ነውረኞቹ አባይ ጸሀዬና ስዩም መስፍን

ነውረኞቹ አባይ ጸሀዬና ስዩም መስፍን-Achamyeleh Tamiru

አባይ ጸሀዬንና ስዩም መስፍንን እናውቃቸዋለን። የህዝብ «ጠላቶች» እያሉ ከሚፈርጇቸው «ከፍተኛ አመራሮች» የከፉ እንጂ የተለየ ጠባይ በሕይወታቸው ሙሉ ታይቶባቸው አያውቅም። «ሙሰኞች» እያሉ ከሚፈርጇቸው «የመንግስት ሌቦች» ግንባር ቀደሞቹ አባይ ጸሀየና ስዩም መስፍን ናቸው። ከነሱ ውጭ ያሉት የወያኔ «ከፍተኛ» አመራሮች ከታሰሩ አባይና ስዩም ካገር በፊት መታሰር አለባቸው፤ ሌሎች ከተገደሉ አባይና ስዩም ካገር በፊት መሰቀል አለባቸው። አባይ ጸሀዬንና ስዩም መስፍንን እንዲህ የሚያናግራቸው፤ ንጹህም ያደረጋቸው ያሰለፏቸው ወታደሮችና በእጃቸው ያለው የጦር መሳሪያ ብቻ ነው። ከዚህ ውጭ በህግ ፊት አባይ ጸሀዬና ስዩም መስፍን የህዝብ «ጠላቶች» እና ሙሰኞች እያሉ ከሚፈርጇቸው ሰዎች የባሰ የከፉ ናቸው።

አባይና ስዩም «አንዳንድ» የሚሏቸውን የወያኔ አመራሮች ሙሰኞችና እና የሕዝብ ጠላቶች ይሏቸዋሉ። እግርጥ ነው እዚያ ቤት የህዝብ ጠላትና ሙሰኛ ያልሆነ አይገባም። እንደሚታወቀው አባይና ስዩም የወያኔ ፊታውራሪዎች ናቸው። እንደፊታውራሪነታቸው ዛሬ የህዝብ «ጠላቶች» እና ሙሰኞች ናቸው እያሉ የሚከሷቸውን «ከፍተኛ አመራሮች» የመለመሉና ለከፍተኛ ስልጣን ያበቁ እነሱ ራሳቸው ናቸው። የህዝብ «ጠላቶችን» እና ሙሰኞች የሚባሉትም ሰዎች የህዝብ «ጠላቶችን» እና ሙሰኞች የሆኑት አባይና ስዩም ለዘረፋ በፈጠሩት የግፍ መዋቅር ተደግፈው ነው።

አባይና ስዩም የህዝብ ጠላቶችና ሙሰኞች ካልሆኑ እንደምን አምነው የህዝብ «ጠላቶችን» እና ሙሰኞችን ከፍተኛ አመራሮች አደረጓቸው? የትግራይን የበላይነት ለማስጠበቅ ሲሉ ነፍሰ በላ የትግራይ ወታደሮችን ልከው ጎንደርና ጎጃም፣ ወለጋና ሐረር ህጻናትን ያስጨገጭፉ አባይና ስዩም አይደሉምን? መንጋ አጋዚ ጎንደርና ጎጃም፣ ወለጋና ሐረር ልከው ሰላማዊ ወጣቶችን በኃይል ያሳፈሱና ያስተለተሉ አባይና ስዩም አይደሉምን?

ነገሩ ግን ወዲህ ነው። አባይ፣ ስዩምና በረከት በክቶች ሆነው ሌሎችን የህዝብ «ጠላቶችን» እና ሙሰኞች እያሉ የሚፈርጁት ጲላጦሶች ሆነው ራሳቸው ንጹህ በማድረግ ከጀርባ ሆነ የሚዘውሩት አልበቃ ብሏቸው የህዝብ «ጠላቶችን» እና ሙሰኞች የሚላቸውን ገፍተው እነሱ ጠቅልለው ወደፊት ለመምጣት ነው። እነሱ እስካሉ ድረስ ካለፈው የሚከፋ እንጂ የተሻለ እድል እንደማይኖር ከነሱ ውጭ ያለነው እኛ ግፉዓን አውጥተን አውርደን እንደጨረስንና ተጋድሎ ላይ እንዳለን ፈጽሞ ማሰብ አይፈልጉም።

የሰው ደም የሚጠጡት፣ የሰድ ስጋ የሚበሉት፣ የሰው አጥንት የሚቆረጥሙት፣ የዝርፊያና የግፍ ስልጣን የተቆጣጠሩት እነ አባይ ጸሀዬና ስዩም መስፍን ርስ በርሳቸው በተለዋወጡ ቁጥር የሚሰጡትን የፕሮፓጋንዳ ተስፋና በደርግና በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ላይ የሚያወርዱትን ነቀፌታና ጥላቻ እንደ እድገትና ልማት እንድንቆጥርላቸው ዛሬም እንደ ትናንቱ ይሰብኩናል። እኛን እየገደሉና እየዘረፉ እነሱ ስለበለጸጉ ለኛ መልካም እድል ያመጡልን አድርንገን እንድናስብ ዛሬም ያለሀፍረት ይነግሩናል። «የድሮ ስርዓት» እያሉ ከሚያከፏቸው እጅግ የከፋውን ነውረኛውን የትግራይ የአፓርታይድ አገዛዝ « አንዳንድ እንከኖች» የሚሏቸው «ጉድለቶች» እንደ መልካም አስተዳደር ጉድለት እንድንቆጥራቸው ያግባቡናል። የአገዛዛቸውን መሰረት ለማጠንከር የሰሩትን ሁሉ ለአገር ውለታ እንደሰሩና እድገትና ልማት እንዳመጡ ዛሬም ሳያፍሩ በኩራት ይነግሩናል። የዘረጉት የግፍ ስርዓት የአረመኔ ትግሬዎች የወሮበላ አገዛዝ መሆኑን ረስተውት «እኛ ብቻ ነን ዲሞክራሲ ማምጣት የምንችለው» እያሉ ራሳቸውን ያሞግሳሉ። ነውር የማያውቁ የሰው አውሬዎችን!!!

20 Comments on “ነውረኞቹ አባይ ጸሀዬና ስዩም መስፍን”

  1. ስዪም መስፍን የ TPLF የበላይነት ሰፍናኗል የአንድ የጎሳ የበላይነት ሰፍኗል እየተባለ መሰበክ የጀመረው ወዲያውን አዲስ አበባ እንደገባነ ነው ሲል ተደምጧል። አምባሳደር ስዩም ይህ የተባለው ውሸት ነው ወይ? አገራችን እንደመገንባት መውጫ የለሌው ግጭት ውስጥ እንዳንገባ እፈራለሁ ይላሉ ታዲያ ይህ እንዳይደርስ ለምን ስልጣንን ከሌሎቹ ጋር አትጋሩም። ሌሎች ድርጅቶች እርስ በእርሳቸው ሲባሉ እኛ ግን በትዕግስት ብዙ ፈተናዎችን አልፈናል ብለዋል እውነት ሊሆን ይችላል ታዲያ ለምን ግትር ሁናችሁ አገሪቱ እስክትጠፋ በግትርነት በያዛችሁት የጎሳ ፍልስፍና ትቀጥላላችሁ?

    ከነ መኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ ጋር ለመደራደር በሩን ለምን ዘጋችሁት? ታዋቂ የሆኑ ግለሰቦችን ጋብዛችሁ ለምን መፍትሄ አታፈላልጉም? zero sum ውስጥ እንዳንገባ እፈራለሁ ይላሉ አምባሳደር ስዪም ታዲያ አይናችሁ እያየ ወደ ገደል ያዛችሁን ክምትገቡ ለምን የአደራ መንግስት እንዲቋቋም ተሳታፊ አትሆኑም። መደራደር እኮ ጀግንነት እንጂ ውርደት ወይንም ጥቃት አይደለም። እስኪ ለሰላም መቆማችሁን አንድ እርምጃ ወደ ፊት መጥታችሁ አሳዩን ተያይዞ ከመውደቅ።

    ለናንተም ሆነ ለትግራይ ህዝብ የሁላችንም የሆነች ኢትዮጵያ እንድትኖረን ለሰላም በር እንድትከቱ አምላክ ይርዳችሁ። አገሪቱን በልጽጋ ለማየትም ሆነ ውድመቷን ለማየት ውሳኔው በእጃችሁ ነው። ታዲያ የምታደርጉት ነገር ካለ አሁን ነው ነገሮች ከቁጥጥር ውጭ ሳይሆኑ። ሰላም አኢትዮጵያና ለህዝቧ፣

  2. Today Evil has triumphed in Ethiopia, and good Ethiopian men and women must forge solidarity to rescue their country from the clutches of a malignant TPLF/ Woyane dictatorship under the leadership of Seyoum Mesfin and Abay Tsehaye. A thuggish dictatorship in Ethiopia is on a crime spree.Human rights violations in Ethiopia in the past year have intensified as thousands of political prisoners are held in detention facilities throughout the country in violation of the “laws” and “constitution” of the country and international law. The country’s limited resources continue to be squandered on a misbegotten war. The ruling thugs in Ethiopia have been accused of committing war crimes on a massive scale in Somalia, and crimes against humanity against Ethiopians.

    The cost of living in Ethiopia has reached astronomical levels, depriving the vast majority of Ethiopians the capacity to earn a living or feed their families. The corrupt and decadent plutocracy and its lackeys continue to rapaciously plunder the country’s economy and resources. Cumulatively, the ruling thugs have propelled Ethiopia to the top of the list of failed states in the world.

  3. All dictators the likes of Seyoum Mesfin and Abay Tsehaye are on the wrong side of history because they “cling to power through corruption and deceit and the silencing of dissent.” They are on wrong side of history because they have no legitimacy: They seize power by force and without the consent of the people, cling to power by brutal repression, stealing elections and suppressing democratic opposition. They fill their prisons with hundreds of thousands of innocent citizens, snatch opposition leaders from the streets, make a travesty of democracy by stage managing a rubberstamp parliament, debase justice by prostituting the judicial system, criminalize freedom of speech and of the press, impose their rule by brute force, fear and terror, sow hatred and discord among the people by setting one tribe against another, village against hamlet, city against town, community against the commonwealth for the sole purpose of clinging to power. Those dictators who watch with depraved indifference the destruction of one-quarter of their population by famine, war, pestilence and economic privation and take sadistic pleasure in their suffering are on the wrong side of history.

  4. ወንድሜ አክሊሉ ጥሩና ማስተዋል የሞላበት አስተያየት ነው የሰጠኀው ልብ ያለው ካለ ልብ ይበል!!!

  5. This is one of the TIgrians worst crimes against the nation and citizens targeting particularly the Amhara and Gurage for 25 years long.

    Spread the message using all channels including facebook.

    “ESAT Special The Consquences of Ethnic Politics in Ethiopia 13 September 2016”

    Big Thanks to ESAT which is the biggest and most important Ethiopian media.

  6. ምንም ቢጻፍ ምንም ቢባል እነሱ ምንጊዜም ከኛ ሌላ ለዚች አገር ማንም የለም ነው የሚሉት ሰለዚህ እነዚህን የኤርትሪያ አሽከሮችና የጣሊያን ውሽሞች ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አይደለም ከኢትዮጵያ ቢቻል ከምድረ ገጽ ማጥፋት ብቻ ነው መፍትሄው።

  7. erere rrrr hikkeke tedi tirt yale kimant agew leka saytawek kamantin eyegezachiw nuruwal weslata neftegna ye kimant amlak tigren ametalachew bel tolo bileh agewin likek alebeleziya fasil ginb azegiten new yemingerfih

  8. TPLF Chiefs, let me ask you some questions:
    Why did you sacrifice millions of young Ethiopian Tigreans? You said you were fighting against oppression. Ok, what are you doing now? You are oppressing and killing Ethiopians. Was your struggle to plant your hegemony over others. You blame previous governments. But, let me tell you, you are the worst and do not have the moral authority to blame others. You should know that you are more ignorant than former administrations.
    In my opinion, there are bad and good dictators. South Korea and other S. E Asian nations were built by good dictators. Here in Africa, Paul Kagame is a good dictator. They love, build and unify their people. You divide people in order to stay in power. You kill people to stay in power. Instead of building institutions, you build your dictatorship. That was what your leader Meles Zenawi did. Twenty-five years, he worked hard to build himself. He thought he would live for ever. When nature did its work, we saw and still see chaotic situation in the government. The people did not reject you because of your ethnicity. They gave you a quarter of a century. You were not able to deliver. Rather than working to preach unity and love among people, you tirelessly preached hate, difference and animosity. Twenty-five years, there have continuously been genocide/ ethnic cleansing in Ethiopia. But, the genocide you like to see did not happen yet. This is because our forefathers have invested history to bound us together and that investment is still holding us together.
    If there is genocide in Ethiopia, it will be directed against you, oppressors. I guarantee you, Ethiopian people will never kill each other.
    Abay (aka opportunist), you said recently that Rwanda was able to handle the aftermath of the terrible genocide because there are only two ethnic groups- Hutu and Tutsi. You claimed that Ethiopia may not recover because it has 80 plus ethinic groups. Rwanda did not only recover, but brought about one of the fastest growing economies. Reason: Effective and visionary leadership. Due to your ignorance, you do not appear to know how multi-ethinic Africa or the world is. Abay, how many ethinic groups are there in Nigeria? Or for that matter, your neighbor, Kenya?
    I will not be able to mention all the evils that you brought to this country. But, I will again tell you this: Your system of government/your hegemony is simply not SUSTAINABLE.

  9. I read a book about Ato Seyum about seven or eight years ago. I bought the book. It is still with me. The narration of the book is about hereoing suffering and endurance he took, for the seck of the unjustly exploited, unfairly alienated and dispised unfortunate Ethiopians. That was really a dignified effort we all want to emulate.
    I do not know anything what he achieved after the victory over the Derge regim. I am thirty eight years old. I remember when he was a foreign minister. I rememberalso when he announced the victory of Eritriann war and the recovery of BADMEN. THAT WAS FOUND TO BE FauLSE AND A LIE. THE question of his integrity stopped right there.
    What the young generation hate most is the continued deception and laying. As middle aged person I feel embraced when those individuals appears on TV window talk about our beloved country and on behalf of a community and country.

    I believe, their mind is dead closed. Greed and egoism have overwhelmed their person. I advise them earnestly to discuss with their own children. I am pretty sure they could learn a valuable insight and what the country supposed to be and their personal preferences.
    Like any of us, like every parent, I know they wish the best to their children. That is normal and natural. They are naturally and socially obligated to leave behind a peacefull country and intact society where everybody enjoys his merits and develops his potential without constraints and no harm to fellow citizens. I know one day, when asked by their own children,why the fail to produce a peaceful harmonious country and society, I know they will say I was blinded by my own ego and ” Satan” made me doing it. I am OK if that could be an excuse.
    As a mother I feel I have a great responsibility to prepare a condusive environment and loving and peaceful society for my children to work and live.
    Unfortunately, our so called leaders wanted to profit on the life the current generation by propagating fear and animosity.
    It is well understood that they can not live the current generation lives. This generation has already has understood the selfish motive and political conspiracy underway in its behalf. It is the generation’s sole responisibilty to take authority a discide its’ fate. It is possible. It is already started. Rebelling is not a crime. It is a way finding one’s true self.

  10. ወያኔ ጠላቶች ናቸው ብሎ የሰየማቸው
    1- አማራ
    2- የኦርቶደክስ እምነት
    3- የሙስሊም እምነት
    4- ምሁራን
    5- የሃገር ሽማግሌዎች
    6- አንድት ኢትዮጵያ የሚል/የሚሉ ሰው/ሰዎች
    7- ጥረው ግረው ሃብትና/ሃብታም/የሆኑ ኢትዮጵያዊያንን
    8- እውነተኛ ጋዘጤኛ

    ሞላ

  11. እነዚህ ሁለት ሰዎች ከሌላ ዓለም የመጡ ፡ ወያኔን የማያውቁ ነው የሚመስሉት።
    መጀመሪያ ላይ ቲያትር የሚሰሩ መስሎኝ ነበር እንጂ ፡ እንዲህ ዓይነት ድርቅናስ አልጠረጠርኩም።

    እስቲ ሁለታችሁም ባለፉት ሃያ አምስት ዓመታት ፡ በደሞዝ ያገኛችሁትን ብር አስሉትና ፡ ለሕይወታችሁ ያወጣችሁትን ከላዩ ላይ ቀንሱ፡፡ ተረፈ የምትሉትን ባሕር ማዶ ባባንክ ውስጥ ካስቀመጣችሁት ጋር አወዳድሩት። ወይስ በቤተሰቦቻችሁ ስም የተቀመጠ ብር ፡ የናንተ አይደለም?

    የትግራት የበላይነት የለም ብሎ ቁጭ 😀
    ትግራይ የበታች ሆኗል ብትሉም አይገርም ፡
    አበስኩ፡ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም!

  12. አክሊሉ ሥዩም
    በጣም በጣም ገንቢ ሀሳብ ነው !
    የዚህ ዓይነት አመለካከት በሁላችንም ውስጥ ሊኖር ይገባል ። በሀገር ውስጥ በውጭም ያሉ የሻዕቢያ ሠዎች ህዝባችንን ለማበጣበጥ በኢትዮጵያዊ ሥም በሰፊው እየጻፋ ይገኛሉ ። ነቅተን እንጠብቅ !

  13. ህዝብን እያስገደሉ ያሉ የዘረኛው ወያኔ አመራሮችን በከፍተኛ የክትትል እስትራቴጂ ያፈሩትን ሃብት ንብረት በዱባይ ያላቸውን መኖሪያ ቤትና የኢንድስትሪ ማእከል ተከታትለን ይፋ ለህዝብ ይደረጋል። በህዝብ ሽፋን ስር ተደብቀው አንታይም ያሉ በቦሌ ክ.ከተማ እና በን.ላፍቶ ኦልድ.ኤርፖርት በኪራይ ቤቶችና በኤርትራውያን የተወረሱ መኖሪያዎችን በመያዝ ህዝብን ተደብቆ መኖር ስለማይቻል ንብረታቸው ላይ እርምጃ እንድንወስድ ያስፈልጋል ከዚህ በታች ያሉ ተሽከርካሪዎች ቀንደኛ የህወሀት አፋኝ ስርአት ታርጋዎች ናቸው ሲለወጡም መረጃ ስለሚደርሰን እንደሞኝ እንዳትቆጥሩን በሙሉ ጥቁር እስቲከር ያላቸው መኪኖች ናቸው

    ኮድ 2-80044

    ኮድ 2-A20051

    ኮድ 3-23256

    ኮድ 2-A29787

    ኮድ 2-A28761

    2-A33104

    2-A34650

    2-A50235

    2-A23065

    2-37252

    2-37252

    2-A69394

    2-A21090

    3-51483

    2-72801

    2-A22465

    2-A80060

    2-A21090

    3-53139

    2-A63679

    2-65625

    2-A04700

    3-70835

    3-46583

    3-84214

    2-95363

    2-A79999

    2-A03501

    2-A44767

    መረጃው ይቀጥላል ሼር አርጉት……

    ይህን መረጃ ለሰጡን የኮ.ቀራኒዬ የቀጠና 2 የኦሜድላ የደህንነት አባላት ከወዲሁ ምስጋና ይገባችሃል።

    ሞት ለወያኔ

  14. በቅርቡ በአቶ አባይ ጸሃዬና ስዩም መስፍን የተደረገውን ውይይት በአግርሞት ተከታተልሁ።
    ሁለቱም አሁን የተነሳውን ተጨባጭ ሁኔታ ያላገናዘበ በአደጋና ተንኮል የተላበሰ መርዛቸውን ሲረጩ ቆይተዋል። ሲጀመር ወያኔ የታገለው ለኢትዮጵያ ሕዝብ አልነበረም እላለሁ። አሁንም እንኩዋን “የትግራይ ነጻ አውጭ” ብሎ ራሱን የሚጠራ ድርጅት ከማን ነጻ ሊያወጣ እንደሆን ግልጽ አይደለም። ስሙንም ባህሪውንም አልለወጠም። በደርግ ስር የሰሜኑ ረጅምና መራራ ጦርነት የሰለቸውና አብዛኞቹ አለቆቹ መካከል ይታይ የነበረው ምዝበራና ብልግና ያስመረረው ሁሉ ውጊያውን በፈቃዱ እየለቀቀ ባይወጣ አንዲት ወያኔ አሸንፋ ከዚህ እንደማትደርስ እነርሱም የሚያውቁት እውነት ነው። ለዚህ ነበር እንደገቡ እጅግ የሚፈሩትን ሰራዊት ስም አጥፍተውና ሞራሉን ገድለው የበታተኑት። ቆይተው ለዳግመኛ የሻእቢይ ውጊያ የታደጋቸውና ለሀገሩ መስዋእት የሆነውም ይኸው ጦር ነበር። ጀግናው ኢህአዴግ እየተባለ ሲፎለል ሁሌም ያስቀኛል። ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ነውና !
    ከገቡም በሁዋላ የነበረው እቅድ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ማፈራረስ ስለነበረ በባለ ራእዩ መለስ አማካይነት የትም የሌለና በዘርና ጎሳ፥ በቁዋንቁዋ “ፌዴሬሽን” በሚል ማታለያ እንዲከፋፈል ተደርጎ ለዘመናት ተዋልዶና ተፋቅሮ የኖረውን ሕዝብ መግባባት እንዳይችል ተደረገና እስካሁን ትውልድን እያጠፋ ዘልቆ ነበር። አሁን ግን ቀድሞውኑም የማይሰራ ነበርና አሁን ለተነሳው ችግር መንስኤ ሆነ።
    አቶ አባይ፥ የሩዋንዳን የሂትለርን የዩጎዝላቪያን እያነሱ ለእልቂት ለምን ይጋብዙናል? ይህማኮ የናንተ ማስተር ፕላን ነበር፥ እስቲ ባለፉት 25 ዓመታት በሀገራችን የሰራችሁትን ተንኮል ላስታውስዎ! መከላከያ፥ ደህንነት፥ ውጭ ጉዳይ፥ ሌሎችም ቁልፍ ቦታና ልዩ ጥቅምና ዘረፋ የሚያስገኙ ሁሉ በማን ተይዘዋል? በመድሓኒዓለም ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የተንጣለሉ ፎቆች፥ ንግድ ቤቶችና ቪላዎች የማን ናቸው? አብዛኛው ሞል የማን ነው? ከትግራይ ካልተወለደ ሰው ማንነቱ ዋጋ አለው? በየመንግስት መስሪያ ቤት ቁልፍና ውሳኔ ሰጭ ቦታዎች በማን ተይዘዋል? ትናንት ትግራይ ውስጥ ኣስር ብር በኪሱ ያልነበረው ዛሬ መልቲ ሚሊየነር የሚሰራውን ያሳጣው የሆኑ ብዙዎች በከተማው የፈለጉትን ማድረግ እስከ መግደል የሚችሉ ወንበዴዎች ያሉን ከየት መጥተው ነው? እናንተ ናችሁ ሀገሩቱን ለሩዋንዳ ፍጅት እያዘጋጃችሁ ያላችሁት እንጂ ሕዝቡማ ባንድነት አማራ ኦሮሞ ሳይል ተነሳ! ካንዳንድ ለሆዳቸው ያደሩ በቀር ሀገሪቱን የምታሽከረክሩ በየቀኑ በሚሊየን የምትዘርፉ በግፍ አስራችሁ የምትገድሉ እናንተ አይደላችሁም? ስንት ሰው ነው በየእስር ቤት ታጉሮ ቀንና ሌሊት የሚገረፈው የሚሰቃየው? ቤተሰብ እንኩዋን የት እንዳሉ የማያውቃቸው ስንት የታሰሩና የተገደሉ አሉ? መቸም ጊዜ ሁሉንም ያወጣዋል።
    አሁን ግን ፌዙን ትታችሁና የናንተን የውሸት ተረት መዘብዘቡ ቀርቶ ወደ እውነታው ተመለሱና መፍትሄውን መፈለግ ይጠቅማል። አታለባብሱ፥ ተረቱም አይጠቅምም፥ ደግሞም ከድሮ ጀምሮ ድርጅታችን በራሱ ችግሩን ይፈታል የሚል ነጭ ውሸት አታውሩ። እየተራረዳችሁ እየተገዳደላችሁ ነው የነበራችሁት። ሁለታችሁም በመለስ ዘመን ትንፍሽ ለማለት ያልቻላችሁ ፈሪዎች ነበራችሁ። የሰራችሁትን ስለምታውቁ።
    ይልቁንስ አሁን ሀገራችን እናንተም ከምትመኙልን ደም መፋሰስ ካለውና ከተረገዘውም አደጋ ለመታደቅ ቅን ህሊናና የሕዝብ አክብሮት ካላችሁ፥ የተገፉ ግን እውነተኛ ተቃዋሚዎችን፥ የሀገር ሽማግሌዎችን፥ አዋቂ ብልሃተኛ መካሪዎችን ሰብስባችሁ የፖሊሲ ለውጥ ማድረግና በትግራይ ተወላጅ ብቻ የተወረረውን አመራር ችሎታና ብቃት ላለው ለማንኛውም ኢትዮጵያዊ መስጠት፥ ጉቦኛና ወንጀለኞችን ለፍትህ ማቅረብና እናንተም በክብር ቦታውን ለሚተካችሁ መስጠት ትልቅ ማስተዋልና ክብር ነው። የናንተን ክፉ ፍጻሜ ከማይመኙት አንዱ ነኝ። ብንታደልማ ስልጣን ለቅቃችሁ አንድ ሆቴል ቡና ስትጠጡ ወይም እንደማንኛችንም በመንገድ ላይ በነጻነት ስትጉዋዙ ማየት ብችል መታደል ነው። ስለዚህ “ዶሮ ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ” የሆነ ዝብዝቡን ትታችሁ ወደ ልባችሁ ተመለሱና ዘላቂ ሰላምና መፍትሄ እንዲመጣ ከነበራችሁም ረጅም ልምድ የተነሳ እንደ ጄኔራሉ “ተሳስተን ነበር” የሚያሰኝ የጀግና ወኔ ካገኛችሁ የምንጉዋጉዋበትን የሰላም መፍትሄ ፈጥናችሁ ለማምጣት አስቡ! ሕዝብን አትናቁ! መናቅ ለጋዳፊም አልሆነ!

  15. @የምሻው
    ወደ መጨረሻ (አሁን ፌዙን ትታችሁ) ከሚለው ጀምሮ ያለው በጣም ወቅታዊ የሆነ ጽሁፍ ነው። ሌት ተቀን ህገ መንግስቱ ህገ መንግስቱ እያሉ ሰውን ከማደንቆር ስልጣንን ተጋርቶ በሰላም መኖር ይሻላል። ህዝቡ ለውጥ እንፈልጋለን ይላል እነሱ ኪራይ ሰብሳቢነትን ለመዋጋት የተወሰኑ ለውጦች እናደርጋለን ይላሉ። ስልጣን የህዝብ አድርጉ ልቀቁ ሲባሉ ሙሰኝነትን ለመዋጋት በቆራጥነት ተነስተናል ይሉናል። የወያኔ ተንኮል እኮ ከታወቀ ቆየ እራሳቸውን ከማታለል ወንበርን ለማካፈልና ተከብሮ ለመኖር መዘጋጀት ይሻላል።

  16. Guys; I have an idea. Let us give Woyane more homeworks and ropes so that they can use it to hung themselves. These ropes can be economic war, information ware fare, insurrection, gorilla warfare, and sychological war fare.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*