ለማቆርቆዝ እንደሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው እያንዳንዱ ነገር ምስክር ነው። ይህንን የሚክዱ ግመል ሰርቆ አጎንብሶ ለመደበቅ ከመሞከር የተለየ አየለይም። ስለሆነም ወያኔዎች ሌብንታችሁ ሳያንስ ድርቅናችሁና ፈጣጣነታችሁ ባሰብን።
I agree with the above comment 100%. TPLF is venom.
ethiopia is for 90 millions not only for amara.i am from wolayta but 1000000000 times we are happy than your derg.that you are racicst.
“Ethio”, above you claim to be Wolita but you are Tigre in Wolita skin. If you have the guts why don’t you defend your position without dragging the name of another ethnic group. You Tigres came to power by robbing hospitals, schools, banks, and selling the food intended for starving people. You are still selling our land for your masters the Fernjis and the Arabs. People like you have deep inferiority complex. BTW, I will never fuck Tigre women, because their pussy smells VERY bad.