በምዕራብ አማራ የተለያዩ አካባቢዎች እሥራቶች እየተካሄዱ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየደረሱ ነው፡፡
በምዕራብ አማራ የተለያዩ አካባቢዎች እሥራቶች እየተካሄዱ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየደረሱን ነው፡፡
በምዕራብ አማራ የተለያዩ አካባቢዎች እሥራቶች እየተካሄዱ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየደረሱን ነው፡፡
በጎንደር፣ በአዴት፣ በዳንግላና ሌሎችም ሥፍራዎች የታሠሩ ሰዎች መኖራቸውንና የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ ዋና ፀሐፊም እየተፈለጉ መሆናቸው ተሰምቷል፡፡ ስለሁኔታው መረጃ እንደሌላቸው የኮሚቴው ዋና ፀሐፊ አቶ ተሻገር የሚሠሩበት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የፀጥታና የደኅንነት ኃላፊ አመልክተዋል፡፡
እንዲሁም ዳንግላ ላይ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ – መኢአድ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የፓርቲው የሰሜን ቀጣና ኃላፊ አቶ ሙሉቀን ዐይናለም ተይዘው ዳኛ ፊትም ሳይቀርቡ፣ ክሥም ሳይመሠረትባቸው ለአሥር ቀናት መታሠራቸውን ባለቤታቸው ገልፀዋል፡፡
አዴት ላይም የፓርቲው የይልማና ዴንሣ ወረዳ ተጠሪ የሆኑት አቶ ስመኘው ገሠሠ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ተኩል ላይ ከመኖሪያ ቤታቸው በታጣቂዎች ተይዘው መታሠራቸውና ወደ ብር ሸለቆ መወሰዳቸውን የመኢአድ ምክትል ፕሬዚዳንት ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡
በተለያዩ አካባቢዎችም በርከት ያሉ የጅምላ እሥራቶች እየተከናወኑ ሲሆን እንቅስቃሴዎቹ የተሣሣቱ ወጣቶችን ለማስተማር፤ በወንጀል ተጠያቂ ስለመሆናቸው ማስረጃ ያለባቸውን ደግሞ ሕግ ፊት ለማቅረብ ነው ሲሉ የክልሉ መንግሥት ቃል አቀባይ አስረድተዋል፡፡
ለተጨማሪ ሙሉው ዘገባ የተካተበበትን እንዲሁም ሙሉ ቃለ-ምልልሶች የያዙትን የድምፅ ፋይሎች ያዳምጡ፡፡

ወያኔ አብቅቶለታለ ሲባል አሁን የለም ለማለት ሳይሆን በኢትዮጰያና በህዝቦቿ ላይ ያለው የእሱነቱ ምስጢር በህዝብ ፊት በከባድ ወንጀል ተጋልጧል ለማለት ነው፡፡ ይህም ማለት በሽታው ከነመንስኤውና መፍትሄው ታውቋል ማለት ነው፡፡ በመሆኑም ከአሁን በኋላ ወያኔ ትግሬ ልክ እንዳለፈው እየሆነ ህዝብን ከህዝብ እያጋጨ ለእሱ የሚስማማ ሁኔታ በኢትዮጲያ ውስጥ አያገኝም ማለት ነው፡፡ ይህም ማለት ከአሁን በኋላ እንደ ዳሸን ቢራ፣ ሞሶብ ስሚንቶ ቁጥር አንድና ሁለት፣ የወያኔ ንግዶች፣ ቢዝነሶች፣ የስለላ ተቋማት፣ ከውጪ ሀይሎችና ድርጅቶች ጋር ምስጢራዊ ስምምነት በመፍጠር በህዝቦች ላይ ጥፋት መፈፀም፣ ከጤፍ፣ ስንዴ፣ ገብስ፣ ቦቆሎና የመሳሰሉት ጀምሮ በቅናሽ ዋጋ ገበሬን መዝረፍና የራሱን ሸቀጥ ማራገፍ ከአሁን በኋላ በአማራ ቦታና ህዝብ ላይ አይችልም ማለት ነው፡፡
የአማራ ህዝብ ዋነኛ ጠላቶች ልክ ለናዚ እንደ ኤስኤስ አይነት ሆነው ያገለገሉ የሚመስሎ አይነቶች ወያኔ ትግሬ በጥላቻ ፈጥሮና አሰልጥኖ በአማራ ህዝብ ላይ ለ25 አመታት ያሰማራቸው ብአዴኖችም ጉዳይ እንዳለፈው እየሆኑ የሚቀጥል አይደለም፡፡ በአማራ ህዝብ ላይ ጠላትነቱን በግልፅና በአደባባይ ለ40 አመታት ያህል የሚሰብክና የጠላትነቱን ባሀሪም በከባድ ወንጀሎች ላይ ተሰማርቶ በአማራ ህዝብ ላይ ለ25 አመታት ዘግናኝ ሰቆቃ እየፈፀመ ካለ ወያኔ ትግሬ በፊት ግን ለአማራ ህዝብ ዋነኛ ጠላቶች የወያኔ ፈጠራ የሆኑት ብአዴኖች ናቸው፡፡ እነበረከት ሲሞን፣ ገነት ዘውዴ፣ ታደሰ ካሳ፣ ካሳ ትክለ ብርሀን፣ አለምነህና ተቆጥረው የማያልቁ የወያኔ ተላላኪዎችና ቅጥረኞችም ናቸው አስከ አሁኑ ሰአት ድረስ በብአዴን ውስጥ የሚገኙ፡፡
ይሁንና ከአሁን በኋላ ግን ህዝብ ቆርጦ ስለተነሳባቸው እንዳለፈው ለመሆን ቀርቶ ለማሰብም አይችሉም፡፡ ብአዴን የሚባል ወያኔ ትግሬ አማራን ለማጥፋት የሚጠቀምበት መሳሪያ ስሙ እንጂ እሱነቱ ግን አክትሞለታል፡፡ ህዝብ ከአሁን በኋላ በብአዴን የሚጎዳ ሳይሆን ራሱን ከብአዴን የሚጠብቅ የነቃና የተነሳ ሀይል ነው፡፡ ከሁሉም በፊት ግን ሞት በአማራ ህዝብ ላይ ዋነኛ ጠላት ለሆነ ብአዴን፡፡
ወያኔ አብቅቶለታል ሲባል ከአሁን በኋላ እንደፈለገው እየሆነ ምርትን አይዘርፍምና ትግራይ ውስጥ የሚሰራውንም ሆነ በንግድ መልክ ክውጪ አያመጣ የሚከብሩበትን ሸቀጥ በማንም ላይ ማራገፍ አይችልም ማለት ነው፡፡ ከአሁን በኋላ የጎጃምና የጎንደር ምርት ወደ ትግራይ የሚዘረፍ ሳይሆን ወደ ሌላው የሀገራችን ክፍል ብቻ የሚዳረስ ነው የሚሆን፡፡ ከአሁን በኋላ ለጤና ጠንቅ የሆነ የወያኔ ዳሸን ቢራም ሆነ ኮካኮላና የመሳሰለው የስኳርና የኬሚካል መጠጥ ሳይሆን ለጤና ብዙም ጉዳት የሌላው ጠላ፣ ጠጅና ብርዝ ነው በዘመናዊ መንገድ አየተመረተ ለአካባቢው ህዝብ መጠጥ የሚሆን፡፡ ንፁህ ውሀን ኮካኮላ ለማድረግ ሲባል ጥርስን ጨምሮ ለጤና ጠንቅ እያደረጉ ሌሎች አምርተው ለትርፍ መሸጥ የሚችሉበት ሳይሆን ሁኔታው ከአሁ በኋላ በራስ ስራ ንፁህ ውሀን ብቻ ለመጠጥ መገልገል ነው የሚሆን፡፡
ህዝቡ ማድረግ ያለበት ቢኖር በራሱ አቅምና ጥረት በኢኮኖሚ ራሱን ለመጥቀም በርትቶ በብስለት መስራት ነው፡፡ ይህም በግብርናው ዘርፍ ላይ በማተኮር ግብርናውን ማሳደግ ግድ የሚል ነው፡፡ ግብርናውን ለማሳደግ የሚደረግ ጥረት ደሞ ኢንዱስትሪንም ሆነ ሌላውን ዘርፍ የሚያሳድግ ነው፡፡ ዘመናዊና ግዙፍ የእህል ወፍጮወችንና ማቀነባበሪያወችን ከመገልገል ጀምሮ የምግብ ኢንዱስትሪን ከምርቱ ቦታ ማሳደግ ይገባል፡፡ የአበባ እርሻ አካባቢን ከመበከል ጀምሮ የተለያየ ጉዳት ያለው ሲሆን የሚሰጠው ጥቅም ቢኖር ለውጪ ባለሀብቶች ነው፡፡ በዚህ ቦታ ላይ ግን ቲማቲም፣ ካሮት፣ ቃሪያ፣ አደንጓሬ፣ ጎመንና ሌሎችን አትክልትና ፍራፍሬዎች ማምረት ቢቻለ የሚገኘው ጥቅም ለአካባቢው ህዝብ ሲሆን ስራ መፍጠርንና የራስንም ምግብ ማረጋግጥ ጭምር ይገኙበታል፡፡ በውጭ የተያዘ የአበባ ምርት ዘለቄታ የሌለው ብቻ ሳይሆን አካባቢን ከመበከል ጀምሮ ጉዳት ያለው ነውና ለምግብነት በሚውሉ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች መተካት አለበት፡፡
በተለይ በተለይ ግን ዳሸን ቢራን ጨምሮ የቢራና አልኮል መጠጦችን በአገር ቤት ጠላ፣ ጠጅ፣ ብርዝና የፍራፍሬ ጭማቂ መጠጦች መተካት የሚቻል ሲሆን የሚሰጠው ጥቅም ዘርፈ ብዙ ነው፡፡ ጠላን በዘመናዊ መንገድ በራስ ሰዎች ማምረት ቢቻል በብዙ መቶ ሺሆች ለሚቆጠሩ ዜጎች በቀጥታና በተዘዋዋሪ መንገድ የስራ እድል የሚፈጥር ነው፡፡ ይህም ጠላ ጠማቂዎችን፣ ብቅል አብቃዮችን፣ ገብስ አምራቾችን፣ ጌሶ አብቃዮችን፣ ጠርሙስ ሰሪዎችን፣ አጓጓዦችንና ለሌሎችም ስራ የሚፈጥርና ሀብታም የሚያደርግ ነው፡፡ ጠጅን፣ ብርዝንና የፍራፍሬ ጭማቂወችን በራስ አቅምና በራስ ሰው ማምረትና መገልገል መቻልም የሚሰጠው ሁለንተናዊ ጥቅም ብዙ ነው፡፡
በመሆኑም የወያኔን በቀጥታና በተዘዋዋሪ መንገድ ዝርፊያና የኢኮኖሚ ጣልቃ ገብነት ሙሉ በሙሉ መሰባበር መቻል ቀዳሚውና ዋነኛው ስራ ሲሆን ይህም ከባድ ጉዳት በሱ የሚያደርስብት ሲሆን ራስን በብዙ መንገድ የሚጠቅም ነው፡፡ የወያኔን ጣልቃ ገብነት ሙሉ በሙሉ ለማስቆም ይቻል ዘንድ ግን የሱ ጥፍጥፍ ስራዎች የሆኑትን የብአዴን ቆሻሾችን ጠራርጎ ማስወገድ ግድ የሚል ነው፡፡ ትግሉ መሆን ያለበት ከወያኔ ይልቅ የወያኔ አገልጋይ በመሆን የአማራ ህዝብ ጠላት በሆኑት በብአዴኖች ላይ ነው፡፡ ይህ አማራ መሳይ በወያኔ ትግሬዎችና የአማራ ህዝብ ጠላቶች በሆኑ የተበረዘና የተመረዘ የምናምኖች ስብስብ ብአዴን ሙሉ በሙሉ መጥፋት አለበት፡፡ ለአማራ ህዝብ የሚሰሩ የብአዴን አባላት እንዳሉ የሚታወቅ ሲሆን እነዚህ ግለሰቦች ራሳቸውን ከዚህ በማግለል ለአማራ ህዝብ የሚሰራ ሌላ ቡድን በጋራ ተፈጥሮ ከህዝባቸው ጋር በመቀላቀል ለደህንነትና ለእድገት መስራት አለባቸው፡፡
ብአዴን ካልሞተ ወያኔ ከአማራ ህዝብ ላይ አይሞትምና ከሁሉም በፊት ሞት ለብአዴን፡፡
የጎንደርና የትግራይ ድንበር የተወሰነ ከጥንት ጀምሮ ሲሆን ይህም በተከዜ ወንዝና ሸለቆ አማካኝነት ነው፡፡
ወልቃይት የጎንደር ተፈጥሯዊ አካል የአማራ ነው፡፡
ትኩስ ሰበር ዜና የማይቀር
ኢሐዲግ ለ 4 ተከፈለ በንጉሡ ሞቱማ ጀግና ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ቡድን ስነጣጥቆ በኢሕአዴግ ውስጥ ገባ። መስከረም 12 ቀን 2009 ዘመቻ ከደረሰ ኢሕአዴጎችን እንቅልፍ ነሳቸው።
በዚህ ሣምንት እርስበእርሳቸው ተጨራርሰው ከህዝቡ የሚቀላቀሉ ቡድን ታሪክ ሰረዎች በተግባር እናያለን።
መስከረም 3 ቀን 2009
ገብሩ ግርማይ መቼም ይህ ሶሻል ሚዲያ አፍ ቢኖረዉ አንተ ቆሻሻ ይልህ ነበር። የቆሻሻ ገንዳ ዉስጥ እንጂ እዚህ መግማት አልነበረብህም። ምኞትህ ግን ፍፁም ትንሽ የቀረዉ አፈፃፀሙ ግን አንተ ባልከዉ መልኩ ቢሆን ምን ያክል በተሻለ።
እዉነት እዉነት እልሃለሁ ኢንተርሐሞይ አይቀርም።