በወሎ ክፍለሃገር በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል :: #Ethiopia #AmharaResistance #Amharaprotests #Wello #Dessie Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በወሎ ክፍለሃገር የደሴ ከተማ በዛሬው እለት በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማን በሁሉም ንግድ ድርጅቶች ላይ በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል ሆኖም ግን …

በወሎ ክፍለሃገር በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል :: Read more »

ስለ ህዝባዊ ተቃውሞዎችና መንስኤያቸው ያብራራሉ ጭቆናን ለማጥፋት የሚደረግ ትግል ኖሮ አያውቅም ህዝብ ቋቱ ሲሞላ ነው አልችልም፤ በቃኝ ያለው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ የተናገረው የሚያስደንቅ ነው በሦስት መንግስት ውስጥ አልፈዋል – ታዋቂው ምሁርና አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም፡፡ በአገራቸው ፖለቲካ ውስጥ ዛሬም …

ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ስለ ህዝባዊ ተቃውሞዎችና መንስኤያቸው ያብራራሉ Read more »

ለወቅታዊው ሀገራዊ ችግር የተሰነዘረ ግላዊ የመፍትሄ ሀሳብ) በአዲስ አበባ ማስፋፊያ ማስተር ፕላን ሰበብ በኦሮምያ ክልል ህዝባዊ አመጽ ከተነሳበት ጊዜ አንስቶ ሀገራችን ሰላም አጥታለች፤ በሰላም ነግቶ የሚመሽባት ሀገር መሆንዋ ቀርቶ፣ ወጣቶች ሲነጋ ወጥተው ሲመሽ የማይገቡባት ሀገር ሆናለች፡፡ በኦሮምያ አንድ ያለው የህዝብ …

ኢህአዴግ፤ ህዝቦችን ከገዛ አመጻቸውም እንኳን ሊጠብቃቸው ሀላፊነት አለበት = ከበድሉ ዋቅጅራ (PhD) Read more »

• የህዝቡን ጥያቄ እንደ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሳንሶ ማየት እብደት ነው • አሁን መፍትሄው ህዝብን በተለያዩ ስልቶች ማነጋገር ነው • ሁኔታው ሳይባባስ በጊዜ መፍትሄ ካልተበጀለት አስጊ ነው አሁንም ከመቀዝቀዝ ይልቅ በየጊዜው እየሰፋና እየጋለ ለመጣው ህዝባዊ ተቃውሞና ግጭት ምሁራንና የአገር ዕውቅ ሽማግሌዎች …

የህዝቡን ጥያቄ እንደ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሳንሶ ማየት እብደት ነው Read more »

በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች የሚወሰድ አላስፈላጊ የኃይል እርምጃ እንዲቆምና ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት እንዲከበር የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) የጠየቀ ሲሆን የመብት ጥሰቶችን በማጣራት ሥራ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎቹም በመንግስት እየታሰሩበት መሆኑን አስታውቋል፡፡ ተቋሙ ቀደም ሲል በኦሮሚያ ክልል የተወሰኑ ወረዳዎች የደረሱ የመብት ጥቃቶችን …

መንግሥት የኃይል እርምጃ አቁሞ ህዝብን ይቅርታ እንዲጠይቅ ሰመጉ አሳሰበ Read more »

የሆላንዱ ኩባንያ በባህር ዳር ተቃውሞ የ11.1 ሚ. ዶላር የአበባ እርሻ ተቃጠለብኝ አለ የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዜጎቹ ተቃውሞ ወደተስፋፋባቸው የአማራና የኦሮምያ ክልል አካባቢዎች እንዳይጓዙና ህዝብ ከተሰበሰበባቸውና ተቃውሞ ከተቀሰቀሰባቸው አካባቢዎች እንዲርቁ ከትናንት በስቲያ ባወጣው መግለጫ አስጠነቀቀ፡፡ ተቃውሞ ወደተቀሰቀሰባቸው የአማራና የኦሮምያ ክልል …

እስራኤል ዜጎቿ ተቃውሞ ካለባቸው አካባቢዎች እንዲርቁ አስጠነቀቀች Read more »

“መንግሥት የሀገሪቱን መሰረታዊ ችግር አልተገነዘበም” የሰሞኑ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ መግለጫ፤ የወቅቱን የሀገሪቱን ችግሮች በአግባቡ የፈተሸና ለውጥ ሊያመጣ የሚችል አለመሆኑን የገለፁት ተቃዋሚዎች፤ በሀገሪቱ በተከሰቱት ችግሮች ዙሪያ ያስቀመጧቸውን የመፍትሄ ሃሳቦች ከግምት ውስጥ ያስገባ የሰጠ አይደለም ብለዋል፡፡ መንግስት የአገሪቱን መሰረታዊ ችግር ባለመገንዘቡ፣ አሁንም …

ኢህአዴግ “እታደሳለሁ” ማለቱን ተቃዋሚዎች አጣጣሉት Read more »

አሳዛኝ ሰበር ዜና! ርሸናው ወደ ቃሊቲ እስር ቤት ተሸጋግሯል ትላንት ቅዳሜ ነሐሴ 28/2008 ለሊት 8 ሰዓት አካባቢ መንግስት ኮሚቴዎቻችን በሚገኙበት በቃሊቲ እስርቤት በዞን 1 ውስጥ ታስረው ከሚገኙ ታሳሪዎች መካከል 2 ሰዎችን የረሸነ ሲሆን ሁለቱን ደግሞ በጥይት መቶ ማቁሰሉን ማረጋገጥ ችያለሁ፡፡ …

አሳዛኝ ሰበር ዜና! ርሸናው ወደ ቃሊቲ እስር ቤት ተሸጋግሯል Read more »

በቂሊንጦ የእስረኞች ቤተሰቦች በወያኔ ፖሊሶች እየተዋከቡ ሲሆን እስረኞች ዝዋይ መድረሳቸው ታውቋል። የኣማራው ሕዝብ ዛሬም ለወያኔ ኣልቀመስ ብሏል። #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com ኣዲስ ኣበባ በፖሊሶችና ወታደሮች የተወረረች ሲሆን የክልሉ ፖሊሶችና ሚሊሻዎች መሳሪያ እንዲያስረክቡ ተደርጎ የጎማ ዱላ ታጥቀዋል።በቂሊንጦ የእስረኞች ቤተሰቦች በወያኔ …

በቂሊንጦ የእስረኞች ቤተሰቦች በወያኔ ፖሊሶች እየተዋከቡ ሲሆን እስረኞች ዝዋይ መድረሳቸው ታውቋል። የኣማራው ሕዝብ ዛሬም ለወያኔ ኣልቀመስ ብሏል። Read more »

በቅሊንጦ እስር ቤት ውስጥ፤ ሆን ብለው እሳት በማስነሳት እስረኛውን ከትልቅ ማማ ላይ ሆነው ሲረሽኑ የነበሩት የትግራይ ተወላጆች፤ የአጋዚ ወታደሮች እንደነበሩ የኦሮሞ ተወላጅ የሆነውና በወቅቱ ከግቢው እንዲወጣ የተደረገ አንድ የፖሊስ አባል ገለጸ። ይህ በቀጥታ ከጥበቃ አባል ፖሊስ የተላለፈ መልእክት ነው። በመንግስት …

የቅሊንጦን ግድያ የፈፀሙት የትግራይ አጋዚዎች መሆናቸውን የማረሚያ ቤቱ ፖሊስ ምስክርነት ሰጠ Read more »

‹‹ነቀፌታን የማይቀበል መንግስት ዘላቂነት የለውም!››ድምፃችን ይሰማ መግለጫ ሙስሊሙ 40 ዓመት የሞላውን የተቃውሞ መፈክር ዛሬም ዳግም ያነሣል! አገር አቀፍ የተቃውሞ መርሃ ግብሮች የሚኖሩን ሲሆን ሙስሊሙ ህብረተሰብ ራሱን ዝግጁ እንዲያደርግ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን! ቅዳሜ ነሐሴ 28/2008 ትግላችን ከአምስት ዓመታት በፊት ሲጀመር ሶስት መሰረታዊ …

‹‹ነቀፌታን የማይቀበል መንግስት ዘላቂነት የለውም!›› ሙስሊሙ 40 ዓመት የሞላውን የተቃውሞ መፈክር ዛሬም ዳግም ያነሣል! Read more »

የታጠቁ ጠባቂዎች የእስር ቤቱ ሕንጻዎቹ ወደሚገኙባቸው አቅጣጫዎች ሲተኩሱ ታይተዋል ቢያንስ ሀያ ሰዎች መሞታቸውንና በርካታ መቁሰላቸው ታውቋል ዋዜማ ራዲዮ- ጎብኚዎች ታሳሪ ዘመዶቻቸውን ለመጠየቅ በእስር ቤቱ ደጃፍ መድረስ የጀመሩት ከንጋቱ 1 :30 ሰዓት ጀምሮ ነበር። በእስር ቤቱ ደጃፍ ላይ ከውሃና ከቆሎ በስተቀር …

ከቂሊንጦ የእሳት አደጋ ጀርባ ምን ነበር? Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=IQIlXdnckiY]

የደሴ ሕዝብ የቤት ውስጥ አድማውን በዋዜማው በይፋ ጀምሯል። #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com ደሴ አሀዱ አለች ለጨቁዋኞች የማይንበረከከው ያ ኩሩ ህዝብ የሞት ፍርድ ቢታወጅበትም በግፍ የፈሰሰውን የወገኖቹ ደም ሊያሰብ ቤቱ ከተመ::ከዚሁ ጋር በተያያዘ የደሴን ሕዝብ የቤት ውስጥ ኣድማ ለማደናቀፍ የወያኔ …

የደሴ ሕዝብ የቤት ውስጥ አድማውን በዋዜማው በይፋ ጀምሯል። Read more »

‹‹በሶሻል ሚዲያ በሚለቀቀው ፎቶአችን እንድንሸማቀቅ እያደረገን ነው ሲሉ የቆቦ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ከድር ሙስጠፋ ገለፁ ያሬድ አማረ ******************************************************* በሰሜን ወሎ ዞን የቆቦ ወረዳ በሀግሪቱ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በትላንትናው እለት ነሐሴ 27/2008 ዓ.ም በስሩ ከሚገኙ ከመንግስት መስሪያ ቤት ሰራተኞች ጋር …

‹‹በሶሻል ሚዲያ በሚለቀቀው ፎቶአችን እንድንሸማቀቅ እያደረገን ነው ሲሉ የቆቦ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ከድር ሙስጠፋ ገለፁ Read more »

አጫጭር ዜናዎች 1.ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ ፍቅረማርያም አስማማው እና ደሴ ካህሳይ የፍርድረ ብይን መሰጠቱን ተከትሎ ከነሃሴ 14, 2008 ጀምሮ ዝዋይ/ባቱ የሚገኘው የፌደራል እስርቤት ተዛውረዋል። ብርሃኑ እና ፍቅረማርያም ቂሊንጦ በነበሩበት ወቅት ከነ በቀለ ገርባ ጋር በጭለማ ክፍል ከሌሎች እስረኞች ተለይተው እንዲቀመጡ መደረጋቸው የሚታወስ …

አጫጭር ዜናዎች Read more »

#የአማራ_ተጋድሎ፡ ሰማዕቶቻችን በግፈኛ የትግሬ ነጻ አውጭ ወራሪ ቡድን የወደቁ ጀግኖቻችን እነዚህ ናቸው፤ =============================================== (ስም) (እድሜ) (ቦታ) 1. እድሜአለም ዘዉዱ እድሜ (27) (ባህርዳር) 2. ገረመዉ አበባዉ እድሜ ( 25) (ባህርዳር) 3. ተፈሪ ባዩ እድሜ (16) (ባህርዳር) 4. ሰለሞን አስቻለ እድሜ (25) …

የአማራ ተጋድሎ ሰማዕቶቻችን – በግፈኛ የትግሬ ነጻ አውጭ ወራሪ ቡድን የወደቁ ጀግኖቻችን እነዚህ ናቸው፤ Read more »

ትክክለኛ የፖለቲካ ተሃድሶ ሳይኖርና ከተጠያቂነት ልኬት ውጪ የካናዳ መንግስት የካናዳ ግብር ከፋዮችን ገንዘብ ለኣምባገነኑ የኢትዮጵያ መንግስት መስጠቱ ከፍተኛ ተቃውሞ እያስነሳ ሲሆን በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በሕግ ኣንጻር በመመልከት ኣስፈላጊውን እርምጃ የካናዳ መንግስት እንዲወስድ ግፊት እየተደረገ ነው። ሙሉውን ዘገባ ያንብቡ …

የካናዳ መንግስት ለወያኔ ኣገዛዝ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲመረምር ግፊት እየተደረገ ነው። Read more »

ሕዝቡ በወያኔ ላይ ለምን ተነሳ?? የስርአቱ አመራሮች የወጣቱን የጎልማሳውን የአዛውንቱን የሴቱን ብሶት አሳንሰው ለማቅረብ ይፈልጋሉ. የጥቂት የመንግስትን ስልጣን ለግል መጠቀሚያ ያዋሉ ባለስልጣኖች ችግር ያስመስሉታል. ይሁንና ችግሩ ስርአቱ አገሪቱን ለረጅም ግዜ መግዛት ይመቸው ዘንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ የበላይነት ለመያዝ አስቦና ተዘጋጅቶ የሰራበት …

ሕዝቡ በወያኔ ላይ ለምን ተነሳ ?? Read more »

አባይ ወልዱ የሰው ተፈጥሮ ከሌላቸው ጨካኝ የወያኔ አውሬዎች አንዱ ነው። አባይ ወልዱ የኤርትራ አምባሳደር የነበረውንና ከነስዬና ተወልደ ጋር ከወያኔ የተባረረውን ወንድሙን አዋሎም ወልዱን ሊገድል ብዙ ጊዜ ሞክሯል። አባይ ወልዱና አዋሎም ወልዱ በረሃ እያሉ ተኽሉ ወልዱ የሚባል የደርግ ባለስልጣን የነበረ ወንድማቸው …

የትግራዩ ገዢ አባይ ወልዱ የትግራይ ህዝብ አማራ ለመጨፍጨፍ በተጠንቀቅ እንዲቆም ትናንት ማታ ትዕዛዝ ሰጠ Read more »

መጀመሪያ ደረጃ በሃገራችን የተነሳውን የሕዝብ ተቃውሞ የሚመራው የፖለቲካ ድርጅትም ይሁን የፖለቲካ ግለሰብ የለም፤ ሕዝብ የፖለቲካ ተጽእኖ የኢኮኖሚ ብዝበዛ ሰልችቶት በገዛ ኣገሩ የመኖርና የመስራት ሕልውና ስላጣ የበይ ተመልካች ኣልሆንም የማፊያ ቤተሰባዊ ቡድን ዘረኛ ኣገዛዝ በቃን ብሎ ራሱ እየመራ በመታገል ላይ ነው።ህዝብን …

ንጹሐንን እየገደሉ የተቃዋሚ ኣመራሮችን እያሰሩ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር እንወያያለን ማለት ማዘናጊያና ፌዝ ነው። Read more »

የፖለቲካ እስረኞችና የሙስሊም መፍትሄ ኣፈላላጊ ኮሚቴ ኣባላት የሚገኙበት ከቂሊንጦ ማጎሪያ ካምፕ አካባቢ የተኩስ ድምፅ እየተሰማ ሲሆን እሳት ተነስቶ ጭስ እየታየ ነው። የአከባቢው ነዋሪዎች በተኩስ ጩኸት ተረብሸዋል።አካባቢው በወታደሮች ተከቡዋል። የእስረኞች ቤተሰቦችና ወዳጆች ወደ እስር ቤቱ እንዳይጠጉ ተደርጉዋል።በእስር ቤቱ ተኩስ የተጀመረው ሌሊት …

የፖለቲካ እስረኞችና የሙስሊም መፍትሄ ኣፈላላጊ ኮሚቴ ኣባላት የሚገኙበት የቂሊንጦ ማጎሪያ ካምፕ የእሳት ኣደጋ ደረሰበት። Read more »

የአማሮች ደም ይመለሳል! (ሳምሶን ኃይሌ) ነብሰ ገዳዩ የወያኔ ቡድን በሚቆጣጠረው የፌደራል መንግሥት በኩልና በተላላኪው ጠቅላይ ሚኒስትር አማካይነት በሕዝባችን ላይ ጦርነት አውጇል፡፡ አጋዚ የተባለው የዚህ ግፈኛ ቡድን ነብሰ ገዳይ ጦር መብታቸውን በሚጠይቁ አማሮች ላይ እያነጣጠረ በመተኮስ ሕፃናትን፣ ወጣቶችንና አረጋውያንን ገድሏል፡፡ አሁንም …

የአማሮች ደም ይመለሳል! (ሳምሶን ኃይሌ) Read more »

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ውጥረት መቀጠሉን ክልሉ በወታደሮች ቁጥጥር ሥር መዋሉንና፣ ከሰኞ ጀምሮ እስከ ትናንት ድረስ ምን ያህል የሰው ሕይወት እንደጠፋ ፣ ምን ያህል እንደቆሰለ ፣ምን ያህል እንደታሰረ ፣ ምን ያህል ንብረት እንደወደመ የተጣራ መረጃ ለማግኘት ሁኔታዎች ዝግ እንደሆኑበት መኢአድ …

በአማራው ክልል እየተኪያሄደ ያለውን ህዝባዊ እምቢተኝነት VOA በዚ መልኩ ዘግቦታል Read more »

የጫት ሱሰኛ የሆነ የፌዴራል ፖሊስ በደም የሚጨብስ ፌዴራል ፖሊስ ሃገሪቷን ባጥለቀለቀበት ሁኔታ የሕወሓት ስልጣን ይርዘም ብሎ የሚያስብ ካለ ሞራሉ የላሸቀ ነው።

በአዲስ አበባ የሚካሄደው የቤት ውስጥ ተቃውሞ በታሰበለት ቀን ይካሄዳል። በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች በተለይም በኦሮሚያና በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጥፋት ለማውገዝ የተዘጋጀው የቤት ውስጥ ተቃውሞ እሁድ ነሐሴ 29 የሚካሄድ ሲሆን ይህ ቀን ማለትም እሁድ ብዙም ስራ የሌለበት በመሆኑ በየቤታችን ብንቀመጥ …

በአዲስ አበባ የሚካሄደው የቤት ውስጥ ተቃውሞ በታሰበለት ቀን ይካሄዳል። Read more »

በምእራብ ሀረርጌ የመንግስት ወኪል የሆኑት አስተዳዳሪ መስጅድ መቃጠሉንና ሁለት ሰዎች መገደላቸውን በማመን በአክራሪዎች ላይ የተወሰደ እርምጃ አሉ ነዋሪዎቹ ቁጥራቸው ከ20 በላይ ሙስሊሞች መገደላቸውን ና ከ100 በላይ መታሰራቸውን ገልጸዋል፡፡ ቢቢኤን ባሳለፍነው ነሃሴ 21 ቅዳሜ በምእራብ ሀረርጌ መሳላ መስጅድ ላይ አጋዚዎች ቦንብ …

በምእራብ ሀረርጌ የመንግስት ወኪል የሆኑት አስተዳዳሪ መስጅድ መቃጠሉንና ሁለት ሰዎች መገደላቸውን በማመን በአክራሪዎች ላይ የተወሰደ እርምጃ አሉ Read more »

በጎንደር አንገረብ እስር ቤት ከባድ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ ነው። በወህኒ ቤቱ የሚጠብቁ የአማራ ልዩ ሀይል ያልተጠበቀ የተኩስ ውርጅብኝ እንደገጠመው ይነገራል። ኮ/ል ደመቀን በሃይል ለመውሰድ የህወሀይ ሃይሎች በድንገት የከፈቱት ጥቃት ሊሆን እንደሚችል ከወህኒ ቤት አንድ ፖሊስ ገልጿል። ESAT

#AmharaResistance; ዐማሬ ዛሬ (ነሃሴ 27 ቀን 2008 ዓ.ም.) Muluken Tesfaw የጠ/ሚውን አዋጅ ተከትሎ በመተማ፣ አምባ ጊዎርጊስና ደብረ ታቦር ከ50 በላይ ዐማሮች በሁለት ብቻ ቀናት ተገድለዋል • በሽንፋ ከተማ የቀን ሠራተኞች በጥይት ተደብድበዋል • በደብረ ታቦር ዳግመኛ የቤት ውስጥ አድማ ተጠራ …

የጠ/ሚውን አዋጅ ተከትሎ በመተማ፣ አምባ ጊዎርጊስና ደብረ ታቦር ከ50 በላይ ዐማሮች በሁለት ብቻ ቀናት ተገድለዋል Read more »

የስልጤ ዞን ዋና ከተማ ወራቤ በግራፊክስ የግርግዳ ላይ ፅሁፎች አሸብርቃ አደረች… … ከስፍራው ከታማኝ ምንጮች እንደደረሰን መረጃ አሸብርቀው ካደሩት መሃከል፦ 1′ ድምፃችን ይሰማ! 2′ ኮሚቴው ይፈታ! 3′ በኦሮሚያ እና አማራ ሚደረገው ግድያ ይቁም! 3′ በርካታ የድምፃችን ይሰማ ሎጎዎች! 4′ በተለየ …

የስልጤ ዞን ዋና ከተማ ወራቤ በግራፊክስ የግርግዳ ላይ ፅሁፎች አሸብርቃ አደረች Read more »

ሃይለማሪያም ደሳለኝ ለአስቸኳይ ስብሰባ ፓርላማዉን ጠሩ ከትላንትና ወዲያ በአማራው ክልል ህዝብ ላይ ምሀረት የሌለው እርምጃ እንዲወስድ “ትእዛዝ ሰጥቻለሁ” ያሉት አቶ ሃይለማሪያም በጥቅምት ፓርላማው ሲሰበሰብ አንዳንድ ለውጦችን እንደሚያቀርቡ መናገራቸው ይታወሳል። ሆኖም እርሳቸው ያንን ባለ በሁለት ቀናት ዉስጥ አገሪቷ ወደ ከፍተኛ ቀዉስ …

ሃይለማሪያም ደሳለኝ ለአስቸኳይ ስብሰባ ፓርላማዉን ጠሩ Read more »

ሕወሓት ዛሬም ሕዝብ ኣልነቃም ብላ ታስባለች ? የሚገርመው ኣምባገነኖች መውደቂያ ሰኣታቸው ላይ ስብሰባና ሰበብ ያበዛሉ ደርግ ሊወድቅ ሲል ሃገሪቷ እንደ ላይቤሪያ ሱማሊያ ምናምን እንዳጦን እንታደጋት ብሎ ሲያላዝን ነበር ዛሬ ደሞ ወያኔዎች እንደ ሶሪያ ሊቢያ እያሉ ሊያፋሺኩቢን ይፈሊጋሉ እንደ ሶሪያና ሊቢያ …

“መንግስት…አልሰማ ካለ እኮ ትቀጡታላችሁ!” ሃይለማርያም ደሳለኝ – ሕወሓት ዛሬም ሕዝብ ኣልነቃም ብላ ታስባለች ? Read more »

የትግራይ ጸረ – ሕወሓት ነን ባይ ኣክቲቭስቶች ፡ የለውጥ ሃይሉን የተላመዱ እባቦች #Ethiopia #TPLF #Arena #Oromoprotests #Amharaprotests #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com – ጥሩ እንዳለ ሁሉ መጥፎ ኣለ መጥፎ እንዳለ ሁሉ ጥሩ ኣለ ይህ ኣባባል ግን በትግራይ ውስጥ የሚሰራ አይመስልም፤ …

የትግራይ ጸረ – ሕወሓት ነን ባይ ኣክቲቭስቶች ፡ የለውጥ ሃይሉን የተላመዱ እባቦች Read more »

በጎንደር አብራጅራና በአምባጊዮርጊስ በተደረገው የወያኔ አጋዚ በጥይት ከቆሰሉት ውስጥ በህክምና ላይ ይገኛሉ። አይን እማኞች አብራጅራ የተገደሉና ብዙ የቆሰሉ ወገኖች መመልከታቸውን ገልፀውልኛል። ወገን ተረባርቦ ይድረስልን ብለዋል። በበረሃው ያለው ጦርነት እንደቀጠለ ነው። ሙሉነህ ዮሃንስ ++++++++++++ ዛሬ በመተማ በተፈጠረው ሕዝባዊ ተቃውሞ የትግራይ ነጻ …

በጎንደር አብራጅራና በአምባጊዮርጊስ በተደረገው የወያኔ አጋዚ በጥይት ከቆሰሉት ውስጥ በህክምና ላይ ይገኛሉ። Read more »

በመሬት ቅርሚያና በኢኮኖሚ ብዝበዛ ላይ የተሰማሩ የውጪ ድርጅቶች በባህርዳር ሕዝብ ከባድ ተቃውሞ ገጠማቸው Minilik Salsawi በኢትዮጵያ የተስፋፋውን የሕዝቦች የመብትና ነጻነት ንቅናቄ ተከትሎ በሰሜን ኢትዮጵያ ኣማራ ክልል የሚገኘውና በኢንቨስትመት ስም ከደሃው ገበሬ ተነጥቀው ለውጪ ባለሃብቶች በተሰጡ መሬቶች ላይ በተለያዩ ኣገራት ካምፓኒዎች …

በመሬት ቅርሚያና በኢኮኖሚ ብዝበዛ ላይ የተሰማሩ የውጪ ድርጅቶች በባህርዳር ሕዝብ ከባድ ተቃውሞ ገጠማቸው Read more »

ሕወሓት የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮ/ል አስራት በለጠን ከስልጣኑ አነሳ። የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮ/ል አስራት በለጠን ከስልጣኑ ማንሳቱ ታውቋል። ኮ/ል አስራት በለጠ ከስልጣኑ የተነሳው ባለፈው የደብረ ማርቆስ ሰልፍ በተካሄደበት ወቅት «አጋዚ አትላኩ የኛዎች ይበቃሉ፤ አጋዚ …

ሕወሓት የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮ/ል አስራት በለጠን ከስልጣኑ አነሳ። Read more »

#AmharaResistance; ዐማራ ዛሬ (ነሃሴ 25 ቀን 2008 ዓ.ም) – Muluken Tesfaw አገዛዙ በዐማራ ሕዝብ ላይ ይፋ ጦርነት አውጇል፤ በባሕር ዳር የሰባታሚት ማረሚያ ቤት ዐማሮች በጅምላ ተቀብረዋል • የአብራጂራ ሕዝብ የመከላከያ ታንክ ላይ ሰንደቅ ዓላማ ተከለ • የዐማራ ተጋድሎ ከእለት ወደ …

አገዛዙ በዐማራ ሕዝብ ላይ ይፋ ጦርነት አውጇል፤ በባሕር ዳር የሰባታሚት ማረሚያ ቤት ዐማሮች በጅምላ ተቀብረዋል Read more »

አትላንቲክ ካውንስል ለአፍሪካ Atlantic Council for Africa የተሰኘው የአሜሪካ የመንግስታትና የአለም አቀፍ ተቋማት ምክር ቤት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበርና የመድረክ ም/ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲናን እና የሰማያዊ ፓርቲን ሊቀመንበር አቶ ይልቃል ጌትነትን በማነጋገር ላይ ናቸው። ለስብሰባ የተጠሩት በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው አሳሳቢ …

አሜሪካ የአደራ መንግስት ስለማቋቋም ከተቃዋሚዎች ጋር ተማከረች Read more »

ሕወሓት ከጫት የሚያገኘው ገቢ መውረድ ጀመረ ። …. በአማራ ክልል የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ከክልሉ በተለይ ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ ጫቶች መቆማቸው ታውቋል ። ወደ አዲስ አበባ በማስገባት ስራ ላይ የተሰማሩ የሕወሓት ሰዎች ፊታቸውን ወደ ኦሮሚያ ክልል ማዞራቸው ተሰምቷል …

ሕወሓት ከጫት የሚያገኘው ገቢ መውረድ ጀመረ ። Read more »

ከባድ መሳሪያ አይደለም ከአይሮፕላን ቦምብ ቢዘንብ ለውጥ አይቀርም ፡፡” የአዲስ አበባ ሕዝብ በ11ኛው ሰዓት አጣብቂኝ ውስጥ የገባው በፍርሃት የተወጠረው ሕወሓት በአዲስ አበባ መንገዶች ከባድ መሳሪያዎችን ቢኮለኩል የአዲስ አበባ ሕዝብ ከመጨረሻዎቹ የደርግ ውድቀት ጋር በማመሳሰል ታሪክ ራሱን ደገመ ብሏል ። Minilik …

ከባድ መሳሪያ አይደለም ከአይሮፕላን ቦምብ ቢዘንብ ለውጥ አይቀርም ፡፡” የአዲስ አበባ ሕዝብ Read more »

በወገራ የሕወሓት ወታደሮች ሕጻናትን ሁሉ እየጨፈጨፉ ነው፤በሰሜን ጎንደር የሕወሓት ወታደሮች ሁሉንም ዐማራ በእድሜ ሳይለዩ እየጨፈጨፉ ሲሆን ሕጻናት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ እስካሁን ድረስ ባለን መረጃ የ፮ ሕጻናት አስከሬን ጎንደር ዩንቨርሲቲ ሆስፒታል እንደገባ እና ከ፳ በላይ የሚሆኑ ምንም የማያውቁ ልጆች ሆስፒታል እንደገቡ …

በወገራ የሕወሓት ወታደሮች ሕጻናትን ሁሉ እየጨፈጨፉ ነው – ሽንዲ ወያኔዎች ከዐማራው ላይ ይፋ ጦርነት እያካሄዱ ነው፡፡ Read more »

በፈንታሌ ወረዳ በከረዩ ኦሮሞዎችና በአግዓዚ ወታደሮች መሃከል ከባድ ጦርነት ተደረገ Minilik Salsawi በምስራቅ ሸዋ ፈንታሌ ወረዳ ጡጢ በተባለ ቦታ ላይ ከረዩ ኦሮሞውችን ከአማራ ጎረቤቶቹ ሊያጋጭ ተልኮ የነበረው የአጋዚ ጦር ከከረዩ አርብቶ አደሮች ጋር ባደረገው ውጊያ 4 አጋዚዎች ተገድለው 13 ቆስለው …

በፈንታሌ ወረዳ በከረዩ ኦሮሞዎችና በአግዓዚ ወታደሮች መሃከል ከባድ ጦርነት ተደረገ Read more »

Minilik Salsawi : ሰኣቱ ያለፈባቸው የሕወሓት ኣምባገነኖች ሕዝብን የመፍጀት ነጋሪታቸውን በመጎሰም ሕወሓት ሰራዊትን በኣማራ ክልል ለማስገባት የሚያደርጉት ግብግብ ሕዝቡ ያለውን ሃይል በመጠቀም እያከሸፈባቸው ሲሆን በጨጨሆ በተደረገው ውጊያ ሕዝቡ መስመሩን ኣሳብሮ ባደረሰው ጥቃት የሕወሓት ሰራዊት እንዲያፈገፍግ ኣድርጎታል። የጋይንት ህዝብ ትናንት ከሌሊቱ …

የጋይንት ህዝብ ጨጨሆ ላይ መንገድ ዘግቶ እየተፋለመ እንደሆነ ታውቋል ። Read more »

ወያኔ በፍራቻ እየተራወጠ ነው የሕዝቡን ተቃውሞ መቆጣጠር ኣልቻለም ጦር ያሰፍራል ጦሩ ራሱ ብሶት ያለበት ስለሆነ ኣብዛኛው እያጉረመረመ ነው፤ በተለያየ ጊዜ ወደ ጎጃም እና ጎንደር ያስገባውን ጦር በማውጣት በምትካቸው ለሎችን እያመታ ይገኛል በዚህም መሰረት ከ አ አ በደሴ በኩል ወደ ጎንደርና …

ወያኔ በፍራቻ እየተራወጠ ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወታደሮችን በማመላለስ ተጠምዷል ከ አ.አ. በደሴ በኩል ወደ ጎንደርና ጎጃም አቅጣጫ በ10 ኦራል መኪና የተጫኑ ወታደሮች አልፈዋል Read more »

በአማራ ክልል የሕዝቡ ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።ከፍተኛ የተኩስ እሩምታ እየተሰማ ነው። #Ethiopia #Amharaprotests #BahrDar #AmharaResistance #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በባህር ዳር ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ መቀጠሉ ታውቋል።ከባሕር ዳር 45 ኪሎ ሜትሮችን በምትርቀው የጉማራ መንደር እስከ ዛሬ ሌለት ድረስ በቆየ የተኩስ …

በአማራ ክልል የሕዝቡ ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።ከፍተኛ የተኩስ እሩምታ እየተሰማ ነው። Read more »

በብዙ የጎጃምና የጎንደር አካባቢዎች መንግሥት ፈርሷል፤ የጎበዝ አለቆች ክፍተቱን እየሞሉ ነው Muluken tesfaw • ባሕር ዳር፣ መራዊና ዳንግላ ከተሞች በጪስ ታፍነው ተኩስ ሲናጡ ውለዋል • ‹‹በአዴት ከተወለዱ በጤና እያለ አንድስ እንኳ እቤት የዋለ የለም›› የአዴት ሪፖርታዥ • ከወረታ ከተማ አቅራቢያ …

በብዙ የጎጃምና የጎንደር አካባቢዎች መንግሥት ፈርሷል፤ የጎበዝ አለቆች ክፍተቱን እየሞሉ ነው Read more »