መሣርያ ለማስፈታት ወደ ወገራና ወደ በለሳ የተንቀሳቀሰው ሁለት ጋንታ የወያኔ ጦር ተደምስሷል።

30 የወያኔ ወታደሮች ሲገደሉ 20 ወታደሮች ተማርከዋል፤

መሣርያ ለማስፈታት ወደ ወገራና ወደ በለሳ የተንቀሳቀሰው ሁለት ጋንታ ጦር የወያኔ ጦር ዛሬ መስከረም 5 ቀን 2009 ዓም በዐማራ ገበሬ ተደምስሷል።
ከቦታው በስልክ እንዳረጋገጥነው በምዕራብ በለሳ፣ በወገራና በጎንደር ዙሪያ ወረዳዎች ትጥቅ ለማስፈታት የተንቀሳቀሱ በሁለት ጋንታ የወያኔ ጦር የታቀፋ 30 ወታሬሮች ምንም ሳይተርፉ የተገደሉ ሲሆን በሁለተኛ ዙር ከሄዱት ከመቶ በላይ ወደሮች ውስጥ 20ዎቹን ማርከናቸዋል ብለዋል። ዐማራው ከየቦታው እየደረሰልን ቢሆንም ለአርማጭሆና ለቋራ ሕዝብ መልእክት አስተላልፉልን ብለዋል።የወገራንና የበለሳን ዐማራ ትጥቅ ለማስፈታት በሁለት ዙር የተንቀሳቀሰው የወያኔ ጦር ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ወድሟል። የሞቱ የጠላት ወታደሮች 30 ሲደርስ 15 የተማረኩት በሕይወት በሕዝብ ቁጥጥር ስር ናቸው። ከገበሬዎች በኩል 3 ቆስለዋል። 41 ክላሽና መትረጊስ ተማርኳል።
አመሻሹን ብዛት ያለው የወያኔ ጦር ወደ ቦታው የተንቀሳቀሰ ሲሆን ገበሬዎች ሸሽተን ኃይላችን በማደራጀት ላይ ነን ብለዋል።

የዐማራ ተጋድሎ ያሸንፋል

42 Comments on “መሣርያ ለማስፈታት ወደ ወገራና ወደ በለሳ የተንቀሳቀሰው ሁለት ጋንታ የወያኔ ጦር ተደምስሷል።”

  1. ጀግናው የአማራ ህዝብ አሁንም ጀግንነቱን ይቀጥላል። ችጋራም የአጋሜ ጦር በሚገባው መልኩ ይስተናገዳል። አማራዎች ኮራንባቹህ ዘንድሮ።

  2. The Amhara will not stop fighting TPLF/Tigre until the truth is respected and restored. Tigry will never ever allow claiming any millimeter land in Gonder crossing the Tekeze River which is the natural border for millennia.
    Among the main reasons they are fighting for the following rason.

    ——————————–

    ***ወልቃይት ላለፉት ሺህ ዓመታት በትግራይ ስር ተዳድራ አታውቅም – የታሪክ ማስረጃዎች***

    (በወቅቱ የተሰሩትን ካርታወች፣ ሰንጠረዦችና ሌሎችም አመላካቾችን ከዋናው መረጃ ላይ ማግኜት ይቻላል፡፡)

    “የኢትዮጵያ መንግስት (ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ) አዲስ አበባን ከተቆጣጠረ በኋላ ከወሰዳቸው ዓብይ ኩነታት አንዱ፤ የሀገሪቱን የፖለቲካን የአስተዳደር ካርታን መቀየሩ እንደሆነ ይታወቃል:: የኢትዮጵያ ክፍላተ ሀገራት ካርታ እ.ኤ.አ. በ1994 ቢቀየርም፤ አዲሱ ካርታ ብዙ የማንነት ጥያቄዎችን አስነስቷል:: ይህ የዳግም መካለል ጥያቄ ከሚነሳባቸው ቦታዎች ውስጥ ወልቃይት አንዱ ነው።

    እንዲህ አይነት የማንነትና የመካለል ጥያቄ ሲቀርብ ዋና መፍትሄ የሚሆኑት የታሪክ ሰነዶች ናቸው:: የታሪክ ሰነዶች ስለ ወልቃይት ግን ምን ይላሉ? ላለፉት ብዙ መቶ ዓመታት የተጻፉ የታሪክ ሰነዶች ምን እንደሚሉ እንመርምር::

    1/ ወልቃይት ጠገዴና አላማጣ ኮረም በአጼ ዮሓንስ ዘመን በትግራይ ሥር አልነበሩም – የታሪክ ሰነድ ማስረጃ

    አጼ ዮሓንስ ከ 1871 ዓ.ም እስከ 1889ዓ.ም (እ.ኤ.ኣ) ኢትዮጵያን የመሩ ንጉስ ናቸው:: ንጉሰ በንግሥና ዘመናቸው የራሳቸው ጠንካራና ደካማ ጎን ቢኖራቸውም፣ ከጠላት ደርቡሽ ጋር በመፋለም ለሀገራቸው ክቡር ሕይወታቸውን የሰጡ ንጉሰ ናቸው:: ጥቂት የማይባሉ የሕወሀት ሰዎች፣ ከወልቃይትና ጠገዴ ጋር በተያያዘም የሚጠቅሱት እሳቸውን ነው:: “ወልቃይት እና ጠገዴ ፣ ጥንት በአጼ ዮሓንስ ዘመነ መንስግት በትግራይ ስር ነበረች” በማለት እንደ ዋና መከራከርያ ሲያቀርቡት ይደመጣል:: እውነታውን የዘገቡት የታሪክ ሰነዶች ናቸውና የታሪክ ሰነዶችን እንመርምር::

    በአጼ ዮሓንስ ዘመን የነበረው የትግራይ ግዛትና፣ አጠቃላዩ የኢትዮጵያ ግዛት ምን እንደሚመስል በዝርዝር በሀገር ውስጥና በውጭ ሊቃውንት ተጽፏል:: ስለ ወልቃይትም አስተዳደር በማን ስር እንደነበረ በዝርዝር ጽፈውታል:: ለዚህም የእውቁን የፈረንሳዊ የጂኦግራፊ ፕሮፌሰር ኤሊስ ሬክለስ መጽሓፍን በዋቢነት መጥቀስ ይቻላል::

    በዩንቨርሲቲ ኦፍ ብረስልስ የኮምፓራቲቭ ጂኦግራፊ (University of Brussels, Professor of Comparative Geography) ፕሮፌሰርና የዴፓርትመንቱ ሀላፊ የነበረው ይሄው ፕሮፌሰር ፤ በ1880 ጀምሮ በርካታ መጽሓፎችን በዓለም ጂኦግራፊ ላይ ጽፏል:: እነዚህም መጽሓፍቱ ከለንደንና ፓሪስ ጆኦግራፊካል ሶሳይቲ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ አድርገውታል::

    ከነዚህ መጻሕፍት አንዱ በ 1880 የተጻፈው The Earth and its Inhabitants የሚለው ሲሆን፤ ዘጠኝ ተከታታይ ክፍሎች አሉት። የዚሁ መጽሓፍ ክፍል አራት በገጽ 443 ላይ የሰሜን እና ምስራቅ አፍሪካን የወቅቱን ጂኦግራፊ በዝርዝር ይተነትናል:: በአጼ ዮሓንስ ዘመን የነበረውንም የኢትዮጵያን ክፍላተ ሀገራት በዝርዝር ቁልጭ አድርጎ እንዲህ ጽፎታል::

    “The Amhara government provinces are: Dembia, Chelga, Yantangera, Dagossa, Kuarra, Begemidir, Guna, Saint, Wadla, Delanta, Woggera, Simen, Tselemt, Armachiho,Tsegede, Kolla Wogerra፣ Waldiba and Wolkait”

    Tigray territories from the book – The Earth and its Inhabitants

    ከላይ ለመግለጽ እንደሞከርኩት ይህ ጽሁፍ የተጻፈው በ1880ዎቹ አጼ ዮሃንስ የሀገሪቱ ንጉስ በነበሩበት ዘመንና የተጻፈውም በግዜው ከነበሩ ከተለያዩ የጂኦግራፊካል ሶሳይቲዎች የወርቅ ሜዳይ ተሸላሚ በሆነ ባለሙያ ፕሮፌሰር ነው:: ይህ በ1880ዎቹ የተጻፈው መጽሓፍ እንደሚያስረዳው በአጼ ዮሓንስ ዘመን ወልቃይት: ጠለምት : ዋልድባ : አላማጣ : በሙሉ በትግራይ ስር አልነበሩም:: እነዚህን ቦታዎች በስም ጠቅሶ እንደሚነግረን በትግራይ ስር ሳይሆን በጎንደር ስር ነበሩ::

    “በአጼ ዮሓንስ ዘመን ወልቃይትና ጠግዴ በትግራይ ስር ስለነበሩ ነው አሁን ወደ ትግራይ የጠቀለልናቸው ” የሚለው መሰረት የሌለው መሆኑን ይሄ መረጃ ያሳየናል:: ከአጼ ዮሓንስ በፊትስ እነዚህ ቦታዎች ይተዳደሩ የነበሩት በማን ነው? የሚለውን እንመልከት። ወደ አጼ ቴዎድሮስ ዘመን እንጓዝ፡፡

    2/ በኣጼ ቴዎድሮስም ዘመን ወልቃይት ጠገዴ በትግራይ ስር አልነበሩም – የታሪክ ማስረጃ ሰነዶች

    በኣጼ ቴዎድሮስ (1818 – 1868 እ.ኤ.አ) የነበሩ ስመ ገናና ኢትዮጵያዊ ንጉስ ነበሩ:: በየቦታው የነበሩ መሳፍንትን አሸንፈው፣ ማዕላዊ መንግስት ከመሰረቱ በኋላ፣ ቀጣይ ራዕያቸው የምዕራብያውያንን ቴክኖሎጂ እዚሁ ኢትዮጵያ እንዲመረት ማድረግ ነበር:: ለዚህም ከበርካታ አውሮፓ ሀገራት ጋር ግንኙነት መስርተው ነበር:: የአውሮፓውያን ጥበበኞችን ኢትዮጵያ ለማስቀረት እና ጥብቅ ግንኑነት ለመመስረት፣ አጼ ቴዎድሮስ ልጃቸውን ለአንድ ስዊስ ኢንጂነር እስከመዳር ደርሰው ነበር:: በዚህም ምክንያት በርካታ አውሮፓውያን ጠቢባን በአጼ ቴዎድሮስ ዘመን ኢትዮጵያ መጥተዋል:: እነዚህም ባለሙያዎች ኢትዮጵያ መጥተው ስለ ሀገሪቱ በዝርዝር ጽፈዋአል:: የእንግሊዝ መንግስትና የኢትዮጵያ ግንኑነት መሻከር ሲጀምር፣ እንግሊዞች ስለኢትዮጵያ ይበልጥ የማወቅ ፍላጎታቸው ጨመረ::

    የእንግሊዝ መንግስት የintelligence ሰዎችም የእንግሊዝ መንግስት ፓርላማና የጸጥታው ኃይል ኢትዮጵያን በሚገባ ያውቃት ዘንድ ትዕዛዝ ወጣ:: የእንግሊዙ Topographical and Statistical Department of The War Office ኤ . ሲ ኩክ (A. C. Cook) በተባለ እንግሊዛዊ ኮሎነል አማኻኝነት ስለ ኢትዮጵያ ከ15ኛው ክፍለ ዘመን ጀመሮ በተለያዩ እውሮፓውያን ተጻፉ መጻሕፍት ባንድ ላይ እንዲጠርዘ ተደረገ:: የሚደንቀው ይሄ መጽሓፍ በ 1867 ዓ.ም እ.ኤ.ኣ የታተመው በግስቲቷ ጥያቄ ለእንግሊዝ ሀውስ ኦፍ ኮመን ሎወር ሀውስ ግብአት (House of Common lower House) ይውል ዘንድ መሆኑ ነው:: በዚሁ መጽሓፍ ውስጥ፤ የወቅቱ የኢትዮጵያ ዝርዝር ጉዳይ ተጽፏል:: ይሄውም መጽሓፍ ስለ ወልቃይትና ጠገዴም በኣጼ ቴዎድሮስም ይሁን ከሳቸው በፊት በማን ስር ይተዳደሩ እንደነበር በዝርዝር ያትታል::

    “The Provinces of Amhara are : Simen, Waldibba, Wolkait,Wogera,Chilga, Kuara, Belesa, Fogerra, Damot, Gojjam, Begemidir, Beshilo ….. Waldiba situated to the NW of Semein between the Tekeze and the Angereb, extends as far as the junction of the two rivers. Welkait 3 )

    Map – northern Ethiopia areas

    እዚህ ላይ በ 18ተኛው ክፍለ ዘመን የትግራይን ወሰኖች በማያሻማ ሁኔታ በግልጽ አስቀምጦታል:: የትግራይ ወሰን በምዕራብ – ሽሬ ፤ በምዕራብ ደቡብ – ተምቤን እና አዴት ፤ በደቡብ – ገር አልታ ፤ በምስራቅ – አጋሜ ፤በሰሜን – መረብና በለሳ ናቸው:: የታሪክ ሰነዶች በአጼ ቴዎድሮስም ዘመን እንደሚነግረን ፤ ወልቃይትና ጠገዴ በትግራይ ስር አልነበሩም::

    ከዛስ በፊት ወልቃይትና ጠገዴ በትግራይ ስር ነበሩን? አሁንም የታሪክ ሰነድ እንመርምር::

    3/ በዘመነ መሳፍንት ዘመንም ወልቃይትጠገዴ በትግራይ ስር አልነበሩም – የታሪክ ማስረጃ ሰነዶች

    እንደሚታወቀው ከአጼ ኢዮአስ ሞት ጀምሮ ፤ አጼ ቴዎድሮስ እስኪነሱ የነበረው ዘመን ዘመነ መሳፍንት ይባላል:: በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግስት አልነበራትም:: መሳፍንቶች የገነኑበትና በሀገሪቱ ማዕከላዊ አስተዳደር የጠፋበት ዘመን ነበር:: በዚህ ማዕከላዊ የመንግስት ሕግ በሌለበት ወቅት እንኳን ወልቃይት፥ጠገዴ፥ ዋልድባ ፥ አላማጣ፥ ኮረም እና የመሳሰሉ ቦታዎች በትግራይ ስር አልነበሩም:: አሁንም ማስረጃ እነሆ!4

    ጀምስ ብሩስ የተባለው ስኮትላንዳዊ ፥ በዘመነ መሳፍንት ኢትዮጵያ መጥቶ ኢትዮጵያ በዘመነ መሳፍንት ምን ትመስል እንደበረ፥ ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል:: እያንዳንዱ መስፍን ግዛቱ የት ድረስ እንደነበረ፥ የትኛው መስፍን ማንን ይገዛ እንደነበረ በሰፊው ተንትኖታል:: በዚህም መሰረት ስለ ትግራይ ግዛትና እንዲህ ሲል ምስክርነቱን ይሰጣል :: Travel to discover source of the Nile Volume 3 page 582 ላይ

    “Tigre is bounded by the territory of the Bahirenegash that is by the river Mereb on the East and Taccazze upon the west. It is about one hundred and twenty miles broad from E. to W. and two hundred from N. to S. “

    ጀምስ ብሩስ በዚሁ መጽሓፉ Chapter 10 ላይ Geographical division of Abyssinia into province በሚለው አንቀጹ ላይ በይበልጥ ቁልጭ አድርጎ እንዲህ ያስቀምጠዋል

    The first division is called Tigre, between Red Sea and the river Tekeze. Between that River (Tekeze) and the Nile Westwards where it bounds the Oromo, it is called Amhara.
    ካለ በኋላ ወረድ ብሎ ይበልጥ ጉዳዩን ሲያስረዳ “Tekezze is the natural boundary between Tigre and Amhara”

    ከላይ ለአብነት ያስቀመጥኳቸው ሊቃውንት በግዜ፣ በቦታና በዜግነት አይገናኙም:: ለምሳሌ በአጼ ዮሓንስ ዘመን የነበረው አሊስ ሬክለስ ፈረንሳዊ (French) ነው:: በአጼ ቴዎድሮስ ዘመን የነበረውን የኢትዮጵያ ግዛት የጻፈው ደግሞ እንግሊዛዊ ነው (British):: ጀምስ ብሩስ ደግሞ ስኮትሽ (Scottish)ነው:: ግን ሁሉም በተለያየ ግዜ መጥተው ያዩትና የተገነዘቡትን ጽፈዋል:: የሚናገሩት አንድ ና ተመሳሳይ ነው:: እውነት ምን ግዜም አንድ ናትና!

    4/ ወልቃይት በ1630ዎቹስ በማን ስር ነበረች?

    በ16ኛው መቶ አጋማሽ ላይ ያሉ ያታሪክ መዛግብትም የሚናገሩት ተመሳሳይ ነገር ነው:: በተለያዩ ወገኖች ተደጋግሞ የሚጠቀሰው የ ማኑኤል በሬዳም መጽሓፍ የሚተነትነው ያንኑ ነው:: ይሄ መጽሓፍ የተጻፈው በ1634 ሲሆን ጸሓፊውም ኢማኑኤል በሬዳ ይባላል:: በወቅቱ የነበረውን የትግራይ ግዛት በዝርዝር አስቀምጧል:: እሱም እንደሌሎቹ ጸሓፍት የትግራይ ድንበር ተከዜ እንጂ ተከዜን ተሻግረው ያሉት ወልቃይትና ጠገዴ ናቸው አይልም::

    «Tractatus tres historico-geographici (1634): A seventeenth century historical and geographical account of Tigray, Ethiopia (Aethiopistische Forschungen) 1634» መጽሀፍ የመጀመሪያ ምዕራፍ ስለ ትግራይ ግዛት እንዲህ ይላል::

    “Among all the kingdoms that the Emperor of Ethiopia possesses today one of the greatest if not the greatest and the most important is the kingdom Tigre. From north to south, that is from the limits of the Hamasen to Enderta, it covers an areas of from ninety to one hundred leagues (3.2 miles); and from the east, which is besides Dancali, located at the entrance to the Red sea to the southern end of the Red Sea, to the west bounded by the Tekezze River beside the Semen, it covers an area of similar size, so that the Kingdom has a nearly circular shape.”

    አሁንም ወደኋላ እየራቅን እንሂድና ወልቃይት ጠገዴ በነ አጼ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመን በማን ስር ነበርች? የሚለውን እንመልከት

    5/ በኣጼ ዘርዓ ያዕቆብ ( 14ኛው ክፍለ ዘመን) ዘመንም ወልቃይትጠገዴ በትግራይ ስር አልነበሩም – የታሪክ ማስረጃ ሰነዶች

    አጼ ዘርዓ ያዕቆብ በኢትዮጵያ ታሪክ ከተነሱ ሃያልና ሊቅ ነገስታት ውስጥ አንዱ ነበሩ:: በቀድሞ ስሙ ፈጠጋር በአሁን ስሙ ኦሮሚያ አዋሽ ወንዝ አካባቢ የተወለዱት አጼ ዘርዓ ያዕቆብ፥ የሀድያ ሲዳሞ ንጉስ ልጅ የሆነችውን እሌኒን አግብተው፥ በ37 ዓመታቸው ከነገሱ ጀምሮ በርካታ ዓበይት ስራዎችን አከናውነው አልፈዋል:: እኒሁ ንጉስ ከፍተኛ5

    የጥበብ ፍቅር የነበራቸውና ከመሆናቸው ባሻገር፥ ራሳቸው ብዙ መጻሕፍትን ጽፈዋል:: በሳቸው ዘመንም ብዙ መጻሕፍት እንዲጻፉ ድጋፍ በመስጠታቸው አያሌ መጻሕፍት በሳቸው ዘመን ተጽፈዋል:: ከነዚህ መጻሓፍት አንዱ በአክሱም ንቡረ ዕድ የተጻፈው ዜና አክሱም መጽሃፍ አንዱ ነው:: ዜና አክሱም ከሃይማኖያትዊ ሐተታው ባለፈ ስለ 14ኛዋ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ በዝርዝር ጽፎታል:: ይህ መጽሓፍ የኢትዮጵያን አጠቃላይ ወሰንና ታሪክ ብቻ ሳይሆን የክፍላተ ሀገራቱንም ድንበር ጥንቅቅ አድርጎ ዘግቦታል:: የትግራይንም ክልል በካርታና በጽሁፍ ከዚህ እንደሚከተለው ይገልጸዋል::

    List of Tigrai areas on Zena Axum book

    ይህም መጽሓፍ በተመሳሳይ መልኩ የሚነግረን፣ ወልቃይትና ጠገዴ በፍጹም ፣ የትግራይ አካል አንዳልነበሩ ነው::
    ዮሓንስ መኮንን Ethiopia: the land, its people , History and Culture በሚለው መጽሓፉ Page 351 በአጼ ዘርዓ ያ ዕቆብ ዘመነ መንግስት የነበረውንና በመጽሓፍ አክሱም የተተነተውን የትግራይን ካርታ እንዲህ ያቀርበዋል

    “The Book of Axum.. Shows a traditional schematic map of Tigray with its city Axum at its center surrounded by the thirteen principal provinces: Tembein, Shire, Seraye, Hamasen, Bur, Sama, Agame, Amba Senait, Geralta, enderta, Sahart and Abergele”

    በተመሳሳይ ሁኔታም The World through Maps: A History of Cartography (ገጽ 352 ይመልከቱ)፡፡ በJohn R. Short የተጻፈው የዓለም ጂኦግራፊን የሚተርከው መጽሓፍ በ15ኛው ክፍለዘመን የነበሩ የትግራይ ግዛቶች ከላይ የተጠቀሱት መሆናቸውን መጽሓፈ አክሱምን በመጥቀስ ያስረዳል:: ይህም መጽሓፍ በተመሳሳይ መልኩ የሚነግረን፣ ወልቃይትና ጠገዴ በፍጹም የትግራይ አካል አንዳልነበሩ ነው::

    6/ ቋንቋን መሰረት ወዳደረገ አክለላን አንመልከት6

    የኢትዮጵያውያን ወጣቶችና አርበኞች ቁጣ ያሳሰበው ጣልያን፣ ኢትዮጵያን በቋንቋና በዘር በትኖ ለመግዛት ያቀደውን መርዝ ይፋ አወጣ:: የዚህ እቅድ ፊታውራሪ ከሆኑት አንዱ ፋሺስቱ Baron Roman Prochàzka አቢሲንያ ዘ ፓውደር ባረል (Abyssinia: the Powder barrel) በሚል መጽሓፉ ላይ እንዳስቀመጠው፣ ኢትዮጵያውያንን ለመግዛት በዘር መከፋፈልና በመሀከላቸውም ጥላቻን በመዝራት እርስ በርስ ለማናከስ፣ ሀገራቸውን በዘር መከለል የሚለውን እቅድ መተግበር ጀመረ:: በዚሁም መሰረት፣ ዘርንና ቋንቋን መሰረት ባደረገ ሽንሸና ኢትዮጵያን አምስት ቦታ ከፈላት::

    እነዚሁም ክልሎች አማራ: ኤርትራ(ትግሬ); ሐረር: ኦሮሞ-ሲዳማ: ሸዋና ሶማሌ ናቸው:: ጣልያን ይሄንን የግዛት ሽንሸና ሲያካሂድ መሰረት ያደርገው ዘርና ቋንቋን ነበር:: የሚከተለውም ሰማንያ በሃያ የሚለውን መርህ ነበር:: ከሰማንያ በመቶ በላይ ሕዝቡ የሚናገረውን ቋንቋ መሰረት በማድረግ ወደየ ክልሉ ይደለደላል:: ሸዋን ግን ለብቻው ለይቶ መቆጣጠር ይገባል ብሎ በማመኑ ሸዋን ና ሀረርን ለብቻ ለይቶታል:: ወደ ነጥባችን ስንመጣ በዚህ የቋንቋ ሽንሸና መሰረት ወልቃትና ጠገዴና ጠለምት ወደ ትግራይና ኤርትራ አልተካተቱም:: በጎንደር ስር ነበሩ::

    እዚህ የጣልያን ቋንቋንና ዘርን መሰረት ያደረገ ካርታ ላይ በግልጽ እንደሚታየው ፣ የትግራይ ድንበት ተከዜ እንጂ – ከተከዜ ተሻግሮ አይደለም:: ላልፉት 25 ዓመታት ተቃዎሞ ሲካሄድባቸው የከረሙት ወልቃይት – ጠገዴ – አላማጣ ኮረም በፍጹም በትግራይ ስር እንዳልነበሩ በግልጽ ያሳየናል::
    Map – Tigray during Fascist Italy

    7/ አንዳንድ ሚድያዎች ደጋግመው የሚያነሱት ነጥብ አለ:: ይሄውም ወልቃይት ጸገዴና ሌሎች ወደ ትግራይ የተካለሉ
    ቦታዎች ጥንት የትግራይ እንደነበሩና አጼ ኃይለ ሥላሴ የምስራቃዊ ትግራይ ገዥ ከነበሩት ከደጃዝማች ኃይለሥላሴ ጉግሳ አርዓያ ጋር በመጣላታቸው – ወልቃይትና ጠገዴን ወደ ጎንደር ወሰዱት የሚል ነው:: ሌላው የማያስማማው ነጥብ ደግሞ7

    የቀዳማይ ወያኔን አመጽ ምክንያት በማድረግ ትግራይን ለመቅጣት – ወልቃይትንና ጠገዴን ወደ ጎንደር ከለሉት የሚል ነው::
    እስካሁን ከላይ የገለጽኳቸው ሰነዶች ለዚህ ነጥብ በቂ ማስረጃ ቢሆኑም : ካርታን መሰረት ያደረገ መረጃ ለሚጠይቅ ሰው – እነሆ:: ይህ ካርታ በጣልያኖች በ1928 ዓ.ም የተሰራ ነው:: ኢትዮጵያን በደምብ ካጠኑ በኋላ ለያንዳንዱ ክፍለሀግር ካርታ ሰርተዋል:: ያኔ ገና ኃይለሥላሴ ጉግሳ አልከዳም:: ያኔ የቀዳማይ እንቅስቃሴ አልነበረም:: የቀዳማይ እንቅስቃሴ በ1943 ነበር፡፡ ይህ ካርታ ግን ከዛ ብዙ ዓመታት በፊት የተሰራ ነው:: አንባቢው አይቶ ይፍረድ:: ወልቃይት ጠገዴን ነጥለን ስንመለት ካርታው ይሄንን ይመስላል::

    Map – north west Ethiopia in 1928

    8/ በዘመነ መንግስቱ ኃይለማርያም ወልቃይትና ጠገዴ8

    በካምብሪጅ ዩንቨርሲቲ በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ ይበልጡንም በኢትዮጵያ ታሪክና ፖለቲካ ላይ ከፍተኛ ምርምር ካደሩት ሰዎች ውስጥ በዋነኝነት የሚጠቀሱት ፕሮፌሰር ክሪስቶፈር ክላፓም: እንደ ኤሮፓ አቆጣጠር 1990 ( ህወሀት አዲስ አበባብ ከመያዙ አንድ አመት በፊት) ድንቅ የሆነ መጽሓፍ አሳትመው ነበር:: በዚሁ መጽሓፋቸው ላይም ስለ ወልቃይትና ጠግዴ እንዲህ ሲሉ ይተርኩታል

    “the area concerned (welkait -Tsegede) separated from Tigray by impressive natural barrier of Setit Tekezze river has never been governed as part of Tigray at any period in the past, but has come under Gonder and Semein.” (Christopher Clapham: Transformation and continuity in revolutionary Ethiopia (Cambridge: Cambridge university press 1988 pp 259)
    ስናጠቃልለው

    1. 1420ዎቹ እንደተጻፈ የሚታመነው መጽሓፈ አክሱም በግልጽ እንደሚያሰረዳን የትግራይ ግዛቶችና ወሰኖች 13 ነበሩ:: እነርሱም Tembein, Shire, Seraye, Hamasen, Bur, Sama, Agame, Amba Senait, Geralta, enderta, Sahart and Abergele ናቸው::

    ማስረጃ : መጽሓፈ አክሱም , Ethiopia: the Land, Its People, History and Culture By Yohannes Mekonnen. The World through Maps: A History of Cartography (ገጽ 352 ይመልከቱ) By John R. Short

    2. 1634 ዓ.ም የተጻፈው የ እማኑኤል በሬዳ መጽሓፍ Tractatus tres historico-geographici (1634): A seventeenth century historical and geographical account of Tigray, Ethiopia (Aethiopistische Forschungen) 1634» እንደሚያስረዳው የትግራይ ወሰን ተከዜ እንጂ ተከዜን ተሻግረው ያሉት ወልቃይትና ጠገዴ አይደሉም

    3. በዘመነ መሳፍንት ኢትዮጵያን ጎብኝቶ የነበረው የጀምስ ብሩስ መጽሓፍም በግልጽ የሚናገረው የትግራይ ወሰን ተከዜ እንጂተከዜን ተሻግረው ያሉት ወልቃይትና ጠገዴ አይደሉም፡፡ Travel to discover source of the Nile Volume 3 page 582

    4. በአጼ ዮሓንስ ዘመንም የታሪክ ማስረጃዎች የሚያስረግጡት ያንኑ ነው:: የትግራይ ደንበር ተከዜ ነው:; ወልቃይትና ጠገዴ በጎንደር ስር እንደነበሩ በግልጽ ፈረንሳዊው ፕሮፌሰረ ሬክለስ ጽፎታል

    5. በአጼ ቴዎድሮስ ዘመንም ወልቃይትም ይህን ጠግዴ በትግራይ ስር አልነበሩም::

    6. በጣልያን ግዜም የትግራይ ወሰን በደቡብ እንዳምሆኒ, በደቡብ ምስራቅ አበርገሌ ;በም ዕራብ ሽሬና አዲያቦ ነበሩ እንጂ ወልቃይት ጠግዴ ዋጃ ኮረም እና መሰል ቦታዎች በትግራይ ስር አልነበሩም

    7. ወልቃይትንና ጠገዴን ወደ ትግራይ የከለሉት አጼ ኃይለሥላሴ ናቸው:; ይህም በ1943 ዓ.ም የተካሄደውን የቀዳማይ ወያኔን አብዮት ለመበቀልና ሕዝቡንም ለመቅጣት ነው የሚለው: መሰረት እንደሌለው እነሆ ይህ ማስረጃ:: ጣልያን ይሄን ካርታ የሰራው በ1928 ዓ.ም ነበር:: ያኔም በአጼው ግዜም የትግራይ ወሰን ያው ነበር

    8. የህዝብ ቁጥርና በሚነገሩት ቋንቋ ነው ወልቃይትንና ጠግዴን ወደ ትግራይ የከለልነው ለሚለውም – የዘርና የቋንቋ ክልልን ለመጀመርያ ግዜ ኢትዮጵያ ላይ የመሰረተው ጣልያን ነው:: ጣልያን ይህን ካርታ ሲሰራ የራሱን የዘርና የቋንቋ ጥናት አድርጎ ነበር:: በዚህም መሰረት ወልቃይትና ጠግዴን ወደ ትግራይ ሳይሆን ያካለላቸው ወደ ጎንደር ነበር:: ይሄ ከሆነ አንድ ትውልድ እንኳን አላለፈው:: ታድያ ያኔ አብላጫ የነበረው ቋንቋና ሕዝብ አሁን ወዴት ገባ?

    9. በዚህ ዘመን ያሉ እውቅ የኢይዮጵያ ነክ ፕሮፌሰሮችም ምስክርነታቸው ያው ነው:: የካምብሪጅ ዩኒቨርስቲው ክሪስቶፈር ክላፕማን እንዳጠቃለሉት9

    the area concerned ( welkait -Tsegede) separated from Tigray by impressive natural barrier of Setit Tekezze river has never been governed as part of Tigray at any period in the past, but has come under Gonder and Semein.

    10. የአጼ ዮሓንስ የልጅ ልጅ ልዑል ራስ መንገሻ ስዩምም እንዳረጋገጡት ” የትግራይ ወሰን ተከዜ እንጂ ተከዜን ተሻግረው ያሉት ወልቃይትና ጠግዴ አይደሉም”

    አሁንም ቢሆን የወልቃይት የማንነት ጠያቂዎች የ ሃምሳ ሺህ ሰው ፊርማ አሰባስበው ነው ፌዴሬሽን ምክር ቤት ድረስ የሄዱት:: እንግዲህ ይሄ ሁሉ ጫና: ወከባና ግድያ ባለበት በዚህ ወቅት ሃምሳ ሺህ ሰው ፊርማ ማሰባሰብ ከቻሉ ነጻነት አግኝተው ሁሉም ቦታ ቢንቀስቀሱ የምን ያህል ሰው ፊርማ ማሰባሰብ እንደሚችሉ መገመቱ ቀላል ነው:: ያለው እውነታ ይሄው ነው::

    ማጠቃለያ

    አሁንም ከላይ የጠቀስኳቸውን የፕሮፌሰር ክላፕማንን ቋንቋ ልጠቀምና ” ወልቃይትና ጠግዴ በኢትይኦጵያ ታሪክ በትግራይ ስር ሆነው አያውቁም”:: ለመጀመርያ ግዜ በትግራይ ስር : እንዲካተቱ የተደረገው በ1994 ነው::
    እኔን የሚያሳሰበኝ ግን ሌላ ነው:: በአንድ ሀገር ውስጥ ሆነን ስለ ድንበር እያወራን ነው:: ከዚህ የማንነት ጥያቄም ጋር በተያያዘ በርካታ ሰዎች መገደላቸውን የሰባዊ መብቶች ጉባኤ አሳውቋል:: ወዴት እየሄድን ይሆን?
    ———–
    ዋቤ መጻሕፍትና ሊንኮች

    1. ‘ልዝብን ምኽሪን ጥራሕ’ያ መድሓኒታ’ ኢሎም ዶ/ር ገላዴዎስ ኣርኣያ
    2. The Earth and its Inhabitants, Africa: South and east Africa, by Elisée Reclus 1890
    3. Routes in Abyssinia (printed in 1867 G.C)
    4. Travels to Discover the Source of the Nile: In the Years 1768 …, Volume 3. By James Bruce
    5. Tractatus tres historico-geographici (1634): A seventeenth century historical and geographical account of Tigray, Ethiopia (Aethiopistische Forschungen) 1634
    6. Ethiopia: the Land, Its People, History and Culture, By Yohannes Mekonnen
    7. Christopher Clapham: Transformation and continuity in revolutionary Ethiopia (Cambridge: Cambridge university press 1988 pp 259
    8. The World through Maps: A History of Cartography : John R Short
    9. https://archive.org/details/liberaxumae00pari (the Book of Axum part one)
    10. Library of Congress የኢትዮጵያ ካርታ 1955 ዓ.ም (በ1963 እ.ኤ.ኣ)
    11. የኢትዮጵያ ካርታ 1966 ዓ.ም (በ1974 እ.ኤ.ኣ ወይም) Library of Congress
    12. Library of Congress የኢትዮጵያ ካርታ 1979-81 ዓ.ም10
    13. በ1928 ዓ.ም ( 1933 እ.ኤ.አ) ጣልያን የሰራው የኢትዮጵያ ካርታ
    14. በ1928 ዓ.ም (1933 እ.ኤ.አ) ጣልያን የሰራው የኢትዮጵያ ካርታ
    15. CIA maps 1961 E.C and 1969 G.C”

  3. Woyane/Tigre sent its best solders to kill and disarm the Amhara heroes. Instead they handed over 41 Kalashnikov and machine gun while 30 of them killed and 15 captured. KKKKKKKKK

    They better stop testing the Amhara Heroes but simply handed over the Amhara ancestry land Woyane is occupying acting as colonizer which is the whole of Gonder must be free from woyane beyond the Tekeze River.

    It is the matter of Time before all none Tigrean solders that are 90%b all solders deserting Woyane massively leaving the woyane so called generals and high rank officers using the rest of Ethiopian solders as slaves to fight for them.

    Ethiopians must work more media and intelligence works to infiltrate the military, security and police in order to isolate the woyane elements that are very few and sitting on the highest chairs using others as slaves to die for them while killing their own citizens.

    Be sure, in the coming weeks and months, lots of solders, police as well as security will abandon Woyane and join the anti woyane/Tigre heroes such as these ones on the photo.

  4. “የወገራንና የበለሳን ዐማራ ትጥቅ ለማስፈታት በሁለት ዙር የተንቀሳቀሰው የወያኔ ጦር ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ወድሟል። የሞቱ የጠላት ወታደሮች 30 ሲደርስ 15 የተማረኩት በሕይወት በሕዝብ ቁጥጥር ስር ናቸው። ከገበሬዎች በኩል 3 ቆስለዋል። 41 ክላሽና መትረጊስ ተማርኳል።”

    This is creating animosities between Amhara and Tigre for generations to come because of TPLF/Tigres.

  5. ኣሁን በስልክ ከደባርቅ የደረሰን ዜና የወገራ ገበሬዎች 850 የወያኔ ወታደሮችን ገድለው፣ ከ1000 በላይ እንዳቆሰሉ ነው። ከዚህ በተጨማሪም ጀግናው የወገራ ገበሬ ከ 1200 በላይ የወያኔ ወታደሮችን ከነሙሉ ትጥቃቸው ማርኳል። በቋራ በኩል በተሰነዘረ ጸረ ወያኔ ጥቃት 25 ራሽያ ሰራሽ መድፎች 7 ቢም ተወንጫፊ ሚሳይል እና 37 T-55 ታንኮች ተማርከዋል። የተገደሉት የቆሰሉት እና የተማረኩት የወያኔ ወታደሮች መረጃ እንደደረሰን እንገልጽላቹሃለን። ጀግናው የወገራ እና የቋራ የገበሬ ጦር ጠላትን ድባቅ እየመታ ማምሻውን ኣዘዞ በመግባት ከፊሉ ወደ ጎንደር ከፊሉ ወደ ባህርዳር እንደ ነጎድጓድ እያስገመገመ ይገሰግሳል ተብሎ ይጠበቃል። እነዚህ የተማረኩ መሳርያዎችን ማንቀሳቀስ እንችላለን የምትሉ ኢትዮጵያውያን ቡሬ ከሚገኘው ነጻ መሬታችን ድረስ በመምጣት እንድትቀላቀሉን እናት ኣገራችሁ ጥሪ ታቀርብላቹሃለች።

  6. Yeqoselu hospital sihiedu woyanie yigelachewal, yerasun hakim yemeselu gedayoch asemartual, yih behardar hospital tefemual.
    Yequsleña bietesebn ayasgebam. Etiopiyawiyan hakimoch qusleñochn ke woyanie gdya xebquachew.

  7. red color = qey qelem
    monday = seño = seNo,
    bandnet symbol key+n=ñ
    buyer =geþ, illusion=bÞta
    bandnet symbol key+t=þ
    drink = mexex
    breast = xut
    poet = gxm gexami
    october = xqmt
    salt = cew
    smoke = cis
    shoes = camoch
    fatty meat = coma sga
    brave = jegna
    correct = right = tkkl
    patience = tgst
    tortoise = ieli
    but = gn
    pen = b-er = eskrbito
    picture = s-el
    your pencil =ersas-h
    adenagarin aswegdu:

  8. የኢትዮጵያ ህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ ብሄር እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው። ወያኔ መሽቶብሃል ቶሎ ፍጠን ሳትበላ።

  9. @Sesan
    You are dead wrong, he is not Woyane. “Anonymous” is EPLF agent. he swings between Woyane and the oppositions. He is playing a trick.

  10. Wolkayit-Tegede is about the survival of the amhara as a nation. The fascist woyane thugs should understand that Wolkayit-Tegede, Humera, Telemt is not a local issue. it is an amhara issue. it is about amhara survival.

    the fascist tigre liberation front ,which publicly set out to destroy the amhara population in its manifesto, has committed untold genocide over a long period of time not only in Wolkayit-Tegede, but also throughout Ethiopia. the Ethiopian census office , which is a government institution controlled by tplf fascist junta has confirmed that up to 3 million amharas are missing from the census. the genocide in Bedeno on, Arba gugu, Wollega, Harar in the early years of tplf junta combined with the genocide in Wolkayit-Tegede could easily make up the number the census office produced.

    tplf fascists won’t stop at this. Recently, Hailemariam Desalegn the tplf puppet announced a military action targeted at the amhara- which in other words is a launch of genocide campaign on the amhara population.

    The heroic uprising in Gonder that shook the foundation of the fascist ethnic junta is a response to this coordinated genocide campaign on the population. it is time to stop the silence, it is time for the amhara to rise up, eo wake up to protect its survival. Wolkayit-Tegede is our issue, because it symbo;ises the start of the struggle of the people for survival.

  11. To: Anonymous; please stop this nonsense. Yes, the people of Ethiopia will bring the final punishment on Woyanes. What you said above seems like joke and it is not accurate and not acceptable. Tell and write the truth or else you act like Woyane or Shabia.

  12. @Jemaneh from Wollo
    ሚርቃና እንዴት ነው? የሃይቅ ጫት ነው ያመነዠግከው? ማታ ደግሞ በኣምቡላ ጨብሲ ስትመታበት ቁጥሮቹ በደንብ ይታዩሃል።

  13. ዘንድሮ የኢትዮጵያ ህዝብ እንጂ ወያኔ ትጥቅ የሚያስፈታበት ዘመን አይደለም። ወያኔ! ብዙ መንፈራገጥ ለመላላጥ መሆኑን እወቀው።

  14. አረመኔው ህወሀት በየእለቱ የአማራና የኦሮሞ እንዲሁም የኮንሶ ወጣቶችን በማረድ መኖር የሚችል መስሎታል። ውድቀቱን እያስሮጠው ነው። ማረድን እንደችሎታ የሚቆጥረው ወያኔ በኋላ ውርደት እንደሚያመጣበት ከማየት የጋረደው የጋጠው ያገሪቱ ሀብት የፈጠረበት ጥጋብ ነው። አሁን የዋጠውን ያስወጣዋል አእላፍ የሆነው ህዝባችን።

  15. ወገኔ የወያኔን ታሪክ መቀበል የለብንም እወቀት የሌላቸው ስዎቾ ብዙ ይቀባጥራሉ እንደምሳሌ ብንወስድ ሟቹ መሪያቸው የኢትዮጵያ ታሪክ 100 ኣመት ነው ያለው ይህ ደንቆሮ የኣባቱና የእርሱ እድሜን በወቅቱ ማወቅ ያልቻለ ቅጥረኛ ብዙ ሲያደነቁሩን ኑረዋል ስለዚህ ለእነርሱ የሚበጃቸው ከስልጣናቸው መልቀቅ ወይንም ነፃ ወደ ኣወጡት ትግራይ መሄድ የኢትዮጵያን ህዝቦች ማስተዳደር በ 25 ኣመት ተሞክረዋል !!!

  16. this breaking news means bring your money Tamagne says i am rich in america just i talk and get money this business works for him.he didnt work in America at all long live diaspora money follow him all your life he is your pop.listen the interview he say and then talk.

  17. ከትግራይ በባዶ እግር መጥተው የብዙ
    ሚሊዩን ባለ ንብረቶች ምን ልንላቸው ነው
    ብዙ መፃፍ ቢቻልምጌዜ ማባከን ይሆናል

  18. @Genetu

    እመነኝ ኣዘዞ ስልክ ደውየ ነበር። የወገራ/ቋራ የገበሬ ጦር ኣዘዞን ተቆጣጥሯል። የግራ ክንፍ ጦሩ ኣዲስ ዘመን የነበረውን የወያኔን ጦር ብትንቱኑን በማውጣት ወደ ጎንደር እየገሰገሰ ነው። የቀኝ ክንፉ ወረታ ደርሷል። ወረታ ላይ ለሁለት ይከፈል እና ቀዳሚ ሃይሉ በመንገድ ላይ የሚያጋጥመወን ጠላት እየደመሰሰ ባህርዳር ይገባል። የዚህ ተገንጣይ ክፍል ደግሞ ወደ ደብረታቦር በማቅናት ጉና ተራራ ላይ የሰፈረውን የወያኔ ጦር የማያዳግም ትምህርት በመስጠት በድል ወልዲያ ይገባል። የገበሬው ጦር ይህን ካሳካ የወያኔ ጉሮሮ ወረታ እና ወልድያ ላይ ታነቀ ማለት ነው። ኣሁን ባለው ሁኔታ የምናካሂደው ጦርነት 90% እንደተጠናቀቀ ይቆጠራል።

  19. Ethiopians! What are you waiting people? Do you expect to see the good days under TPLF? Anyone who think that it is totally wrong, and no better days will be seen under TPLF. Stand and fight for your freedom, and you know how to do it from your ground fahers.

  20. ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ! ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ሁመራ ለአማራው ይመለስ። የኦሮሞ ህዝብ ወንድማችን ኢትዮጵያዊ ነው። የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ የኛም ጥያቄ ነው።ሌባው ወያኔ ጠላታችን ነው።ነፍሰ ገዳይ ወያኔ በትግላችን ይወድማል። አንድነት ሀይል ነው። አንከፋፈልም።

  21. ጀግና፡በርቱ፡እኛም፡ከእናንተ፡ጋር፡ነን። የሰማይና፡የምድር፡አምላክ፡ከእናነተ፡ጋር፡ይሁን።

  22. ወያኔ ሃገሪቱን ምድር በዳና ሰው አልባ ለማድረግ ዘመቻ ዝግጅቱን ጨረሶል ለዚህም የወያኔና የትግራይ ተወላጆችን ቦንብ በማስታጠቅ በተጠንቀቅ ላይ ማሆናቸውን ምልክቶች እየታዩ ነው
    ምክንያቱ ቦኮንሶ የስምንት ወር ሕጻናትን ፣በአማራ፣በጎንደር ክፍለ ሃገር አዛውቶችን በነቀምት እናት በወያኔ አረመኔ ጨካኛች የተደገለባት እናት እልጆ ሬሳ ላይ እንድትተኛ ያደረጉ ከዚህ በላይ ምን ሊሰሩ ይጠበቃል፡፡
    ስብሃት ነጋ ለትግራይ ሕዝብ ወያኔ የሰበሰበው የገንዘብ(የሃብት ) መጠን ለአንድ መቶ አመት የሚበቃ ለትግራይ ሕዝብ አከማችተናል አትስጉ (ይህም ድርቅ ቢከሰት፣ሰው ሰራሽ አደጋ ቢያጋጥም) ማሳሰቢያ መስጠቱ የሚታወቅ ነው፡፡ በአፍሪካ ውስጥ እንደ ወያኔ ሃብት ያለውና የሚወዳደረው ድርጅትም ባለሃብትም የለም ጅግናው ስብሃት ነጋ
    ድንቁ

  23. We are proud of U.Our strugle is for justice freedom and Equality which is based on truth!!
    Tew Temeles belut yetegerewn banda!
    Yetegerewen Awere
    Ketemede Ayefetam Yegonder
    Yegojam
    Yewelo
    Yeshewa Gebere!!!
    Mekele alekeshi Adewa Alkeshi
    Motu Tekeberu Zerafina Band Lijocheshi
    Aleke Dekeke Kengidih abeka
    Sendem Hone Tefu keyetem ayemeta
    Kezeyaw Tederarek Bametahew Tata.

  24. Amhara the proud nationalist in Ethiopian history will do more; this is the beginning. Please ask Musoloni(Italy dictators and don’t forget Who we are?

  25. maew amara? ethiopian new makew
    zerega endante aynet mehayemu new
    hageren wedehuala yaskerat
    min lebelh,chika erkus….
    beakal bwekh neber doma

  26. ደስ የሚል ዜና ! ከገበሬው ጦር አንድም አለመሞቱ ! ሶስቱ መቁሠላቸው እንዴት ያናድዳል ! አይ መረጃ ! የምታወሩትን ተውቃላችሁ ? 850 የተገደሉ ፤ ከ1000 በላይ የተማረኩ ፤ 7 ቢ ኤም ፤ ከ 30 በላይ T 55 ታንኮች!
    ጉድ ነው ! ኧረ እፈሩ ። ከጥቂት ቀናት በፊት ” ትምህርት ሚ/ሩ ተባረሩ ። ቀጥሎም ሥብሀት ነጋ ታሠሩ ! ! !
    ጉድ ጉድ ! የፈለጋችሁትን ማለት ትችላላችሁ ። የኢትዮጵያ ህዝብ ማንነታችሁን በደምብ አውቋል ! የዐማራ ጀብደኞች !

  27. These all are because of *poor* leadership of the government.
    And for sure suçh war will continue, as far as the people questions are not answered.
    Otherwise, ultimately the people will not even give the government the chance of existence.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*