በቂሊንጦ እስረኞችን ለመጠየቅ ከአምስት ደቂቃ ያነሰ ጊዜ እንደተሰጣቸ ቤተሰቦች ገለጹ

ባለፈው ሳምንት የእሳት ቃጠሎ ተከስቶበት በነበረው ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ ታሳሪዎች ከቅዳሜ ጀምሮ የሄዱ ጠያቂ ቤተሰቦች ከአምስት ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ብቻ እንዲያዩዋቸው መደረጉን እንዲሁም አንዳንዶቹ ማነጋገር ጭምር እንደተከለከሉ ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ።

የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ተሰማ ስለጉዳዩ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ቂሊንጦ ማረምያ ቤት በእሳት ቃጠሎ ወቅት

2 Comments on “በቂሊንጦ እስረኞችን ለመጠየቅ ከአምስት ደቂቃ ያነሰ ጊዜ እንደተሰጣቸ ቤተሰቦች ገለጹ”

  1. ወያኔ ጠላቶች ናቸው ብሎ የሰየማቸው
    1- አማራ
    2- የኦርቶደክስ እምነት
    3- የሙስሊም እምነት
    4- ምሁራን
    5- የሃገር ሽማግሌዎች
    6- አንድነት ኢትዮጵያ የሚል/የሚሉ ሰው/ሰዎች
    7- ጥረው ግረው ሃብትና/ሃብታም/የሆኑ ኢትዮጵያዊያንን
    8- እውነተኛ ጋዘጤኛ
    ሞላ

  2. ህዝብን እያስገደሉ ያሉ የዘረኛው ወያኔ አመራሮችን በከፍተኛ የክትትል እስትራቴጂ ያፈሩትን ሃብት ንብረት በዱባይ ያላቸውን መኖሪያ ቤትና የኢንድስትሪ ማእከል ተከታትለን ይፋ ለህዝብ ይደረጋል በህዝብ ሽፋን ስር ተደብቀው አንታይም ያሉ በቦሌ ክ.ከተማ እና በን.ላፍቶ ኦልድ.ኤርፖርት በኪራይ ቤቶችና በኤርትራውያን የተወረሱ መኖሪያዎችን በመያዝ ህዝብን ተደብቆ መኖር ስለማይቻል ንብረታቸው ላይ እርምጃ እንድንወስድ ያስፈልጋል ከዚህ በታች ያሉ ተሽከርካሪዎች ቀንደኛ የህወሀት አፋኝ ስርአት ታርጋዎች ናቸው ሲለወጡም መረጃ ስለሚደርሰን እንደሞኝ እንዳትቆጥሩን በሙሉ ጥቁር እስቲከር ያላቸው መኪኖች ናቸው

    ኮድ 2-80044

    ኮድ 2-A20051

    ኮድ 3-23256

    ኮድ 2-A29787

    ኮድ 2-A28761

    2-A33104

    2-A34650

    2-A50235

    2-A23065

    2-37252

    2-37252

    2-A69394

    2-A21090

    3-51483

    2-72801

    2-A22465

    2-A80060

    2-A21090

    3-53139

    2-A63679

    2-65625

    2-A04700

    3-70835

    3-46583

    3-84214

    2-95363

    2-A79999

    2-A03501

    2-A44767

    መረጃው ይቀጥላል ሼር አርጉት……

    ይህን መረጃ ለሰጡን የኮ.ቀራኒዬ የቀጠና 2 የኦሜድላ የደህንነት አባላት ከወዲሁ ምስጋና ይገባችሃል።

    ሞት ለወያኔ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*