የወያኔ አምባሳደር ግርማ ብሩ የኦሮሞ ወጣቶችን ደበደቡ፥ ክስ ሊቀርብባቸው መሆኑ ታውቋል። (ቭድዮውን ይዘናል)

የወያኔ አምባሳደር ግርማ ብሩ የኦሮሞ ወጣቶችን ደበደቡ፥ ክስ ሊቀርብባቸው መሆኑ ታውቋል። (ሙሉ ቭድዮውን ይዘናል)
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=Nd4b6Wcqpec]

26 Comments on “የወያኔ አምባሳደር ግርማ ብሩ የኦሮሞ ወጣቶችን ደበደቡ፥ ክስ ሊቀርብባቸው መሆኑ ታውቋል። (ቭድዮውን ይዘናል)”

  1. ትኩስ ሰበር ዜና የማይቀር
    ኢሐዲግ ለ 4 ተከፈለ በንጉሡ ሞቱማ ጀግና ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ቡድን ስነጣጥቆ በኢሕአዴግ ውስጥ ገባ። መስከረም 12 ቀን 2009 ዘመቻ ከደረሰ ኢሕአዴጎችን እንቅልፍ ነሳቸው።
    በዚህ ሣምንት እርስበእርሳቸው ተጨራርሰው ከህዝቡ የሚቀላቀሉ ቡድን ታሪክ ሰረዎች በተግባር እናያለን።
    መስከረም 3 ቀን 2009

  2. ሰው በሃገሩ እምነትን የተከለከለበት ጊዜ በወያኔ ዘመን ያውም እነዚህ የሃገር ነቀርሳዎች ሕዝብን አብረህ አትኖርም እኛ ወያኔዎች እየገደሉና አማራውን በመጨረስ የአማራውም መሬት ለትግሬዎች መስጠት አላማቸውን ደርግ ማረኝ ምን አጠፋን ደርጉ የማንነት ጥያቄ አይደለም ሃሳብም አልነበረውም ለምን በማንኛውም መስፈረት ድረግ የኢትዮጵያ ጠላት አልነበረም የጎሳ ችግርም አልፈጠረም ዛሬ ወያኔ ምን ጊዜም የኢትዮጵያ ጠላት ነው! ክህደቱን ለ60 አመታት እውን አድርጎታል፡፡
    ደርግ ማረን በሃገራችን እንኮራ ነበር አሁን በወያኔ ውርደት ብቻ ነው፡፡
    ማሩ

  3. ዳሸን ቢራ የሚጠጣ ካለ የኢትዮጲያዊያን ላብና ደም የሚጠጣና የወያኔ ትግሬን ዝርፊያ የሚያጧጡፍ መሆኑን ማወቅ አለበት፡፡ በመሆኑም ሁሉም ኢትዮጲያዊ ከአሁን በኋላ የወያኔ ትግሬ ዘረፋ አውታሮች ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነውን ዳሸን ቢራ መጠጣት ሙሉ በሙሉ ማቆም አለበት፡፡ ይህን የማያደርግ ካለ ግን በህዝብ ላይ ግፍ የሚፈፅም የወያኔ ትግሬ ንብረት የሆነ ዳሸን ቢራ እንደ ክፉ መርዝ ይሁንበት፡፡

  4. ጎበዝ ይች “ደርግ ማረኝ” የምትልን ነገር አታምጡብኝ። ወንድም እህቶቻችን የቤት በራቸው ላይ እየረሸነ ፡ የሕዝቡን ቅስም ሰብሮ ፡ ዛሬ ለወያኔ ዘረኞች ፡ ሰለባ የዳረገን ደርግ ነው።

    አሁን ከኮሌራና ከተስቦ የቱ ይሻልሃል ብሎ ነገር አለ!

  5. Yes i agree Derg(MENGISTU) was much better than Woyane(TPLF) there is nothing to compete with TPLF IN THE WORLD.
    DEATH TO TPLF!!
    LONG LIVE TO ETHIOPIA!!!

  6. ደርግና ወያኔ ኢትዮጵያዊውያንን በመግደል ሁለቱም አንድ ናቸው ደርግ በግልፅ ገድሏል ወያኔ ግን በግልጽም በድብቅም ከደርግ የበለጠ ኢትዮጵያውያን ፍጅቷል ያም ሆነ ይህ ለአገራችን ምን ጌዜም ከወያኔ የበለጠ ጠላት ምን ጌዜም እይጣባትም!!!

  7. ድብደባ ? ቃለ ምልልስ ነበረ አዎ
    ሙሉ ቪዲዮውን ይዘናል የተባለው ሌላ ካለ አቅርቡት እንየው ። እዚህ ላይ ግን ተደበደበ የተባለው እቤት ውስጥ የነበረው ይመስለኛል ። እሱም ቢሆን የታየ ነገረ የለም ። እውጭ ደግሞ ቃለ ምልልስ ብቻ ነው። አንዴት ነው ንግግሩ ሁሉ ድብደባ ሆነ እንዴ ?

  8. Bravo, harass the murderers like that Qubee generation! Girma, the parasitic OPDO, and TPLF fascists will live a life of fear for the rest of their lives, nothing could be hidden from the world and all their crimes will be laid bare.

  9. መቼም አሜሪካን የሚያክል የህግ የበላይነት ተከብሮባታል ብለን የምንላት ሃገር ቁጭ ብለን ሰው ቤትህ ውስጥ ሰተት ብሎ ገብቶ ለምን ነካኸው ማለት ምን የሚሉት ህብደት ነው?

  10. @ዓይን ኣውጣ
    ልጁ ኣራት ጥርሱ ረግፏል። የሌባ ነገር፣ ለወላጆቹ ምን ይላቸው ይሆን? ለነገሩ ወሮበላ ስለሆነ ከዚህ ቀደም ሲሰርቅ ኣንድ ኣምስት ጥርሱ ረግፎ ሊሆን ይችላል።

  11. They are not killers . killers are such people let’s say for example nurses that unplug life support machine from a patient . EPRDF is mass killer machine or a genocidal regime. The word killer does not even start to describe Girma Biru’s crimes. Girma Biru and Theodros Adanhom are one of the few ignorant people that are trying to bury Ethiopians alive. Ethiopia always got problems since we are poor they tell us. The question is Who made us poor ? the answer is people like Girma Biru did. Girma Biru is in a business of keeping Ethiopians poor , sick and with little self respect so he can continue to beg in their name and pocket the money. now since everyone is knowing his evil deeds with unrest everywhere among Ethiopians Girma Biru is once again in a business of pretending to be concerned Ethiopian the one dialing 911 to world leaders about famine , Acute watery dairhea , protest and so on but in actuality what he does is create miscommunication between Ethiopian people and American people to save his own dirty self . Theodros Adanhom and Girma Biru live to see Ethiopians suffer so they can beg in their name.

    The Ambassador is like those people that run over a person each day with their car then call 911 police and request reward to tell the nature of their emergency only to say the person run and slumed into my parked car once they collect the reward.

    Anyway what can anyone do in their turf? We know exactly where Woyane crawls in at night but we arenot able to get near their so called Golf Course (military camp) neighborhoods. Please click below to read where the main Woyanes live in Ethiopia.

    http://ethioforum.org/amharic/%E1%89%A0%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5-%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%89%A3-%E1%89%A0%E1%8A%A8%E1%89%A3%E1%8B%B5-%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%8C%A2%E1%88%AD-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8C%A0%E1%89%A0%E1%89%81-%E1%8B%A8/

  12. Yes i was a big enemy of durg.
    but i regret now.
    durg was nationalist!no corruptiion!
    Eprp must share the killing not only durg.

  13. ወያኔ ጠላቶች ናቸው ብሎ የሰየማቸው
    1- አማራ
    2- የኦርቶደክስ እምነት
    3- የሙስሊም እምነት
    4- ምሁራን
    5- የሃገር ሽማግሌዎች
    6- አንድነት ኢትዮጵያ የሚል/የሚሉ ሰው/ሰዎች
    7- ጥረው ግረው ሃብትና/ሃብታም/የሆኑ ኢትዮጵያዊያንን
    8- እውነተኛ ጋዘጤኛ
    ሞላ

  14. I have two comments regarding the ambassador and the comments by some bandit Woyane supporters. First, we all have to understand that this incident took place in the United States of America, where the rules of laws are paramount. Second, it is not Ethiopia where a small minority regime acts like outlaws and terrorists and writes and breakes the law. Third, the ambassador was wrong hitting the individual that went to the embassy. Forth, TPLF/Woyane embassy in DC as well as every where in all law abiding countries is a public place. Fifth, it is not a private property and people can go in for various reasons and it is not crime to go to any embassy. Sixth, as it is, the ambassador’s behavior and specialty attacking the person is criminal and the ambassador has to respond in the court of the law. Seventh, this incident clearly show that the Woyane leaders and their slaves including the ambassador don’t have manners and illetrate of the law of different countries where they work. It is shameful that Ethiopia is led and governed by these types of criminals

  15. @yahannes donkey head
    How about the intruder that went in to steal? This could cost him his life. There is rule of law for every measure you take. Thank you for your shallow view.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*